Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
116K subscribers
23.1K photos
7.27K videos
343 files
7.29K links
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦
1) ከቁርኣን፣
2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]
3) ከታማኝ ዑለማዎችና
4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል።
√ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ።
√ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው።

ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት።

ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ።
ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!
Download Telegram
የቃል ኪዳን ምድር!
😭194😁4532👍12😢5
ለመራጭነት መመዝገብ የሚቻለው ዛሬ ብቻ ነው
======================
✍️ ኋላ መመዝገብ እንደነበረብህ ስትረዳ ከቁጭት ውጭ ምንም አታመጣም።

ካርድህን ከያዝክ በኋላ ግን፤ መመዝገብ አይጠበቅብኝም ካልክ ካርዱን መጣል ብቻ እንጂ የሚጠበቅብህ፤ ና በግደታ ምረጥ አትባልም።

ስለዚህ ወገኔ፤ ልብ አብጅና መምረጫ ካርድህን ፈጥነህ ተመዝግበህ ያዝ።

ያለህ ቀን ዛሬ ብቻ ነው።

ይሄው ባለህበት ተመዝገብ።



በምርጫዬ የሞባይል መተግበሪያ ራሳችሁን ለመራጭነት ተመዝግቡ!

● ከአፕ-ስቶር:- https://url-shortener.me/IHPC

● ከፕለይ-ስቶር https://url-shortener.me/IHPF ላይ በማውረድ ወይም

●በድረ-ገጽ አማራጭ (በቀጥታ) https://url-shortener.me/IHPH ይመዝገቡ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤝6053👍17🤣6😭3
የነቃው ዘመናዊውና ተራማጁ ትውልዳችን¡
😭458👍80😁63🤣3121😢19
አረቄን በአደባባይ መድሀኒት የሚል ባለባት አገር የመብት ጥያቄህ በስካር መንፈስ እንጅ አይመለስልህም !!
የሚያዋጣህ ተምረህ ቦታውን መያዝ ነው።

የምርጫ ካርዳችሁን ዛሬ ውሰዱ!




በምርጫዬ የሞባይል መተግበሪያ ራሳችሁን ለመራጭነት ተመዝግቡ!

● ከአፕ-ስቶር:- https://url-shortener.me/IHPC

● ከፕለይ-ስቶር https://url-shortener.me/IHPF ላይ በማውረድ ወይም

●በድረ-ገጽ አማራጭ (በቀጥታ) https://url-shortener.me/IHPH ይመዝገቡ።
220👍67👌11🆒4
የኡስታዝ አሕመዲን ጀበል «የክፍለ ዘመኑ ድንቁርና» ጽሑፍ አንኳር ነጥቦች በአጭሩ፦

1⃣ «ሙስሊሞችን ተቀበልናችሁ» የሚለው የድንቁርና ትርክት:

⬇️ ክርስትና (በ330 እ.ኤ.አ) ሆነ እስልምና (በ615 እ.ኤ.አ) ወደ ኢትዮጵያ የገቡት ከመካከለኛው ምስራቅ በመጡ ስደተኞች (ሰባኪዎች) አማካኝነት ነው። እምነቶቹን የተቀበሉት ደግሞ ነባሮቹ ኢትዮጵያውያን (ትግሬው፣ አማራው፣ ኦሮሞው ወዘተ) ናቸው። ስለዚህ ክርስትናን አገር በቀል አድርጎ እስልምናን የተቀበለውን ዜጋ "ስደተኛና መጤ" ብሎ መፈረጅ ታላቅ ድንቁርናና የታሪክ ስርቆት ነው።

2⃣ የኃይማኖትና የዜግነት መምታታት:

⬇️ አንዳንድ ወገኖች "እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ማለት ክርስቲያን ነው" የሚል የተሳሳተ አቋም አላቸው። አንድ ሰው ኃይማኖቱን ቢቀይር የዘር ግንዱ (DNA) አይቀየርም። ትግሬ ክርስቲያኑ ኢትዮጵያዊ እንደሆነ ሁሉ፣ ትግሬ ሙስሊሙም በደሙና በአጥንቱ ባለሙሉ መብት ኢትዮጵያዊ ነው። የሃይማኖት ልዩነት የዜግነት መብትን አይነጥቅም።

3⃣ አክሱምን "የግል ርስት" የማድረግ ሴራ:

⬇️ አክሱምን የጋራ ኢትዮጵያዊ ከተማ ከማድረግ ይልቅ "ቅድስት/ገዳም" በሚል ሽፋን የአንድ ኃይማኖት የግል ርስት አድርጎ መሳል፣ ሙስሊሙን ከባለቤትነት የማግለል የፖለቲካ ሴራ ነው። "እኛ ብቻ ነን ባለቤቶች" የሚለው እብሪት ሙስሊሙን እንደ ሁለተኛ ዜጋ (በቸርነት የሚኖር) አድርጎ አፓርታይዳዊ ጭቆናን ለመጫን የተፈጠረ ነው።

4⃣ "የክርስቲያን ደሴት" የምትባል ኢትዮጵያ ሞታለች:

⬇️ ኢትዮጵያ የብዝሃነት ሀገር እንጂ የአንድ ወገን ብቻ ደሴት ሆና አታውቅም። አንዱን እንደ ልጅ ሌላውን እንደ እንጀራ ልጅ የምታይበት ዘመን አብቅቷል። ስለዚህ ኢትዮጵያዊውን ዜጋ "መጤ" ወይም "ተቀብለናችሁ" እያሉ የሚያገልሉ አስተሳሰቦችን በእውቀት፣ በሞራልና በሕግ ልዕልና አጥብቆ መታገል ያስፈልጋል።


||
t.me/MuradTadesse
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
387👍92👏6💯4
Forwarded from STEM with Murad 🇪🇹
የኒውክሌር አሠራር
===============
✍️ ዛሬ ሁሌም በዜና የምንሰማውንና ዓለምን እያስጨነቀ ያለውን የኒውክሌር ቦምብ አሠራር ሂደት ከምድር ውስጥ ከሚወጣው ማዕድን ጀምሮ፣ እስከ 100% አውዳሚ ቦምብነት እስኪቀየር ያለውን ውስብስብ ሳይንሳዊ ሂደት እጅግ ቀለል ባለና ግልፅ በሆነ መንገድ ለማስረዳት እሞክራለሁ፤ ያው እንድትሠሩት ሳይሆን እንድታውቁት ብዬ ነውስ¡


1⃣ መነሻው የዩራኒየም ማዕድን (Uranium Mining):

▫️ ሁሉ ነገር የሚጀምረው መሬት ውስጥ ከሚገኝ ዩራኒየም ከተባለ የተፈጥሮ ማዕድን ነው። ይህ ማዕድን በብዛት ካዛኪስታን፣ ካናዳ፣ አውስትራሊያና ሩሲያ በመሳሰሉ ሀገራት ይገኛል። ዩራኒየምን ከመሬት ውስጥ በቁፋሮ ወይም በኬሚካል በማቅለጥ (in-situ leaching) ይወጣል።

2⃣ ማጣራትና ወደ የሎው ኬክ (Yellowcake) መቀየር:

▫️ ከመሬት የወጣው ዩራኒየም ከሌሎች አፈሮችና ድንጋዮች ጋር የተቀላቀለ ስለሆነ መጣራት አለበት። ይፈጫል፣ በኬሚካል ይታጠባል፣ በመጨረሻም የሎው ኬክ (Yellowcake) የሚባል የዩራኒየም ኦክሳይድ (Uranium oxide) ዱቄት ይሆናል። ስሙ ሎሚ-መሰል ቢሆንም ቀለሙ ግን አብዛኛውን ጊዜ ጠቆር ያለ አረንጓዴ ነው።

3⃣ ከዱቄት ወደ ጋዝ (Conversion to UF6):

▫️ ይህን የዩራኒየም ዱቄት ለማበልፀግ (Enrich ለማድረግ) በዱቄትነቱ መጠቀም አንችልም። ስለዚህ ከፍሎራይን ኬሚካል ጋር በማዋሃድ የሙቀት መጠኑን በመጨመር ወደ ጋዝነት እንቀይረዋለን። ይህ ጋዝ ዩራኒየም ሄክሳፍሎራይድ (UF6) ይባላል። አሁን ዩራኒየሙ ለማበልፀግ ሂደት ዝግጁ ሆኗል።

4⃣ ሚስጥሩ ያለው እዚህ ጋር ነው፡ አይሶቶፕስ (Isotopes):

▫️ ወደ ማበልፀጉ ከመግባታችን በፊት አንድ ህግ ልንገራችሁ። በተፈጥሮ የሚገኘው ዩራኒየም በውስጡ ሁለት የተለያዩ ክብደት ያላቸው አይሶቶፖች አሉት፦

➡️ አንደኛው፦ U-238: 99.3% የሚሆነውን ይይዛል። ክብደቱ ከበድ ያለ ሲሆን ለኒውክሌር ፍንዳታ አይጠቅምም።

➡️ ሁለተኛው፦ U-235: 0.7% ብቻ የሚገኝ ሲሆን፣ ክብደቱ ቀለል ያለና አተሙ በቀላሉ ተሰንጥቆ (Fission) ከፍተኛ ኃይልና ፍንዳታ መፍጠር የሚችል ነው።

▫️ ስለዚህ የሳይንቲስቶች ዋነኛ ዓላማ፡ ይህንን 0.7% ብቻ የሆነውን ጥቂት ግን ኃይለኛ U-235 ከብዙው U-238 ለይቶ ማውጣት እና መጠኑን (Concentration) ከፍ ማድረግ ነው። ይህ ሂደት ማበልፀግ (Enrichment) ይባላል።

5⃣ ሰንትሪፊውጅ (The Centrifuge) - ማበልፀጊያው ማሽን:

▫️ ጋዝ የሆነውን ዩራኒየም ሰንትሪፊውጅ ወደሚባሉ እጅግ በፍጥነት ወደሚሽከረከሩ ሲሊንደሮች ውስጥ እናስገባዋለን። እነዚህ ማሽኖች በሰከንድ ከ1000 ጊዜ በላይ ይሽከረከራሉ።
እንዴት ነው የሚሰራው? ልክ እርጥብ ልብስ ማድረቂያ ማሽን (Spin dryer) ውሃውን ወደ ዳር እንደሚወረውረው ሁሉ፣ የሰንትሪፊውጁ መሽከርከር ከበድ ያለውን (ለቦምብ የማይጠቅመውን U-238) ወደ ሲሊንደሩ ግድግዳ ሲወረውረው፣ ቀለል ያለውና ፈንጂው (U-235) መሃል ላይ ይቀራል። መሃል ላይ የቀረውን እየሰበሰብን ወደ ሌላ ሰንትሪፊውጅ እናስተላልፋለን... ይህ ሂደት በሺህ በሚቆጠሩ ማሽኖች በተደጋጋሚ ይሰራል።

6⃣ የማበልፀግ ደረጃዎች (ከመብራት እስከ ቦምብ):

▫️ ሰንትሪፊውጁ ውስጥ በተደጋጋሚ በገባ ቁጥር የ U-235 መጠኑ (ፐርሰንቱ) እየጨመረ ይሄዳል።
ከ 3% እስከ 5% ከበለፀገ፡ ይህ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማመንጨት (Nuclear Power Plant) ያገለግላል።

➡️ 20% ከበለፀገ፡ ለህክምና ምርምርና ለካንሰር ህክምና ይጠቅማል።

➡️ 60% ከበለፀገ፡ ይህ እጅግ አደገኛው ቀይ መስመር ነው። (አሁን ኢራን ደርሳበታለች የሚባለው እዚህ ጋር ነው)።

➡️ 90% እና ከዚያ በላይ ከበለፀገ፡ ይህ የጦር መሳሪያ ደረጃ (Weapons-grade) ይባላል። ፍፁም የሆነ የኒውክሌር ቦምብ ለመስራት ዝግጁ ነው።

⚠️ የሳይንሱ አስገራሚ እውነታ፡ ከ0.7% ተነስቶ 20% ለመድረስ ዓመታትን ይወስዳል። ነገር ግን ከ60% ተነስቶ የቦምብ ደረጃ ወደሆነው 90% ለመድረስ የሚፈጀው ጥቂት ሳምንታትን ብቻ ነው። ከ60 ወደ 90 መሄድ ርቀቱ አጭር ነው።

7⃣ የኒውክሌር ቦምብ መፈጠር (Weaponization):

▫️ ዩራኒየሙ 90%+ ከበለፀገ በኋላ፣ ከጋዝነት ተመልሶ ወደ ጠንካራ ብረትነት ይቀየራል። ከዚያም በቦምብ ወይም በሚሳኤል አናት (Warhead) ላይ ይገጠማል።

ቦምቡ ሲተኮስ፣ አንድ ኒውትሮን የ U-235ን አተም ይመታዋል። አተሙ ሲሰነጠቅ (Fission ሲያደርግ) ከፍተኛ የሆነ ሙቀት እና ተጨማሪ ኒውትሮኖች ይወጣሉ። እነዚህ ኒውትሮኖች ሌሎች አተሞችን ይሰነጥቃሉ... እነሱም ሌላውን... ይህ ሰንሰለታዊ ምላሽ (Chain Reaction) ይባላል። ይህ ሁሉ የሚሆነው በሰከንድ ከሺህ እጅ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሲሆን፣ ውጤቱም ከተማን ከምድረ ገፅ የሚያጠፋ እጅግ አውዳሚ የኒውክሌር ፍንዳታ ይሆናል ማለት ነው።


ዩራኒየም ማበልፀግ ካልተፈለገ፣ በኒውክሌር ሪአክተር ውስጥ የተቃጠለን የዩራኒየም ዝቃጭ በመጠቀም ፕሉቶኒየም - Plutonium የተባለ ሌላ ሰው ሰራሽ እና እጅግ አደገኛ የኒውክሌር ቦምብ መስራትም ይቻላል።

▫️ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ እንደ ቢላዋ ነው። በ3% አበልፅገህ ለዓለም ኤሌክትሪክና ብርሃን ልትሰጥበት ትችላለህ፤ አሊያም በ90% አበልፅገህ የሰውን ልጅ ታሪክ ልታጠፋበት ትችላለህ።


||
t.me/STEMwithMurad
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
358👏59👍53👌8🤣8😁3
The Silent Apartheid
==================
(The Systematic Persecution and Religious Cleansing of Muslims in Axum, Ethiopia
)
||
✍️ It is high time that the international community, human rights organizations, and defenders of religious freedom focused their attention on Axum – the city situated in the Tigray Region of Ethiopia. Beneath the surface of its historical monuments and its prestigious past is the reality of a modern-day structural religious apartheid and ethnic and religious cleansing being carried out against the indigenous Muslim inhabitants of this city.

For many years, the Muslim inhabitants of Axum, who are native and long-established citizens of this region, have endured intense discrimination and marginalization enforced by the government of Ethiopia. This persecution has led them to lose their fundamental rights as citizens under the Constitution and to be viewed and treated as sub-humans.

On April 20, 2026, there was a closed door conference held in Axum, led by some of the most senior religious and security leaders in the city. This conference was organized by Nebure-Id Godefa Merha (admin of Axum Tsion Church) while implemented by various government officials who include the Deputy Mayor of Axum, the Deputy Security Head (Tewodros Beyene) and the City Police Commander.
In the conference, Axum is made to operate under an authority other than the constitutional authority granted by the Ethiopian Constitution. The Muslims in Axum are now forced by intimidation into signing a tyrannical multi-point document which bans the practice of Islam in the city. The draconian mandates include:

Total Closure of Mosques: All the rented places being used as temporary mosques as well as the “Suq Mosque” for Friday prayer have been asked to shut down immediately.
Hijab Ban: Muslim women are not allowed to wear hijab at schools, and hence they are excluded from the schooling process.
Ban on the Adhan: Using loudspeakers to broadcast the adhan is not allowed in any way.
Restriction on Islamic Clothing: Male Muslims are advised to avoid wearing their traditional Islamic attire around the city.
The “Corpses Apartheid”: This is the most inhumane and degrading measure issued, wherein the Muslim population is not permitted to use the main roads to transport their dead relatives to the graveyards. They are supposed to keep their corpses hidden and take an unlit route through the back alleys of the city.
The above discussion indicates that the religious persecution in Axum has now shifted from discrimination to a policy of extermination. The Muslims of Axum do not have the right to practice their religion while living, let alone during death.



This decision from the institutions was taken only days after a very ruthless assault carried out against the Muslim community at Axum while the Muslims were having their Friday prayers called 'Jumu’ah'. The assault was conducted by a group of fanatics, including police forces, headed by the chief of security for the city. The attack resulted in beating up the imam and other worshipers with stones and clubs; the Qur'an books were torn and scattered around.

Instead of arresting the attackers, the security forces carried out a mass raid of the houses and arrested the victims, the same Muslims who were assaulted.
The Hypocrisy of “Holiness” and Silence of the Government
One of the explanations given by the radicalized elite and the Axum Church on the apartheid system in Axum is that it is a “holy city,” hence no mosque can be constructed until such a time when a church will be constructed in Mecca, Saudi Arabia.
This is ridiculous and dangerous reasoning. Firstly, Ethiopia is a constitutionally secular and multi-religious country and not part of any Saudi Arabia foreign policy. Secondly, the hypocrisy of “holiness” displayed in this case is incredible. There are many bars, discotheques, and prostitutes’ quarters in Axum, which do not seem to “desecrate” the city in any way. However, worship of God in Axum by indigenous Muslims has been violently oppressed for the sake of “sacredness.”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
114👍31😢4😭3🤣1
The TPLF-controlled Tigray government and its mouthpiece Dimtsi Weyane television (DWET) has shamefully tried to downplay the obvious oppression through misrepresentation. The hijab ban and closure of mosques was reported as “a mutual agreement towards tolerance and secularism.” What a mockery!

The cause of this crisis can be traced back to the structural dictates of the Orthodox Church of Axum and the negligence of the Ethiopian Federal Government and the Tigray Regional Interim Administration, which have turned a blind eye to the Constitution, thereby allowing it to be hidden in this city.
The Muslims of Axum are now being forced out in a calculated manner. They are being told today to hide their dead, and tomorrow, that they will not be able to bury them; then, the next day, that they should move out of the city.
As members of this movement, we appeal to the international community through the United Nations, Human Rights Watch, Amnesty International, and the African Union to:
Condemn the apartheid-like policies and acts of religious cleansing being carried out in Axum, Ethiopia.
Impose penalties on the Ethiopian Federal Government and the Tigray Regional Interim Administration for the violation of the secular Constitution and the involvement of government security forces in instigating violence against minority groups.
Call for an immediate investigation into the vandalism of the Holy Quran, the attack on the people worshipping in the mosque, and the detention of Muslims.

Insist that the government of Ethiopia repeal its prohibition on mosques, the Hijab in educational institutions, and the practice of Islam in public spaces in Axum.
The justice sought by the Muslim people of Axum is not an act of begging, but rather it is their rightful claim to dignity, equality, and existence.


Date: April 22, 2026
Location: Addis Ababa, Ethiopia


#JusticeForAksumMuslims #ReligiousFreedom #EndAxumApartheid #HumanRights

||
t.me/MuradTadesse
👍13839😭11👏3😢2
የአክሱም የእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ በሃይማኖት መነፀር ብቻ መመልከት ተገቢ አይደለም፡፡ በጋራ በምንኖርባት ሀገር ላይ መስጂድ ለመገንባት ፈቃድ ሰጪና ፈቃድ ከልካይ ማነው? ይህቺ ሀገርስ የማን ነች? ሙስሊሙ ከሀገሩ የት ሄዶ ይስገድ?

የአክሱም ሙስሊሞች ለበርካታ አመታት ሲጠይቁት የነበረው የመስጂድ ግንባታ ጥያቄ ሳይመለስ ሰሞኑን ደግሞ ሒጃብ አትለብሱም ጁምዓ ስግደት አትሰግዱም ተብለው ተከልክለዋል፤ ሙስሊም ወገኖቻችን ሶላት እንዳያደርጉ የከለከሉ ባለስልጣናትን ለመቃወም ግዴታ ሙስሊም ልንሆን አይገባም፡፡ ሐይማኖት ከተገፉት ወገን እንድቆም የሚያስገድድ መለኮታዊ ኃይል እንጂ ከእኛ በእምነት የተለዩትን ሰዎች እንድናሳድድ የሚያስገድድ ህገ አራዊት አይደለም፡፡

አንዳንድ ሰዎች አክሱም ላይ መስጂድ መገንባት እንዳለበት ስታጫውታቸው መካ ላይ እኮ ቤተክርስቲያን የለም ይሉሃል፡፡ መካ የኢትዮጵያ ንብረት አይደለም፤ መካ ላይ ቤተክርስቲያን ይገነባ ዘንድ መጠየቅ ያለበት ሳውዲ ያለ ክርስቲያን ብቻ ነው፡፡ አክሱም ግን የኢትዮጵያውያን ነው፤ ኢትዮጵያ ደግሞ የሁሉም እምነት ተከታዮች ሀገር ነች በመሆኑም አክሱም ላይ መስጂድ እንዳይገነባ መከልከል ፍፁም ህገወጥነት ነው፡፡

አክሱምን ከአንድ እምነት ጋር የማያያዝ አመል መቆም አለበት፡፡ ኢትዮጵያን በንብረትነት የያዘ የሃይማኖት ተቋም የለም፡፡ በአሁኑ ወቅት ብዙ ተከታይ ያሏቸው ሃይማኖቶች በሙሉ ከውጭ ፈልሰው የመጡ እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠሩ አይደሉም፡፡ ሁሉም ኃይማኖቶች የጉምሩክ ስርዓትን ሳያልፉ ወደኢትዮጵያ የገቡ ናቸው፡፡ በዚህ ሀገር ማንም እንግዳ ማንም ቤተኛ አይደለም፤ ሀገራችን የሁላችንም እንጂ የጥቂቶች አይደለችምና ሙስሊሙ ኢትዮጵያዊስ ሀገሩ የት ነው? ኢትዮጵያ አይደለምን? በኑሮ ውድነቱና በቤት ኪራይ የተነሳ ዜግነቴን ተቀምቻለሁ ብሎ ለሚያስብ እንደኔ አይነት ሰው የአክሱምን ሁኔታ ሲመለከት የባሰም አለ ያስብላል።

ይሁኔ ኤፍሬም
631👍207👌17🏆14👏12😢7😭7🤣5🕊3🫡2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️

[Part: ③∅③⑥]👌


#ቁርኣን
81👍12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️

[Part: ③∅③⑦]👌


#ቁርኣን
77👍9😁4🤗3🫡3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናትና አባትህ በህይዎት ካሉ በቻልከው አቅም ዱዓህን እፈስ።

ያንን ማድረግ ባትችል እንኳ፤ ከቀልባቸውና ከእርግማናቸው ተጠንቀቅ።
244👍66😢8🙏3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጠዋት ዚክር የለ፣ የማታ ዚክር የለ፣ የቁርኣን ዊርድ የለ፣ ደርስ መከታተል የለ፣ ዚክር ማድረግ የለ፣ ለይል መስገድ የለ፣ ዱዓእ ማድረግ የለ…


ከዚያ «ምነው ብለፋ ብለፋ አልሳካልኝ አለ?፣ ምነው ፈተና በዛብኝ?፣ ምነው ዱንያ ፈተነችኝ?፣ አይበቃኝም ወይ… ውስጤ ዝም ብሎ ይጨነቃል፣ ደስታና እርካታ አጣሁ፣ መብቃቃት ተሳነኝ፣ ሶብር አጣሁ…?» ትላለህ


ልብ በል
😢29692👍61💯21😭5🤣3😁1
🤍📖📖
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1770👍151👏25🤗19👌12😎8🤣6😁3😍3👨‍💻3🎉2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሜሪካ ኢራን ላይ የከፈተችው ጦርነት ኃይማኖታዊ ነው።

ማለትም የመስቀል ጦርነት ነው። በተለይም ጽንፈኛውና ጠርዘኛው የጦር ሚኒስተሯ ስልጣን ላይ ከመምጣቱ በፊት ራሱ አቋሙ ከባድ አሸባሪ ክርስቲያን መሆኑ ነው።

ይህን ጦርነትም በእየሱስ ስም እያለ ነው እየመራ ያለው፣ አሜሪካ ድል እንድትቀዳጅ ፓስተሮች እንዲጸልዩ ትዕዛዝ ሲያስተላልፍ ነበር።

ጋዜጠኛ መህዲ ሐሰን ቆንጆ አድርጎ አጠናቅሮታልና ተመልከቱት።


“Is this really what Jesus would do?”

Mehdi does a deep-dive into the actual religious, messianic manic warmongering in God’s name – not Iran’s ‘Supreme Leader,’ but America’s ‘Secretary of War.’


||
t.me/MuradTadesse
165👍35💯8👌3😢2👨‍💻1
የሸይጧን ጉትጎታ እና የኒቃቢስቷ ምላሽ
==========================

[ሰይጣን]፦ ኒቃብሽ ትልቅ ሰው ያስመስልሻል! (ወጣት አያስመስልሽም!)

[እህት]፦ አዎ! በአላህ ፊት ትልቅ ነኝ!

[ሰይጣን]፦ ልብስሽ ሰፊ ነው፣ ልክ እንደ አሮጊት!

[እህት]፦ ቀብር ከዚህም ጠባብ ነው... ስለዚህ አትሸወድ!

[ሰይጣን]፦ ይህ ሁሉ ሙቀት አይሰማሽም?

[እህት]፦ የጀሀነም እሳት ከዚህ እጅግ ያቃጥላል!

[ሰይጣን]፦ ማንም ሊያገባሽ አይመጣም!

[እህት]፦ አዎ! ማንኛውም ሰው አይመጣም፣ እውነተኛው ወንድ ግን በአላህ ፈቃድ ይመጣል!

[ሰይጣን]፦ ይህን ያህል ውድ ልብስ ገዝተሽ ውበትሽን ሰው ሳያይልሽ ለከንቱ ትደብቂዋለሽ!

[እህት]፦ ጀነት ግን ከዚህም እጅግ ውድ ናት! ከእኔ ራቅ!



ይህ ቃለ ምልልስ ሒጃብና ኒቃብ የሚለብሱ እህቶቻችን በህብረተሰቡ፣ በስሜታቸው እና በሰይጣን የሚገጥማቸውን ፈተና እንዴት በእምነት እና በጥንካሬ እንደሚያልፉት ያሳያል። አላህ እህቶቻችንን በዲናቸው ላይ ያፅናቸው!

@MuradTadesse
106719👍208💯33😢13🤣8🙏7😁5😭3