knowledge First እውቀት ይቅደም
241 subscribers
1.48K photos
252 videos
438 files
1.09K links
እውቀት ብርሀን ሲሆን አለማወቅ/ ጅህልና ጨለማ ነው።እንቅራ በጊዜአችን እንጠቀም ሰዎች መለወጥ ካልቻልን እራሳችን እንለውጥ።ከራሳችን ጀምረን ቤተሰባችን እንታደግ ከተለያዩ ከሱሶች;ከቢድአ ;ከሽርክ እንራቅ።ወደ ቻናላችን ለመግባት ከፈለጋቹ ከስር
https://t.me/MuradAhmede
ኢማሙ አዙኸይብይ እንድህ አሉ እውቀት ባለህ ነገር ተናገር አልያ ችለህ ዝም በል።(አላህ ይርኸማቸው)joi@
Download Telegram
የሞባይል ስልክ ቀፏችን ሀክ(Hack) ከተደረገ የሚከተሉት ምልክቶች ያሳያል

1ኛ የማታውቋቸው አፕሊኬሽኖች ስልካችሁ ላይ ዳውንሎድ ተደርጎ ካያችሁ፡-

የስል ቀፏችን ሀክ(Hack) እንደተደረገ ለማረጋገጥ አንደኛው መንገድ ስልካችሁ ላይ እናንት የማታቁዋቸው ወይም ያልጫናችሃቸው አፕሊኬሽኖች ስልካችሁ ላይ ካገኛችሁ ስልክ ቀፎዋችሁ ተጠልፏል ማለት ነው፡፡

ይህን ቼክ ለማድረግ ስልካችሁ ላይ Settings > Apps > App Manager ግቡና ካሉት አፕሊኬሽን ዝርዝሮች ውስጥ እናንተ ያልጫናችሁት አፕሊኬሽን ፈልጉ፡፡ የማታውቁት ወይም ያልጫናችሁት አፕሊኬሽን ተጭኖ ካገኛችሁ ስልክ ቀፎዋችሁ ተጠልፋዋል ማት ነው፡፡

#መፍትሄ፡- እንደ ተጠቀሰው ዓይነት አፕሊኬሽን ስታገኙ አፕሊኬሽኑ ላይ ክሊክ አድርጉና Uninstall ብላችሁ ከስልካችሁ አስወጡ፡፡

2ኛ፡- ኢንተርኔት ስትጠቀሙ ከመጠን በላይ ብር የሚበላ ከሆነ፡-

እንደ ዩተዩብ፤ፌስቡክ የመሳሰሉ አፕሊኬሽኖች ከሌሎች ሲነፃፀር ከፍ ያለ ብር ይበላሉ፡፡ ነገር ግን ከነዚህ አፕሊኬሽኖች ውጪ ሌላ አፕሊኬሽን ከፍተኛ ገንዘብ የሚበላ ከሆነና ይህንን አፕሊኬሽን የማትጠቀሙበት ከሆን ስልካችሁ ተጠልፋል ማት ነው፡፡

ይህንን ለማረጋገጥ Settings > Connections & WiFi > Data Usage ግቡና አጠራጣሪ ዳታ የሚጠቀም አፕሊኬሽን ስታገኙ Uninstall ብላችሁ ከስልካችሁ አስወጡ፡፡

በነገራችን ላይ ማንኛውም አፕሊኬሽን(ወሩን ሙሉ ዩቲዩብን ብትጠቀሙ እንኳ) በወር ከ5GB በላይ ዳታ ሊጠቀም አይችለም።

3ኛ፡- ስልካችሁ በጣም በፍጥነት ባትሪ የሚጨርስ ከሆነ፡-

ስልካችሁ በፍጥነት ወይም ከሚጠበቀው በታች ባትሪ የሚጨርስ ከሆን ችግር አለ ማለት ነው፡፡

Settings > Battery > Battery Usage ግቡና አላግባብ ባትሪ የሚበላ አፕሊኬሽን ካለና ያ አፕሊኬሽን አዘውትራችሁ የማትጠቀሙበት ከሆነ አፕሊኬሽኑን Uninstall ብላችሁ ከስልካችሁ አስወጡ፡፡

#ሼር_ይደረግ

https://telegram.me/MuradAhmede
የሞባይል ስልክ ቀፏችን ሀክ(Hack) ከተደረገ የሚከተሉት ምልክቶች ያሳያል

1ኛ የማታውቋቸው አፕሊኬሽኖች ስልካችሁ ላይ ዳውንሎድ ተደርጎ ካያችሁ፡-

የስል ቀፏችን ሀክ(Hack) እንደተደረገ ለማረጋገጥ አንደኛው መንገድ ስልካችሁ ላይ እናንት የማታቁዋቸው ወይም ያልጫናችሃቸው አፕሊኬሽኖች ስልካችሁ ላይ ካገኛችሁ ስልክ ቀፎዋችሁ ተጠልፏል ማለት ነው፡፡

ይህን ቼክ ለማድረግ ስልካችሁ ላይ Settings > Apps > App Manager ግቡና ካሉት አፕሊኬሽን ዝርዝሮች ውስጥ እናንተ ያልጫናችሁት አፕሊኬሽን ፈልጉ፡፡ የማታውቁት ወይም ያልጫናችሁት አፕሊኬሽን ተጭኖ ካገኛችሁ ስልክ ቀፎዋችሁ ተጠልፋዋል ማት ነው፡፡

#መፍትሄ፡- እንደ ተጠቀሰው ዓይነት አፕሊኬሽን ስታገኙ አፕሊኬሽኑ ላይ ክሊክ አድርጉና Uninstall ብላችሁ ከስልካችሁ አስወጡ፡፡

2ኛ፡- ኢንተርኔት ስትጠቀሙ ከመጠን በላይ ብር የሚበላ ከሆነ፡-

እንደ ዩተዩብ፤ፌስቡክ የመሳሰሉ አፕሊኬሽኖች ከሌሎች ሲነፃፀር ከፍ ያለ ብር ይበላሉ፡፡ ነገር ግን ከነዚህ አፕሊኬሽኖች ውጪ ሌላ አፕሊኬሽን ከፍተኛ ገንዘብ የሚበላ ከሆነና ይህንን አፕሊኬሽን የማትጠቀሙበት ከሆን ስልካችሁ ተጠልፋል ማት ነው፡፡

ይህንን ለማረጋገጥ Settings > Connections & WiFi > Data Usage ግቡና አጠራጣሪ ዳታ የሚጠቀም አፕሊኬሽን ስታገኙ Uninstall ብላችሁ ከስልካችሁ አስወጡ፡፡

በነገራችን ላይ ማንኛውም አፕሊኬሽን(ወሩን ሙሉ ዩቲዩብን ብትጠቀሙ እንኳ) በወር ከ5GB በላይ ዳታ ሊጠቀም አይችለም።

3ኛ፡- ስልካችሁ በጣም በፍጥነት ባትሪ የሚጨርስ ከሆነ፡-

ስልካችሁ በፍጥነት ወይም ከሚጠበቀው በታች ባትሪ የሚጨርስ ከሆን ችግር አለ ማለት ነው፡፡

Settings > Battery > Battery Usage ግቡና አላግባብ ባትሪ የሚበላ አፕሊኬሽን ካለና ያ አፕሊኬሽን አዘውትራችሁ የማትጠቀሙበት ከሆነ አፕሊኬሽኑን Uninstall ብላችሁ ከስልካችሁ አስወጡ፡፡

#ሼር_ይደረግ

https://telegram.me/MuradAhmede
ሰበር ዜና‼️ #ሼር #ይደረግ
የሱና ወንድሞቻችን በአስቸኳይ ይፈቱ‼️

ንፁሀን የሱና ወንድሞች የታሰሩ በመሆኑ ይፈቱ። በአዲስ አበባ መጅሊስ ቢሮ አህባሾች እለተ ሀሙስ ሰኔ 23 በንብረት እና በአካል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሳቸው ይታወቃል። በዚህ ረብሻ እና ብጥብጥ የተሳተፉ በቦታውም ላይ ሆነው ሲቀሰቅሱ የነበሩ ዋነኛ አካላት ሸህ አሊን ጨምሮ አልተያዙም። ምንም ያህል የፌደራል ፖሊስ ሁነኛ መግለጫ ቢያወጣም በተግባር ግን እየሆነ ያለው በተገላቢጦሽ ነው።

ዛሬ ሰኔ 25 አረመኔው አህባሽ ቡድን ፍርድ ቤት ከንፁሀን ወንድሞቻችን ጋር ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን መርማሪ ፖሊስ መዘገቡን እንደተናገረው ከሆነ ነገሩን ቀድሞ በማንሻፈፍ ወንድሞቻችን የአዲስ አበባ መጅሊስን የሸህ አሊን ቢሮ ሰብረዋል በማለት ህግን የማዛባት ስራ እየተሰራ መሆኑን ታሳሪዎች ወንድሞቻችንን በዘይርንበት ልንረዳ ችለናል። ወንድሞቻችን እንዳሉን ከሆነ የአዲስ አበባ መጅሊስ የሴኪሪቲ ህጋዊ የሆነ መታወቂያ ኖሮን ሲያበቃ ህገ ወጥ በመሆነ መልኩ በሰአቱ የህግ አካላት ምስክር ትሆናላችሁ አግዙን በማለት ወደ ፖሊስ ጣቢያ ከወሰዱን በኃላ ሽብር ከፈፀመው ከአህባሹ ቡድን እኩል ሊያስሩን ችለዋል። በዚም አላበቃም ፍርድ ቤት በቀረብ ግዜ እኛ ህገወጥ እንደሆንን ተደርጎ ነው የተነገረው። በዚህም አማካኝነት ጊዜ ቀጠሮ ለሰኔ 27 ተቀጥረናል።

ወንበዴው የአህባሽ ቡድን ቀስቃሽ ሼህ አሊን ጨምሮ ቃሲም ታጁዲንም በገንዘብ የተወሰኑ ሰዎች ጋር ተመሳጥረው በፍርድ ቤት እና በእስር ቤት እየተመላለሱ ውስጥ ድረስ በመግባት ለአህባሾች አይዟችሁ ግፉበት አትፍሩ እያሉ በድጋሚ ለረብሻ እያዘጋጁዋቸው እንደሆነ በቦታው ተገኝተን ተመልክተናል። የህግ አካላትም ጥፋተኛ ማን እንደሆነ እያወቁ ፣ በሽብሩ ወቅት በአይናቸው አይተው እጅ ከፍንጅ የየዟቸውን ዱርዬዎች እስር ቤት ድረስ ይዘዋቸው ሄደው ሲያበቁ ፣ ነገሩን እንደረሳ ሆነው ህግን በማንሻፈፍ ከፍተኛ መድሎ በወንድሞቻችን ላይ እያደረሱ መሆኑ ታውቋል።

ህዝበ ሙስሊሙ ይህን አይን ያወጣ ወንጀልን በማውገዝ ከሱና ወንድሞቻችን ጎን እንዲቆም እያሳሰብን በጦር ሀይሎች ድልድይ ስር አካባቢ ኮልፌ ቀራኒዮ ፖሊስ ጣቢያ ቦታው ድረስ በመገኘት የዚያራ መረሀ ግብር እንዲያደርግ እናሳስባለን።


https://t.me/MuradAhmede
መልዕክት
=========
(ይህን መልዕክት ለሁሉም ሙስሊም ማኅበረሰብ አሰራጩት!)
||
በነገው ዕለት ማለትም እሁድ ግንቦት 20, 2015 ሸገር ሲቲ የሚባለውን ጨምሮ በጅማና በበርካታ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች «ለመከላከያ» በሚል ሽፋን ሰላማዊ ሰልፍ እንዲወጣ ቅስቀሳ እያደረጉ ነው።

በተለይም ወደ ሸገር ሲቲ በተካተቱት በወለቴ፣ ፉሪና መሰል አካባቢዎች ቤት ለቤት እየዞሩ «ነገ የድጋፍ ሰልፍ ስላለ እንድትወጡ፣ የቀረ ይቀጣል፣ ቤታችሁ ይፈረሳል!…» ወዘተ የሚል ማስፈራሪያ በመናገር እያስገደዱ ይገኛሉ። መኪና ራሱ ውጭ ላይ ብቻ እንዲቆም ማድረጋቸውን በውስጥ በተደጋጋሚ በሚላኩ መልዕክቶች ደርሶኛል።

የሰልፉ ዋና አላማ በትናንትናው ዕለት የተካሄደውን ሰልፍ ህገ ወጥ ነው በማለት ማውገዝና በሸገር ሲቲ እየተካሄደ ያለውን የመስጅድ ማፍረስ ዘመቻና የንጹሐን ዘጎች ቤት ማፍረስ ተግባር «ህጋዊና ተገቢ» ነው ብሎ ፈረሳውንና ማፈናቀሉን መደገፍ ነው።


የትኛውን የኦሮሞ ሙስሊምና ማንኛውም ሃገር ወዳድ ዜጋ በዚህ የግፈኞች ሰልፍ ላይ ራሱም ሆነ ቤተሰቡ መገኘት የለበትም። የሰልፉን አላማ በሌላ ቢሸፋፍኑትም እንዳትሸወዱ። ከወጣችሁ ግን ትናንት በተገደሉ ሙስሊሞች ደምና በጅምላ በወደሙ መስጅዶች፣ በቆሻሾች በተንገላታው የአላህ ቃል (ቁርኣን)፣ እየተደሰታችሁ መሆኑን እወቁት። አላህ ፊት ይፋረዷችኋል!

ምናልባት በመረጃ ክፍተት የተነሳ ወንድምና እህቶች እንዳይሸወዱ መልዕክቱን ሼር በማድረግና በተለያዬ መልኩ በማዳረስ የተደገሰልንን ሴራ ማክሸፍ አለብን። ከግፈኞች ጋር አናብርም
©ሙራድ ታደሰ
#ሼር አርጉ ለሁሉም ሙስሊም የመረጃ ክፍተት እንዳይኖር!!

https://t.me/MuradAhmede
የታላቁ አንዋር መስጅድ የአደጋ ጊዜ የድረሱልን አዛን አሰምቷል። በመስጅዱ ውስጥ የሚገኙ የተጎዱ ምዕመናን ከፍተኛ ስቃይ ውስጥ የሚገኙ ሲሆን ህክምና ማግኘት አልቻሉም። የመንግስት ታጣቂዎች ወደ ህዝቡ መተኮሱን እንዳላቆሙ የአካባቢው ነዋሪዎች በድጋሚ ገልጸውልናል።
#ሼር ሁላችሁም ለምታቁት ሰው አዳርሱ!!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/MuradAhmede
አንዋር መስጅድ አስቸኳይ አንቡላንስ ያስፈልጋል ብዙ ወንድሞች ደም እየፈሰሳቸው ነው !!!
#ሼር አርጉ!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአላህ ፈቃድ ዛሬ እሁድ ግንቦት 27/2015 ወደ ምዕራብ ኢትዮጵያ በተደረገ ቃፊላ የዳዕዋ ጉዞ 500 ሰዎች፤ ነሲሓ ቲቪ ላይ በጥዑም ዳዕዋዎቹ በምናውቀው በተወዳጁ ኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ እጅ ኢስላምን ተቀብለዋል።
#ሼር አርጉ ለወዳጅ ዘመድ !!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
አንዋር መስጅድ የጁመዓ ሶላት በሰላም ተሰግዶ ህዝቡም እንደወትሮው በሰላም እየወጣ ነው። አልሀምዱሊላህ

አብሽሩ ተንኳሽ የፀጥታ አካል እንኳን ቢኖር ሰብር አድርገን እንለፍ!
#ሼር ይደረግ
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
174 ሰዎች በዛሬው ዕለት ተፈተዋል።
❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️

የታሰሩብንን ወንድሞች በተመለከተ
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️

የሁላችሁንም ትብብር እንፈልጋለን
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️

ቤት ለቤት እንዲሁም በመስጅድ ዙሪያ ታስረው የሚገኙ እስከ ነገ 8:30 ድረስ ሁሉም ከ እስር ይወጣሉ። ኢንሻ አላህ

በፌደራል ፖሊስ እና በአዲስ አበባ ፖሊስ ጋር በነበረው ውይይት የታሰሩትን ወንድሞችን በተመለከተ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ሁሉም እንዲፈቱ መወሰኑን ተከትሎ አፈጻጸጹ ዛሬ ጀምሯል።

በዚህም መሠረት 174 ሰዎች ዛሬ ወደ ቤተሰባቸው የተቀላቀሉ ሲሆን ማንም ሰው እሰከ 8:30 ባለው ያልወጣ መሰጅዴን አታፍሩስብኝ በማለት የታሰረ በሙሉ እከሌ እዚህ ጣቢያ ይገኛል አልተፈታም በማለት ብትተባበሩ ለሚመለከተው አካል አደርሳለሁ።

ይህ እንዲሳካ የችግር ፈቺው ኮሚቴና Ustaz Abubeker Ahmed/ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ. ሚና ትልቁን ድርሻ ይይዛ።


#ሼር ይደረግ ለወዳጅ ዘመድ!!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/MuradAhmede
ለኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር የሚሰስት እጅማ አይኖርም!!!
--------------
2• 2 ሚሊየን ብር ተሰብስቦዋል !

ለኡስታዝ መሀመድ ከድር መኪና መግዣ ከወዳጆቹ 2•2 ሚሊየን ብር የተሰበሰበ ሲሆን ኡስታዝ በብዛት ለዳእዋ የሚንቀሳቀሰው ወደ ገጠሩ የሀገሪቷ ክፍል የአክፍሮት ሀይላት ወደ ሚበዙበት አከባቢ ነው ስለዚህ ደህና የሆነ መኪና መገዛት ስላለበት የተጀመረው እንቅስቃሴ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ሁሉም የበኩሉን አስተዋጽኦ ያድርግ

#ሼር_ማድረግ_እንዳትረሱ

ንግድ ባንክ
1000258086857
Muhammed Khedr Essa

AwashBank
01425270410300
Mohammed Kedir Essa

ZamZam Bank
0005087320101
Mohammed Kedir Essa

Bank Of Oromia
1000044934594
Mohammed Kedir issa

አቢሲኒያ ባንክ Mohammed Kedir issa
83146257
#አሳዛኝ_ዜና 😭😭😭😭
––––––––– #ሼር_ሼር

👉መስጂዳችንን ወደ ቸርችነት ከመቀየሩ በፊት እንታደገው
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ ያጀመዓ ዛሬ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ

ይህን ፁሁፍ የደረሳችሁ ወንድምና እህቶች ለአላህ ብላችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን አለም ባንክ አጠና ተራ ታክሲ መያዣ የሚገኘው
ለ6 ዓመት በክራይ ህዝበ ሙስሊሙ እየሰገደበት የነበረ መስጅድ አከራዮቹ ከዚህ በዃላ ክራይ አንፈልግም በማለት ለሽያጭ አቅርበውታል

የክራይ ግዜው የሚያበቃው ሐምሌ20 ማለትም 8ቀን ብቻ ነው የቀረው

ከሁሉም በጣም የሚያንገበግበው አጠገቡ የፔንጤ ቸርች አለ ሻጮቹ ቅድሚያ ለሙስሊሙ የሰጡ ቢሆንም ተረባርበን ካልገዛነው እነሱ አሰፍስፈው እየጠበቁ ነው

የመስጅዱ አስፈላጊነት መጥታችሁ ብታዩት የበለጠ ትረዱታላችሁ ከተለያየ ቦታ የመጣ ሁሉ ከአደባባዩ ቅርበት ስላለው ሰግዶ ወደ ስራ ለመሄድ በጣም አመቺ ከመሆኑ አንፃር ነው

#ብዛት_ተከታይ_ያላቸው_ፔጆች ጋርም መድረስ አለበት አንድ መስጅድ ለመያዝ ደም በሚፈስበት ሃገር በእጃችን ያለ እንደዋዛ ከለቀቅን ከሞትም በላይ ነው።
ለበለጠ አድራሻውን ለማወቅ ይደውሉ👇👇
09 11 18 21 23
09 32 50 73 24
ቤተሰብ በእጅጉ ተጨንቀዋል #ሼር በማድረግ ተባበሩን

ይህቺ ከላይ በፎቶ ያያቿት ልጅ ዛሬ ሚክሲኮ አደባባይ አከባቢ ከቀኑ 7:30 ገደማ ከእናቱዋ እያለች በእናቷ አምልጣት ጠፍታለች ስሟ ሂዳያ በድሩ ትባላለች በሰኣቱ የለበሰችው ልብስ ከስር ቀላ ያለ ከላይ ነጭ ቀሚስና ሂጃብ አድርጋለች።

የሚያሳዝነው ሌላኛው ደግሞ እናቷም ከጠፋችባት ቦኃላ ደንግጣ ስልኳን ዘግታ ወደ ቤት አልተመለሰችም ቤተሰብ በጣም በጭንቀት ውስጥ ነው።

#ሼር በማድረግም በመፖሰትም በዱኣም ተባበሩኝ ቤተሰብ ናት 💔
የአባቷ ስልክ በድሩ መሐመድ 0912409463
አ/ወሃብ መሐመድ 0928021661