Multiverse-BCF
104 subscribers
32 photos
1 video
92 links
Multiverse Business and Consultancy Firm
☝🏽
This is a consultancy and Training firm that provides physical and online Trainings, and Tutorials on wide range of subjects.

Subscribe us on Youtube:
http://youtube.com/@multiverse8
Download Telegram
ድርጅታችን Multiverse Consultancy & Training የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች የሚያስተዋውቅ በአማካይ 40 ሰኮንድ የጊዜ ርዝመት ያላቸው  2 የቪድዮ  ማስታወቂያ በአማርኛና በAfaan Oromoo በአነስተኛ ዋጋ ማሰራት ይፈልጋል ሰው ይፈልጋል። መስራት የሚችል ሰው በውስጥ ያናግረነኝ። 0941585877 ላይ
ወይም በቻናላችን  ቻናላችን https://t.me/multivers8 ሀሳቡን ይስጠን።
Job opportunity for professionals of Sport Science

http://youtube.com/@multiverse8
የትኛውንም ህጋዊ የሆነ መሸጥና መግዛት የምትፈልጉትን ነገር እዚ መለጠፍ ትችላላችሁ።
You can post legal product or service you sell/render here. You can also ask anything you want to buy from here.
https://t.me/multivers8market
በቁጥር 40 የሚሆኑ የድርጅት ሎጎዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ በክፍያ ማሰራት ስለምንፈልግ...ማንኛውም ሎጎ መስራት እችላለሁ የሚል ሰው በውስጥ መጥቶ በፍጥነት ያናግረን ያናግረን።
👍1
Splendid News

Multiverse
is organizing 3 public lecture webinars in the coming weeks .....
in collaboration with a reputable Buruuj Training Inistitute, which is based in Kenya.

The topics of the public lectures are

1. The arts of Public speaking (on 3rd December, 2022)

2. Running Effective Online Businesses (Date: to be decided)

3. Islamic Finance (Date: to be decided).

Stay tuned and enjoy our services

Youtube: http://youtube.com/@multiverse8
Telegram: https://t.me/multivers8
Phone: 09-41-58-58-77
https://t.me/multivers8market
Multiverse Ethiopia in Partnership with BTI College Kenya Brings you a Training on Islamic Finance

Title: Creation and Operationalization of Islamic Finance Products in Ethiopia

Trainer. Dr. Tego Wolasa from Nairobi,Kenya:  (Expert of   Islamic Finance and Entrepreneurship)
Date:  Oct 3rd and 10th
Time: 8:30pm
Sessions: 2 sessions
Mode: Online
Payment: Free

For Further information join contact us 
https://t.me/multivers8market
Only 3 days left

Islamic Banking Online training
as of November 17,2023

ሀገራችን ወስጥ ብዙ ባንኮች በወለድ አልባ ስርኣት መስኮቶችን (Windows): ቅርንጫፎችን (subsidaries) ና አጠቃላይ አገልግሎቶችን (fulfilledged services) መስጠት እና ገንዘብ መሰብሰብ ከጀመሩ ሰነባብተዋል።
ለዚህም ሲባል ባንኮች ውስጥ ብዙ የስራ መደቦች እየተፈጠሩ የወለድ አልባ ባንክ ሰራተኞች እየቀጠሩ ይገኛሉ፡፡
አዳዲስ ትላልቅ  እና አነስተኛ ድርጅቶችም በወለድ አልባው ዘርፍ እየተስፋፉ ይገኛሉ

እርሶስ?
1. ባንኮች ወስጥ በተለያዩ የሙያ መደቦች ተቀጥረው መስራት ያስባሉ?
2. በወለድ አልባ ስርኣት ተበድረው የራስዎን የግል ነግድ ስራ ላይ ለመሰማራጽ ያስባሉ
3. ወይስ የግል ደርጅቶች ላይ በሰራተኝ፤ በአመራር ወይም በአማካሪነት ለመስራት ያቅዳሉ?

እንግዲያውስ  መልቨርስ ኢትዮጵያ ናይሮቢ ከሚገኘው ቢ ቲ አይ የሰልጠና ማእከል ጋር በመተባበር ከፈረንጆቹ ኖቬምበር 17 2023 ጀምሮ  በIslamic Finance እና የሸሪኣ ትምህርት እስከ PhD በተማሩና ባንኮችን በመምራት ብዙ ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች አማካኝነት ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን ጨርሶ እየጠበቃቸሁ ይገኛል።

ስለ ስልጠናው ይዘት እና አይንቶች ዝርዝር መረጃ ለማግኘት 


በስልክ ቁጥር፡ +251941585877 ላይ ይደውሉ
ወይም በተሌግራም
https://t.me/Multiverse_IslamicFinanc

መልቲቨርስ
Channel photo updated
የቅጥር ማስታወቂያ
Multivers & BTI Consultancy  ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

*የስራ ቦታ =አ/አ
*ብዛት = 1
* ደመወዝ= በስምምነት
*ተፈላጊ ችሎታ: የድርጅቱን ስራ በትጋት እና ፈጠራ በታከለበት መልኩ መስራት የሚችል/የምትችል
* የት/ት ዝግጅት በየትኛውም የቢዝነስ እና ተዛማጅ ትምህርቶች BA ድግሪ እና ከዛ በላይ ያለው/ያላት።

መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች CV በቴሌግራም አድራሻችን @Multiverse_Con
እንድትልኩ እንጠይቃለን
የተለያዩ ሀገር ምሁራንን በመጋበዝ  በተለያዩ ርዕሶች ላይ የ Online ስልጠና በመስጠት የሚታወቀው ድርጅታችን መልቲቨርስ  አሁን  ደግሞ በአውሮፓ ህብረት ፈንድ ስር የአፍሪካ ተማሪዎችና ምሁራን ፎረም ምክትል አምባሳደር የሆኑትን ሚስተር ዩሱፉ ዳውዳን ከቤኒን ሀገር ይዞላችሁ ቀርባል።
ተሳተፉ የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ ።

የስልጠናውን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት
የቴሌግራም መስመራችንን
https://t.me/Multiverse_Training
ይቀላቀሉ።
ሌሎችንም ይጋብዙ።
መልቲቨርስ፤ የመፍትሄዎች በር
Channel photo updated
Looking for hosts
Dear all. the website for Multiverse BC is already developed.
Now we are looking for hosts for our website that would offer Fast, Affordable, Safe and Secure hosting.
Would you please recommend us with their details.
Thank you!
Forwarded from Freе Рrem
Free distribution of TG Prеmіum! Рlacеs аrе liмitеd https://cutt.ly/ttUobfii