እኛም እንሮጣለን።
ለውጤት፣ ለዲግሪ፣ ለሥራ፣ ለቤተሰብ፣ ለወደፊት።
ነገር ግን በዚህ ሁሉ ሩጫ ውስጥ፣ አንድ ጥያቄ በጸጥታ ይከተለናል፦
ወዴት እየሄድን ነው?
ዓለምን ለማሸነፍ እየሮጥን ነው?ወይስ አኼራችንን ?
አላህ እንዲህ ይላል፦
وَٱبْتَغِ فِيمَآ ءَاتَىٰكَ ٱللَّهُ ٱلدَّارَ ٱلْـَٔاخِرَةَ ۖ وَلَا تَنسَ نَصِيبَكَ مِنَ ٱلدُّنْيَا ۖ وَأَحْسِن كَمَآ أَحْسَنَ ٱللَّهُ إِلَيْكَ ۖ وَلَا تَبْغِ ٱلْفَسَادَ فِى ٱلْأَرْضِ ۖ إِنَّ ٱللَّهَ لَا يُحِبُّ ٱلْمُفْسِدِينَ
"አላህ የሰጠህን ነገር ተጠቅመህ የአኼራን ሕይወት ፈልግ፤ ነገር ግን ከዱንያም ያለህን ድርሻ አትርሳ። አላህ እንዳመለከተልህ አንተም መልካም አድርግ"። ቁርአን 28፥77
ይህ አያ ብዙ ነገር የሚያስተምረን አንድ ትልቅ ሚዛን ነው።ዱንያን ትተን አኼራን ብቻ አንፈልግም፤ አኼራን ረስተን ዱንያንም አንከተልም።እውነት ነው መማር ፣መሥራት እና ሕልማችንን መከተል አለብን።
ነገር ግን የሶላት ጊዜ ሲደርስ ፣ ተጣሪው ሲጣራ፣የቁርአን ድምፅ ስንሰማ
የፈተናውን ገጽ ለጥቂት ደቂቃዎች እንዝጋ፤
ብዕራችንን እናስቀምጥ፤የምድርን ጩኸት ዝም አስብለን ወደ ፈጣሪያችን እንጠጋ ፤
ከመጽሐፉ ተነስተን ወደ ሰገድንበት ምንጣፍ እንመለስ።
ምክንያቱም የምንማርበትን አእምሮ ፣ የምንይዘውን ጊዜ እና የምትከተለውን ሕልም በልባችን ያስቀመጠውም እርሱ ነው።
አንድ ቀን ይህ ክፍል ባዶ ይሆናል፤
የዛሬው ፈተና ይረሳል፤
የዛሬው ውጤት ቁጥር ብቻ ይሆናል፤
የዛሬው ዲግሪም ከእጃችን ይወጣል፤
ነገር ግን ከአላህ ጋር ያሳለፍነው ጊዜ፣ ያደረግነው መልካም ሥራ፣ ያለን ኢማን ለወዳኛው ቤታችን ይቀመጥልናል።
መጽሐፋችንን አንክደን ቁርዓናችንም አቧራ አይልበስ። ዲግሪያችንም የዓለም መንገዳችንን ያሳምርልን።ኢማናችን ደግሞ የአኼራውንን መንገድ ያብራልን።ሁለቱንም እንያዝ፤ አንዱን ለሌላው ሳንሰዋ።
በአንድ እጁ መጽሐፍ፣ በሌላ እጁ ደግሞ ሱጁድ ለማድረግ መሬቱን ይደገፍበታል።
እንዲህ ነው የሙስሊም ተማሪ ጉዞ።

❤41
ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ (MSL) ከአዲስ አበባ ከሚገኙ ኮሌጆች ጋር በመተባበር ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቶላችኋል!
በፕሮግራሙ በመሳተፍ የሚከተሉትን ዕድሎች ያገኛሉ፦
✅ የMSL አባል የመሆን ዕድል
✅ MSL በሚያዘጋጃቸው ፕሮግራሞች ላይ የመሳተፍ ዕድል
✅ የሊደርሺፕና የግል እድገት ስልጠናዎች
✅ ሰርተፊኬት የሚሰጥባቸው ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች
✅ አካዳሚክ ሜንቶርሺፕ
🎁 ልዩ ሰርፕራይዝም ይጠብቃችኋል!
📌 ዕድሉን እንዳያመልጣችሁ ከታች ባለው ሊንክ አሁኑኑ ተመዝገቡ፦
🔗 [https://ms-league.github.io/msl-event/]

❤10🔥1
Ready to stop wasting hours on repetitive tasks and make AI work for you? 🚀
❤8
Join the 4-Day Everyday AI & Workflow Automation Masterclass organized by MS-League Academic and Tech Empowerment Wing, led by Arefat Muhammed! Whether you are studying or working, discover how to turn tools like ChatGPT, Claude, and Gemini into your personal productivity engine. What you will master:
💡 High-impact Prompt Engineering & Ideation
📄 Synthesizing heavy documents & automated research
📅 Building realistic study & project roadmaps
✍️ Crafting polished reports, emails, and drafts in seconds
🎁 Bonus: Walk away with a personal AI prompt library & workflow cheat sheet! Details:
🗓 Start Date: Saturday, OCT 17
⏱ Time: 9:00 PM (3:00 LT)
📍 Platform: Online (Zoom)
⏳ Duration: 4 Days ⚠️ Limited spots available! Slots are filling up fast, so make sure to claim yours before registration closes. 🔗 Register now: https://forms.gle/2BixSkSC6XbsTTsz7 #AI #PromptEngineering #WorkflowAutomation #Productivity #MSLeague

Google Docs
Registration: AI Beyond the Chat Training
Welcome! "AI Beyond the Chat" is a practical training program designed to help you build real-world workflows, prompt effectively, and create high-impact work using AI.
Please complete this short registration form. We will reach out via Telegram/SMS with…

🔥9❤8
«اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الهَمِّ وَالحَزَنِ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنَ العَجْزِ وَالكَسَلِ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنَ الجُبْنِ وَالبُخْلِ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ غَلَبَةِ الدَّيْنِ وَقَهْرِ الرِّجَالِ»
“አላህ ሆይ! ከጭንቀትና ከሀዘን፣ ከአቅም ማነስና ከስንፍና፣ ከፍርሃትና ከስስት፣ ከዕዳ መብዛትና ከሰዎች መጨቆን በአንተ እጠበቃለሁ።” ሰሒሕ አል-ቡኻሪ (6369)

❤13
የዓመቱ መጀመሪያ ላይ አብዛኞቻችን የትምህርት ውጤታችንን ለማሻሻል፣ ጤናችንን ለመጠበቅ፣ መጥፎ ልማዶችን ለመቀየር ወይም ጠቃሚ ልማዶችን ለመጨመር እቅድ እናወጣለን። ከጊዜ በኋላ ግን ስንፍና፣ ትኩረት ማጣትና መዘናጋት ካቀድነው ለመድረስ እንዲከብደን ያደርጋሉ። ስለዚህ ብዙ ጥናቶችና አነቃቂ መጻሕፍት ቢኖሩም፣ ነቢዩ ﷺ ራሳችንን ከስንፍና እንድንጠብቅ የተዉልንን ሱናዎች ማወቅና መተግበርን የሚደርስ የለም።
ከስንፍና ራሳችንን ለመጠበቅ ዱዓ ማድረግ አንዱ መንገድ ነው። ነቢዩ ﷺ ከጭንቀት፣ ከሀዘን፣ ከአቅም ማነስ እና ከስንፍና አላህን ይማጸኑበት የነበረውን ዱዓ መጨመር እንዲሁም አካላዊ እንቅስቃሴን ማዘውተርም ይመከራል። ረሱላችን ሰ.ዐ.ወ በሕይወታቸው ንቁና ተንቀሳቃሽ ነበሩ፤ እኛም በየቀኑ ትንሽ እንቅስቃሴ በማድረግ ሰውነታችንን ከዝግመት መጠበቅና አእምሮአችንን ንቁ ማድረግ እንችላለን። በተጨማሪም ምግብንና እንቅልፍን በልኩ ማድረግ የሚበጅ ሲሆን ቀጣይነት (consistency) የምንለው ጽንስ ሀሳብ ደግሞ ስንፍናን ለማስወገድ ቁልፍ ሚና ይጫወታል።
ስለዚህ ትምህርት ላይ፣ ስራ ላይም ሆነ ሌሎች ኢባዳዎች ላይ አንዳች ስንፍና አልያም ከእቅዳችን እንደራቅን ሲሰማን ፣ ሁሉንም በአንድ ጊዜ ለመለወጥ ከመሞከር ይልቅ አንድ ሱና፣ አንድ ትንሽ ተግባር፣ አንድ እርምጃ በማለት እንጀምር።

❤31
﴿إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا فَلَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ﴾
سورة الأحقاف: ١٣
«ጌታችን አላህ ነው ያሉት፣ ከዚያም በእምነታቸው ላይ የጸኑት፣ በእነርሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነሱም አያዝኑም።»
(ሱረቱል አሕቃፍ 13)
🤍 قال رسول الله ﷺ:
«قُلْ آمَنْتُ بِاللَّهِ، ثُمَّ اسْتَقِمْ»
📚 رواه مسلم (٣٨)
«በአላህ አምኛለሁ በል፤ ከዚያም በእምነትህ ላይ ጽና።»
እውነተኛ የኢማን ውበት በቃላችን ብቻ አይደለም፤ በሥራችን፣ በትዕግሥታችን፣ በአምልኮአችንና በአላህ ላይ ባለን ጽናት ይገለጣል።
ሰዎች ቢለወጡ፣ ሁኔታዎች ቢቀየሩ፣ መንገዱም ቢከብድ፤ ከአላህ ጋር ያለን ግንኙነት እንዳይዳከም እንጠብቅ። በመልካም ሥራ እንጽና፣ ከሐራም ነገረ እንራቅ፣ ምሕረቱንም በተስፋ እንጠብቅ።
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين
በኢማናችን ላይ የምንፀናበት፣ሀገራችን ሰላም የሚሆንበት፣በሩቋ ሀገር ያሉትም ያሉበትን ጭንቅ የሚረሱበት ከአላህ የሆነ እርዳታ እና ድል የሚያገኙበት፣ ተረጋግተው የድል ሰላት የሚሰግዱበት፣ ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን፣ ለሞቱት ሸሂድነትን የሚወፈቁበት፣ በሰለዋት፣ በካህፍ እና በዱዓ የደመቀ እና የተዋበ...
መልካም ጁምዐ✨

❤15👍2
🚨 Registered for the 4-Day Everyday AI & Workflow Automation Masterclass?
We kick off tomorrow! If you have already registered, make sure to join our dedicated Telegram group right now to get the Zoom links, session updates, and your bonus AI prompt library & cheat sheet.
👉 Registered participants, join the group here:https://t.me/+UIDVGy4wU9NkNzZk
Event Quick Reminder:
🗓 Starts: Saturday, Oct 17 (4 Days)
⏱ Time: 9:00 PM (3:00 LT)
📍 Platform: Online (Zoom)
🎙 Led by: Arefat Muhammed Organized by MS-League
(Haven't registered yet? Claim one of the last spots here: https://forms.gle/2BixSkSC6XbsTTsz7)
#AI #PromptEngineering #WorkflowAutomation #Productivity #MSLeague

❤12
MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
Photo
🚨 REGISTRATION IS OFFICIALLY CLOSED! 🚨
Registration for the Everyday AI & Workflow Automation Masterclass has officially ended as of 1:00 PM (7:00 LT).
🙏 Thank You!
A huge thank you to everyone who registered and showed such incredible interest! We are thrilled to have you on board and can’t wait to dive into practical AI workflows and automation with you.
📌 Next Steps for Registered Participants:
If you have already registered but haven't joined our dedicated Telegram group yet, please join right now! All Zoom links, session updates, and your bonus AI Prompt Library & Cheat Sheet will be shared exclusively in the group.
👉 Registered participants, join the group here: https://t.me/+UIDVGy4wU9NkNzZk
See you in the session! 🚀

Telegram
Everyday AI & Workflow Automation Masterclass
Faysal invites you to join this group on Telegram.
👍6❤1
ከተዘነጉ ሱናዎች
«لاَ تُصَلِّ إِلاَّ إِلَى سُتْرَةٍ ، وَلاَ تَدَعْ أَحَدًا يَمُرُّ بَيْنَ يَدَيْكَ»
«ወደ ሱትራ (ጋሻ) እንጂ ሶላት አትስገድ፤ ማንም ሰው ከፊትህ እንዲያልፍ አትተው።»
(አቡ ዳዉድ)
ሁለተኛው የእስልምና እርከን የሆነው ሰላት የአላህን( ﷻ) ትዕዛዝ በመፈፀም ከእርሱ ጋር የምናደርገው ወቅታዊ የልብ ወይይት እንደመሆኑ መጠን ትኩረታችን እንዳይሰረቅ ከፊት ለፊታችን የሚያልፉ ነገሮችን መከላከል የሰላታችንን ጥራት ይጨምርልናል። በግቢ (Campus) አከባቢ፣ በዶርም ወይም በመስጂድ ብቻችንን በምንሰግድበት ጊዜ ከፊታችን ቦርሳችንን ወይም ወንበርን እንደ ሱትራ አድርገን ማስቀመጥ የነቢያችን (ﷺ) ሱና ነው። ይህን ማድረግ ከሰዎች ማቋረጥ መጠበቅ ብቻ ሳይሆን፣ ልባችን በሰላቱ ላይ ብቻ እንዲያረፍ እና የሰላታችንን ደረጃ ከፍ እንድናደርግ የሚረዳን ቀላል መንገድ በመሆኑ ሁላችንም በዕለት ተዕለት ህይወታችን አስታውሰን ልናደርገው የሚገባ አስፈላጊ ተግባር ነው።

❤31👍9
MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
አዲስ አበባ ወስጥ ለምትገኙ ለኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ! ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ (MSL) ከአዲስ አበባ ከሚገኙ ኮሌጆች ጋር በመተባበር ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቶላችኋል! በፕሮግራሙ በመሳተፍ የሚከተሉትን ዕድሎች ያገኛሉ፦ ✅ የMSL አባል የመሆን ዕድል ✅ MSL በሚያዘጋጃቸው ፕሮግራሞች ላይ የመሳተፍ ዕድል ✅ የሊደርሺፕና የግል እድገት ስልጠናዎች ✅ ሰርተፊኬት የሚሰጥባቸው ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ✅ አካዳሚክ…
2 ቀን ብቻ ቀርቷል! 🚨
ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ቀርቷል!
የኮሌጅ ተማሪዎች፣ ይህን ዕድል እንዳያመልጣችሁ!
👇 አሁኑኑ ተመዝገቡ!
🔗 https://ms-league.github.io/msl-event/
#MSL #MuslimStudentsLeague #RegistrationDeadline

﴿ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اجْتَنِبُوا كَثِيرًا مِّنَ الظَّنِّ إِنَّ بَعْضَ الظَّنِّ إِثْمٌ ۖ وَلَا تَجَسَّسُوا وَلَا يَغْتَب بَّعْضُكُم بَعْضًا ۚ أَيُحِبُّ أَحَدُكُمْ أَن يَأْكُلَ لَحْمَ أَخِيهِ مَيْتًا فَكَرِهْتُمُوهُ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ تَوَّابٌ رَّحِيمٌ ﴾
«እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከብዙ ጥርጣሬዎች ተቆጠቡ፤ አንዳንድ ጥርጣሬዎች ኃጢአት ናቸውና። እርስ በርሳችሁም አትሰልሉ፤ አንዳችሁም ሌላውን አታሙ። ከእናንተ አንዱ የሞተውን ወንድሙን ሥጋ መብላትን ይወዳልን? በእርግጥ ትጠሉታላችሁ። አላህንም ፍሩ፤ አላህ ንስሐን በጣም ተቀባይ፣ እጅግ አዛኝ ነውና።»
(📖 ሱረቱል ሑጁራት፣12)
ሰዎችን ከመፍረዳችን በፊት ራሳችንን እንመርምር። የሌሎችን ጉድለት ከመፈለጋችን በፊት የራሳችንን ስህተት እናስተካክል። የሌሎችን ክብር እንጠብቅ፤ አንድ ቃል ልብን ሊሰብር እንደሚችል አንርሳ።
አንደበታችንን ከሐሜት፣ ልባችንን ከጥላቻ፣ ሐሳባችንንም ከመጥፎ ጥርጣሬ እንጠብቅ።
ሰዎች የማያዩትን ሁሉ አላህ ያያል። ሰዎች የማያውቁትን ሁሉ አላህ ያውቃል። ስለዚህ ልባችንን በንጽሕና፣ አንደበታችንን በዚክር፣ ሕይወታችንንም በመልካም ሥራ እናሳምር።
اللهم صل وسلم وبارك على محمد
ቀልባችን ከመጥፎ ጥርጣሬ የምትፀዳበት ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት፣በሩቋ ሀገር ያሉትም ያሉበትን ጭንቅ የሚረሱበት ከአላህ የሆነ እርዳታ እና ድል የሚያገኙበት፣ ተረጋግተው የድል ሰላት የሚሰግዱበት፣ ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን፣ ለሞቱት ሸሂድነትን የሚወፈቁበት፣ በሰለዋት፣ በካህፍ እና በዱዓ የደመቀ የተዋበ...

❤25
ለአላህ ዲን ፣ ለ ታላቅ ዓላማ ለመቆም አልፎም በአርአያነት እና በተምሳሌትነት ለመወሳት ዕድሜ ፈጽሞ መሰናክል እንደማይሆን የጀግናችን የሕይወት ገጾች ድንቅ ማሳያ ናቸው ። ረሱል (ﷺ) አቡ በክር እና ዑመርን (ረ.ዐ) ጨምሮ ታላላቅ ሶሃቦችን ያቀፈው ሰራዊት ላይ የ18 ዓመቱን ወጣት ኡሳማ ቢን ዘይድን የጦር አዛዥ አድርገው ሹመውታል። የአላህ መልእክተኛ የልብ ወዳጅ ተብሎ የሚጠራው ይህ ወጣትም የሮምን ኃያል ሰራዊት ለመጋፈጥ ጦሩን በብቃት መርቷል።በዕድሜው ትንሽ ቢሆንም በነብዩ (ﷺ) እምነት ተጥሎበት ታላላቅ ጀግኖች በተሰለፉበት ሠራዊት ላይ አዛዥ ሆኖ መሾሙ፣ ወጣቶች በአላህ መንገድ ላይ ትልቅ ኃላፊነት ወስደው ለኡማው ትልቅ ለውጥ ማምጣት እንደሚችሉ ለዘንጊ አስታዋሽ ነው።
👍14❤6
MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
2 ቀን ብቻ ቀርቷል! 🚨 ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ቀርቷል! የኮሌጅ ተማሪዎች፣ ይህን ዕድል እንዳያመልጣችሁ! 👇 አሁኑኑ ተመዝገቡ! 🔗 https://ms-league.github.io/msl-event/ #MSL #MuslimStudentsLeague #RegistrationDeadline
ምዝገባ ተጠናቋል!
ቦታ፡ አዲስ ሲኒማ ኮምፕሌክስ (Addis cinema complex)
ቀን፡ ጥቅምት 22

❤17🔥1
ከተዘነጉ ሱናዎች
«أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ كَانَ يَتَنَفَّسُ فِي الإِنَاءِ ثَلاثًا» (رواه مسلم)
«ነቢዩ (ﷺ) በመጠጫ ዕቃ ውስጥ (ውሃ ሲጠጡ) ሶስት እስትንፋስ ይተነፍሱ ነበር።» (ሙስሊም)
በዕለት ተዕለት ውሏችን በሚያጋጥሙን ጫናዎች ውስጥ ሆነን ጥማችንን ለመቁረጥ ስንጣደፍ ውሃን ሳናስብበት በአንድ ትንፋሽ ልንጠጣ እንችላለን። በተለይ በሰሞኑ ሀሩር ። ይሁን እንጂ የነቢያችን (ﷺ) ሱና ውሃን ሶስት ጊዜ በማቆራረጥ፣ ተቀምጦ እና ከእያንዳንዱ መጎንጨት በኋላም ዕቃውን ከአፍ በማራቅ በእርጋታ መጠጣትን ያስተምረናል። ይህንን ቀላል ተግባር በመተግበራችን አካላዊ ጤንነታችንን ከመጠበቅና ጥማታችንን በደንብ ከማስታገሱ ባሻገር፣ በየዕለቱ በምናደርጋቸው ትናንሽ እንቅስቃሴዎች ጭምር የነቢያችንን (ﷺ) ፈለግ በመከተል ሱናቸውን ህያው ከማድረግ ባሻገር ምንዳ እንድናገኝ የሚረዳን ሰዓት የማይወስድ ቀለል ያለ ስራ ነው።

❤27
﴿يَخَافُونَ يَوْمًا تَتَقَلَّبُ فِيهِ الْقُلُوبُ وَالْأَبْصَارُ لِيَجْزِيَهُمُ اللَّهُ أَحْسَنَ مَا عَمِلُوا وَيَزِيدَهُم مِّن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ يَرْزُقُ مَن يَشَاءُ بِغَيْرِ حِسَابٍ﴾
سورة النور: ٣٧–٣٨
«ልቦችና ዓይኖች በሚርበተበቱበት ቀን ይፈራሉ። አላህም የሠሩትን መልካም ሥራ በምርጡ ሽልማት እንዲመነዳቸውና ከችሮታውም እንዲጨምርላቸው ነው። አላህም ለሚሻው ያለ ስሌት ይሰጣል።»( ሱረቱ አን-ኑር 37–38)
ይህ ዓለም የማይቆይ የጊዜ ጉዞ ነው። ዛሬ በእጃችን ያለው ነገ ላይኖር ይችላል፤ ዛሬ የምናገኘው ደስታም የዘላለም አይደለም። ነገር ግን በኢኽላስ የምንሠራው መልካም ሥራ በአላህ ዘንድ አይጠፋም።
አንዳንድ ጊዜ ሰዎች የማያዩትን ትግል እናደርጋለን፤ በዝምታ እናለቅሳለን፤ በልባችን ያለውን ምኞት ለማንም ሳንናገር በዱዓ ወደ አላህ እናቀርባለን። ሰዎች ላያውቁት ይችላሉ፤ አላህ ግን ሁሉንም ያውቃል።
ስለዚህ በመልካም ሥራችን አንሰልች፣ በዱዓችን ተስፋ አንቁረጥ፣ በ ምሕረቱም ተስፋ አንቁረጥ። እኛ የምንሰራውን ትንሽ መልካም ሥራ አላህ በታላቅ ሽልማት ሊመነዳን ይችላል። ከምንጠብቀው በላይም ከችሮታው ሊጨምርልን ይችላል።
አስታውሱ፦ የአላህ ሀብት አያልቅም፤ የእርሱ ችሮታ አይገደብም፤ የእርሱ ምሕረትም ከ ወንጀሎቻችን የበለጠ ሰፊ ነው። ልባችንን በእርሱ ላይ እናሳርፍ።
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ
ያ አላህ! ልቦቻችንን በኢማን አረጋጋልን።
የተሰወሩ ምኞቶቻችንን በኸይር ፈጽምልን። የሠራነውን መልካም ሥራ ተቀበልልን፣ ጉድለቶቻችንን ይቅር በለን። ከምንጠብቀው በላይ ሪዝቅን፣ ከማናስበው ቦታ የኸይር በሮችን ክፈትልን።

❤10👍3
በዚህ ዓለም በሰላም፣ በኢማንና በሪዝቅ አኑረን። በአኺራም ከምሕረትህ እና ከጀነትህ ባለቤቶች አድርገን። በሩቋ ሀገር ያሉትም ያሉበትን ጭንቅ የሚረሱበት አድርግልን::
መልካም ጁምዐ✨
መልካም ጁምዐ✨
❤25
MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
አዲስ አበባ ወስጥ ለምትገኙ ለኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ! ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ (MSL) ከአዲስ አበባ ከሚገኙ ኮሌጆች ጋር በመተባበር ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቶላችኋል! በፕሮግራሙ በመሳተፍ የሚከተሉትን ዕድሎች ያገኛሉ፦ ✅ የMSL አባል የመሆን ዕድል ✅ MSL በሚያዘጋጃቸው ፕሮግራሞች ላይ የመሳተፍ ዕድል ✅ የሊደርሺፕና የግል እድገት ስልጠናዎች ✅ ሰርተፊኬት የሚሰጥባቸው ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ✅ አካዳሚክ…
1 ቀን ቀረው !
ቦታ፡ አዲስ ሲኒማ ኮምፕሌክስ (Addis cinema complex)
ቀን፡ ጥቅምት 22
እዛው እንገናኝ 🙌

❤8👍3