Mtu section "O" student's channel
27 subscribers
24 photos
12 files
11 links
የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ አመት ሴክሽን "O" ተማሪዎች ቻናል ነው።
ተማሪዎች ተቀላቀሉን

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Light of the Green valley!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@mtuoo
@mtuoo
Download Telegram
>>>
በአንድ ግዛት የሚኖር ንጉሥ ነበር። አንድ ቀን በህልሙ ጥርሶቹ ሁሉ ሲረግፉ ያያል። በዚህ ጊዜ ህልም የሚፈታለት ሰው ያስጠራና ህልሙን ይናገራል።

ህልም ፈቺውም በመገረም
"ይህን ህልም ያየኸው አንተ ነህ? እርግጠኛ ነህ?" ሲል ይጠይቀዋል።

ንጉሱም "አዎ እኔ ነኝ።" ይለዋል። "ቤተሰቦችህ በሙሉ ካንት ፊት አይንህ እያየ ይሞታሉ" ብሎ ይነግረዋል

በዚህ ጊዜ ንጉሱ ተቆጣ..."ይሄን ቀባጣሪ እስር ቤት ወርውሩልኝ" ሲል አዘዘ። ትዕዛዙም ተግባራዊ ሆነ።

ሌላው ህልም ፈቺም የመጀመሪያው አይነት በመሆኑ ንጉሡ ተበሳጨ። እሱንም ወደ እስር ላከው።

ሶስተኛ ህልም ፈቺ ተጠራ እንደተለመደው ህልሙን ተናገረ "ንጉሥ ሆይ እርግጠኛ ነህ? አንተ ነህ ያየኸው?" በማለት ጠየቀው።

ንጉሡም "አዎን ምነው?"... ሲል አትኩሮ ተመለከተው "እንኳን ደስ አለህ።" በማለት ተናገረ። "ለምኑ? ..." ሲል ንጉሱ ጠየቀ። "የዚህ ህልም ፍቺ ከቤተሰቦችህ ሁሉ ረዥም እድሜ የምትኖረው አንተ መሆንህን ነው የሚያሳየው። እናም እንኳን ደስ አለህ።" በማለት በደስታ ተናገረ።

በዚህ ጊዜ ንጉሡ ተደሰተ... ለህልም ፈቺውም ስጦታ በመስጠት በክብር አሰናበተው።

👇
የንጉሡ እድሜ ከቤተሰቡ በለጠ ማለት ቤተሰቦቹ ቀድመውት ይሞታሉ ማለት አይደለምን?? ሆኖም ግን ሀሳቡ አንድ ሆኖ ሳለ የንግግር ስልት መለያየት ብቻ ሊያናድድ እና ሊያስደስት ችሏል።

✔️ የነገሮችን ትርጓሜ ለሌሎች አሳምኖ መንገር መቻል ከበድ ያለ ጉዳይ እንኳን ቢሆን በቀላሉ እንዲቀበሉት ያደርጋል!!
📖 📖 📖 📖 📖
https://t.me/mtuoo
ቅብብሎሽ😒

ምርጫ ቦርዱ:- ተማሪዎች እስከ ግንቦት 30 ግቢ ቆይተው ከዛ ቡሃላ ወደ ቤተሰባቸው ይመልሳሉ።

#MOSHE :- በምርጫው ወቅት ተማሪዎች ወደ ቤታቸው አይሄዱም🤷‍♂

ምርጫ ቦርድ:- ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ከምርጫው በፊት አንድ ሳምንት ከምርጫው ቡኋላ እንድ ሳምንት ይዘጋሉ።

#MOSHE :- ዩኒቨርሲቲዎች በምርጫ ወቅት አይዘጉም።

ምርጫ ቦርድ:-ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ከምርጫው በፊት ጥሪ አይደረግም።

MOSHE :- አዲስ ገቢ ተማሪዎች እስከ ግንቦት 30 ድረስ ወደ ግቢ ይገባሉ።


ሁለቱ ቆይ ለምን አይስማሙም🤷‍♂ ችግራቸው ምንድነው??

የምር እነሱም አልተስማሙም😒 በየቀኑ አዲስ ነገር ያወጣሉ። ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣችሁ😢

New coming students👇
https://t.me/Freshstudents

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
#ቃል @Aşk
.
ሰው ፍቅሩን ሲያፈቅር ቃላት አጣሁ ብሎ በቃል ያማሃኛል
እኔ አንቺን ሳፈቅር እንኮን ቃል ሊጠፋኝ ሌላ ቃል ያጥረኛል
በልቤ ቅርፅ ምት ቃላት ይጠበኛል
በልጓም አልባ አፌ ብዙ ይተርፈኛል
ልበ ቃል አርግዤ
እንዴት ይጠፋኛል በፍቅር ተይዤ?
-----
"ላወድስሽ ስሻ ቃል ካፌ አይወጣ ይጠፋኛል ሳይሽ
አፌ ይያያዛል ምን ብዬ ልንገርሽ"?
እያለ አፍቃሪ ያወራል ጭንቀቱን
ፍቅሩን የመፍራቱን
ያወራል ስሞቱን
ሰው ፍቅሩን ሲያፈቅር ቃላት አጣሁ ብሎ ቃል ያማሃኛል
እኔ አንቺን ሳፈቅር እንኮን ቃል ሊጠፋኝ ሌላ ቃል ያጥረኛል
Life is.....

Life is an opportunity, benefit from it.
Life is a beauty, admire it.
Life is a dream, realize it.
Life is a challenge, meet it.
Life is a duty, complete it.
Life is a game, play it.
Life is a promise, fulfil it.
Life is sorrow, overcome it.
Life is a song, sing it.
Life is a struggle, accept it.
Life is a tragedy, confront it.
Life is an adventure, dare it.
Life is luck, make it.
Life is life, fight for it.

🦚- Mother Teresa (1910-1997)

●•• ◉ Join us share◉●••
═════❥━━━❥═════
🌾ነገ መልካም ይሆናል ! 🌾
🔊የአንድ ሰው እውነተኛ ማንነት ያለው በሚነግርህ ነገር ላይ ሳይሆን በማይነግርህ ነገር ላይ ነው። ስለሆነም ፀባዩን በደንብ ለማወቅ ከፈለክ የሚነግርህን ሳይሆን የማይነግርህን አዳምጥ ።


@mtuoo
@mtuoo
አሰፊው:- እስኪ ይሔን ሱሬ ዘረኛ አድርግልኝ

ሰፊው:- ምን ማለትህ ነው አልገባኝም?

አሰፊው:- ማለቴ አጥብብልኝ።


@mtuoo
The aim of education is to convert an empty mind into an open mind.
📚Education is the highest attainment in the world.
📚The name of the ability to cope with life's circumstances is education.

🤜🏿The work of a modern teacher is not to cut the forest but to irrigate the desert.

Two goals of good education are
👉Intelligence
👉Characteristics

@mtuoo
@mtuoo
ሶስቱ በፍጹም ልታፍሩባቸው የማይገባችሁ ነገሮች

1. በተፈጥሮ ባገኛችሁት ማንነታችሁ በፍጹም አትፈሩ!
ዘራችሁ፣ ቋንቋችሁ፣ መልካችሁ፣ ቁመናችሁ፣ የተፈጥሮ ዝንባሌያችሁ፣ አእምሯችሁ ለመገንዘብ የሚቀናውና የማይቀናው . . . እና መሰል በፈጣሪ ምርጫ የተሰጧችሁ ነገሮች በፍጹም አያሳፍሩም፡፡ ማንነታችሁን ተቀበሉና ቀና ብላችሁ ኑሩ፡፡ እነዚህን ነገሮች ባለመሸሸግ ማንም ሰው አወቀውም ሆነ አላወቀው፣ እንዲሁም ደግሞ ማንም ሰው ምንም አለና አሰበ ምንም አይነት ስሜት የማይሰጣችሁ ደረጃ እስከምትደርሱ ድረስ በራሳችሁ ላይ ስሩ፡፡

2. በየእለቱ በሚሰማችሁ ስሜት በፍጹም አትፈሩ፡፡
ስሜት ሁሉ ወደ ትክክለኛ ተግባር እንደማይወስድ የማወቃችንና ስሜትን ተከትሎ ለምናደርጋቸው ነገሮች የመጠንቀቃችን እውነታ እንደተጠበቀ ሆኖ በሚሰማን ስሜት ግን ልንሸማቀቅና ልናፍር አይገባም፡፡ የኃዘን ስሜት፣ የፍርሃት ስሜት፣ ግራ የመጋባት ስሜት፣ የመጸጸት ስሜትና የመሳሰሉት ስሜቶች ሰው የመሆናችንና በተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ የማለፋችን ማስረጃ ናቸው እንጂ በፍጹም ልናፍርባቸው የሚገቡ ነገሮች አይደሉም፡፡ ስለዚህ፣ የሚሰማችሁን ስሜት ሳትደባብቁና ሳታምቁ በትክክለኛው ቦታ፣ ጊዜና መጠን የመግለጥን ነጻነት ለራሳችሁ ስጡ፡፡

3. በኑሮአችሁ ደረጃ በፍጹም አትፈሩ፡፡
ከገንዘብ፣ ከቁሳቁስና ከመሳሰሉት እዚህ ምድር ላይ ለቃቅመናቸው በመጨረሻም እዚሁ ጥለናቸው በምንሄዳቸው ነገሮች ላይ የተመሰረተ የማንነትን ዋጋ ተመን በራሳችሁ ላይ ላለማውጣት የምትችሉትን አድርጉ፡፡ ያላችሁበትን የኑሮ ደረጃ ሰዎች አወቁትም ሆነ አላወቁት በስሜታችሁና በስነ-ልቦናችሁ ላይ ምንም አይነት ለውጥ እስከማያመጣ ድረስ ምልከታችሁን ለመቃኘት ሞክሩ፡፡

ሁላችንም ብንሆን ሊያሳፍረን የሚገባን ነገር የክፉ ባህሪያችን ጉዳይ፣ ሊያኮራን የሚገባን ነገር ደግሞ በማንነታችንና በአቅማችን የሰራነው መልካም ተግባር ጉዳይ መሆኑን ማስታወስ ያስፈልጋል
"You get what you repeat!"
Wana irra dedebitee gotuu argata!
ደገግመህ ያደረከውን ነው የምታገኘው!
መለያየት ማለት

እየው ትላንትና ከትላንትም በስቲያ
ያዩሽ ሰዎች ሁሉ ከእቅፌ ጉያ
ዛሬን ተራርቀን ብቻዬን ቢያዩኝ
ከድታዋለች ብለው ከንፈር መጠጡልኝ
እባክሽ የኔ ዓለም ፈጥነሽ ንገሪያቸው
ሴትን ማፍቀር እንጂ ማባበል አይችልም ብለሽ አስረጃቸው
ለእኔ እና ለአንቺ እኮ መለያየት ማለት
በሩቅ መፋቀር ነው ያለመተያየት
ያለመተያየት መፋቀርም ማለት
በምናልባት ተስፋ የምትቆም ሕይወት
ዘወትር ዘወትር ምናልባት
ምናልባት እያለች የምትኖር ሕይወት
በተስፋዋ መሀል ጥቂት ደስታ አላት
በተስፋችን መሀል መፋቀሩ ካለን
ናፍቆት አካል ገዝቶ እንተያያለን
ብለሽ ንገሪያቸው
ልቤና ልቡናው ተጣብቋል በያቸው
እንጂ በእኛ መሀል መለያየት ማለት
በሩቅ መፋቀር ነው ያለመተያየት
በሩቅ መሰማማት በድምፅ አልባ ቃላት

✍️በገጣሚው ተገጠመ

@mtuoo
@mtuoo
በአወዛጋቢነት ከሚታወቁት ሮበርት ሙጋቤ ከበርካታ ቀልዶቻቸው መካከል
ጥቂቶቹን እነሆ !!

1:- አፍሪካ ውስጥ በስነ-ስርዓት የሚከበረው ማስጠንቀቂያ "battery
low !"የሚለው ብቻ ነው።

2:- ሴቶች በሙሉ የኤድስ መድሃኒት እስኪገኝ ድረስ የግብረ ስጋ ግንኙነት
(Sex) አንፈጽምም ብለው ቢያምጹ ኖሮ፡ ወንዶች በ30 ቀናት ውስጥ
መድሃኒቱን ባገኙት ነበር።

3:- ናይጄርያን የመሰሉ ብዙ ቋንቋዎች የሚናገር ህዝብ ያላቸው አገሮች፡
ዱዳ (መስማት የተሳነው) ፕሬዝደንት ነው የሚያስፈልጋቸው።

4:- አዳምና ሄዋን ቻይናዊያን ቢሆኑ ኖሮ፡ እስካሁን ድረስ ገነት ውስጥ
በኖርን ነበር። ምክንያቱም የእጸ በለስ ፍሬውን ትተው እባቡን በበሉት ነበር።

5:- ከአንድ ሰው በላይ የምታፈቅር ከሆነ፡ ውስጥህ ያለው ልብ
ሳይሆን'memory card' ነው፡

6:- አንዳንድ ጊዜ ወደ ኋላ መለስ ብለህ ስትመለከት ከእናትህ በላይ ለሴት
ልጅ ገንዘብ የምታጠፋ ከሆነ ያኔ እጀ-ሰብ እውነት መሆኑ ይገባሃል።

7:- አንዳንድ ሴቶችን ስትመለከት ጂም የሚሰሩ ይመስላሉ። ግን
የጂምናዝየምን በር እንኳ አይተውት አያውቁም። ሆኖም ግን ከአንዱ ወንድ
ወደ ሌላው ወንድ ለመሮጥ ሲሉ ቅርጻቸውን ይጠብቃሉ።

8:- ትዳር እያለህ ከተማሪ ሴቶች ጋር መውጣት ደስ የሚልህ ከሆነ
ለሚስትህ የተማሪ ዩኒፎርም ግዛላት፡፡

9:- ሰይጣን ራሱ gay አልነበረም፡ ምክንያቱም እራቁቱን ከነበረው አዳም
እራቁቷን የነበረችውን ሄዋንን ስለመረጠ፡፡

10:- አስቀያሚ ከሆንክ አስቀያሚ ነህ ስለ ውስጣዊ ውበት አትናገር
ምክንያቱም X-ray እያየን አይደለም የምንሄደው፡፡

11:- አምላክ ምርጥ ተመራማሪ ነው፡፡ ምክንያቱም ከወንድ ልጅ የጎድን
አጥንት ወስዶ ድምጽ ማጉያ (loud speaker) ፈጠረ፡፡

12:- ዓለም አፍሪካን በድላታለች……

ከአውሮፓ አንድ ነጭ ወደ አፍሪካ ከመጣ የውጪ ዜጋ ጎብኚ ይባላል።

ከአፍሪካ አንድ አፍሪካዊ ወደ አውሮፓ ከሄደ ግን ህገ ወጥ ስደተኛ ይባላል፡፡

በግሩፕ ነጮች ወደ አፍሪካ ከመጡ ቱሪስት ይባላሉ፡፡ በብዛት አፍሪካዊያን
ወደ አውሮፓ ከሄዱ ደግሞ ረፍዩጂስ (ስደተኞች) ይባለሉ።

ነጮች አፍሪካ ውስጥ መጥተው የአፍሪካዊያን አሰሪ ይሆናሉ፡፡ አፍሪካዊያን
አውሮፓ ሄደውም የነጮች ሰራተኛ ነው የሚሆኑት……


ስለዚህ ዓለም በአፍሪካ ላይ ፍትሓዊት እንዳልሆነች በዚህ እንረዳለን፡፡
ኮሜዲያን ብቻ እንዲቀልድ ማነው ያለው።
😂ለፈገግታ😃

ባልና ሚስት ናቸው። ከተጋቡ ጀምሮ ወሲብ ሚባል ነገር
ፈፅመው አያውቁም ። በተለይ ባልየው ፣ ወሲብ ምን ይሁን
ምን ምንም ሚያውቀው ነገር የለም! ። ሚስት በዚህ ነገር ሁሌ
እንደተበሳጨች ነው በቃ ፣ አንድ ቀን ታድያ ሚስት ያላትን
ብልሃት ተጠቅማ ማታ ከሥራ ሲመጣ ፣ በመከራ ወሲብ አደረጉ
ባልዬው በጣም ተመችቶት "አንቺ ይሄ ነገር በጣም ነው
ሚጣፍጠው ባክሽ " ብሎ ሁለተኛውን ደግሞ ተኛ ።
በማግስቱ ማታ የባል አባት በእንግድነት መጣ ።
እራት ቀርቦላቸው ተበላ ተጠጣ ። ከዛ ሚስት እጃቸውን
እያስታጠበች ፣ ባልዬው " ማሬ " ብሎ ጠራት (ወሲብ ካደረጉ
በኋላ ነው ማሬ ብሎ መጣራት የጀመረው) ሚስት "አቤት "












" እስቲ ማታ ካቀመሽኝ ከሚጣፍጠው ነገር ለአባዬም
አቅምሺው ይየው እስቲ " ብሏት እርፍ
😂😂😂😂
ይሄ ባል ነው "አባል" ነው
የተመቸው 👍


@Mtuoo
Never ignore a person who loves and cares for you, because one day you may realize that you’ve lost the moon while counting the stars.
🌕
💚Leave the past in the past, it came to pass not to stay, live for what today has to offer, not what yesterday has taken away.

💜Two things make us sad: Living in the past and comparing our life with others.

📍Why worry about the past that you can't change?
📍Why compare your life with someone who is not you?
📍Why live in regrets and miss the blessings today brings and tomorrow promises?

💛If you want to be happy, do not dwell in the past, do not worry about the future, focus on living your life fully in the present.

💙One day you will look back and realize that you worried too much about things that won't really matter in the years to come.The past is past, those who dwell in the past don't last, their present fade very fast.

💜Your past was part of the process, it is not you. Do not have regrets about how it turned out, or the mistakes you made. Your worry and regrets won't change what is done.

❤️And if anyone tries to remind you of what you did wrong in the past,
Simply tell them you don't live there anymore.You've moved on and living fully today is all that now matters to you!

Happy Now💛

@mtuoo
@mtuoo
፫ መለየትን የማይፈራ መውደድ የማይችል ብቻ ነው.......


ፍቅር ደካማም ያደረግናል። በጥልቅ ስታፈቅሩ ያፈቀራችሁት ሰው ዓለማችን ይሆናል። ጎዶሎአችን በብቸኛነት የሚሞላ ሰው ያ ሰው ብቻ መስሎ ይሰማናል። ስለሆነም ያ ሰው ማጣት ወደ ጎዶሎነታችን የሚመልሰን የብቸኝነት ዜማ አድርገን እቆጥረዋለን። ጥልቅ ፍቅር ታላቅ የማጣት ፍርሀትን ይወልዳል። ለኔ እንዲያውም እንደ ፍቅር ፈሪ የሚያደርገን የለም። ታላቁ ፍርሀት የሚፀነሰው እጅግ አብልጠን የምንወደውን ነገር ላለማጣት ነው። ፍቅር ልክ እንደ ስልጣን ነው። ባለስልጣን ስለወንበሩ ላይፈራና ላይጨነቅ ይችላልን? ፍቅር ውስጥ እምነትና ተስፋ ቢኖሩም ፍፁም እርግጠኛ መሆን የምንችለው በራሳችን እምነትና ተስፋ ላይ እንጂ ባፈቀርነው ሰው ስለእኛ ስላለው እምነትና ተስፋ እርግጠኛ መሆን ስለማትችል እሱን የማጣት ስጋት ልባችንን ውስጥ መንቆርቆሩ አይቀሬ ነው። እኛ ባለን እውቀት፣ እምነትና ተስፋ ብቻ ፍቅሩ አይቆምምና!


ማሳሰቢያ:- "እኛ" እያልኩኝ መክተቴ በ(እኛ) ለመሸቀል ሳይሆን አብዛኞቻችን የምንጋራው ነው ብዬ ከማሰብ ነው። እኔን አይመለከት የሚል ካለም እንዳሻው .....




@mtuoo
@mtuoo
@nure_m
It is easier for the world to accept a simple lie than a complex truth.
🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

🌸You control your attitude. If you are negative it is because you have decided to be negative and not because of other people or circumstances.
Forwarded from Deleted Account
ታገስ!

ሁልጊዜም በህይወት መነሻህና መድረሻህ ስታስበው ቀላል ነው፤ መሀሉ ግን አይነገርም! አየህ ፈተናው፣ ተስፋ መቁረጡና ከባዱ ጊዜ ያለው መሀሉ ላይ ነው። ይሄን ወሳኝ ጊዜ በጥበብ ልታልፍ የምትችለው በአንድ ነገር ብቻ ነው 'በትዕግስት!' ወዳጄ ታገስ አለበለዚያ ምንም ብትለፋ ህይወትህን አትቀይርም!

ውብ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 17 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.