Ministry of Revenues -Medium Taxpayers Branch No2
18.8K subscribers
5.7K photos
39 videos
500 files
951 links
This is official Telegram Channel of Ministry of Revenues Medium Taxpayers Branch No 2.
Join the channel.
Download Telegram
የእንኳን ደህና መጡ እና የስራ ርክክብ ፕሮግራም ተካሄደ
(ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም በመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁጥር 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
***************************************************
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን በዋና ስራ አስኪያጅነት እንዲመሩ አዲስ ለተመደቡት ወ/ሮ ሂሩት መብራቴ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አመራሮች እና የስራ ሂደት አስተባባሪዎች በጋራ በመሆን ደማቅ የእንኳን ደህና መጡ ፕሮግራም ተከናወነ።
 
በዚሁ መድረክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን በብቃት፣ በክህሎት እና በተዋጣለት የአመራር ጥበብ ሲመሩ ለነበሩት ለቀድሞው ስራ አስኪያጅ አቶ ቶሉ ፊጤ የምስጋናና የሽኝት እንዲሁም ይፋዊ የስራ ርክክብ ፕሮግራም ተካሂዷል።
 
የቀድሞው ስራ አስኪያጅ አቶ ቶሉ ፊጤ ባደረጉት ንግግር፤ አዲስ ለተመደቡት ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሂሩት መብራቴ እንኳን ደህና መጡ በማለት፣ የጀመሯቸውን መልካም ስራዎች ከዚህ በፊት ባካበቱት የአመራር ልምድ መሰረት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ሙሉ እምነታቸውን በመግለፅ መልካም የስራ ዘመን ተመኝተውላቸዋል፤ ኃላፊነታቸውንም በይፋ በክብር አስረክበዋል።
 
አዲስ የተመደቡት ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሂሩት መብራቴ በበኩላቸው፤ የተጣለባቸውን ሀገራዊ እና ህዝባዊ ኃላፊነት ከሁሉም አመራር አባላት እና ባለሙያዎች ጋር በቅንጅትና በብቃት ለመወጣት ሙሉ ቁርጠኝነት እንዳላቸው ገልፀው፣ማገልገል እና ገቢ መሰብሰብ የቀጣይ የትኩርት  አቅጣጫዎች እንደሆኑም አስቀምጠዋል።
 
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡- mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤6👍1😁1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ2018 በጀት አመት የንግድ ትርፍ ግብር በአዲሱ ዘርፍ መሠረት ኢ-ታክስ ላይ እንዴት እናሳውቃለን?
❤14👍1
❤2
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡-https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡- mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤2
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡-https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡- mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤4👍1
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡-https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡- mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤1
❤2
የኤሌክትሮኒክስ ደረሰኝ (ኢ-ኢንቮይስ) አጠቃቀምና አሰራርን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
**************************
(ጥቅምት 2019 ዓ.ም በመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁጥር 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሰራተኞቹን አቅም ለማጠናከርና የዘመኑን ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ የተሳለጠ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ።
 
ስልጠናውን በይፋ  የከፈቱት የታክስ ስርዓት ዘርፍ ም/ስራ አስኪያጅ የቴክኖሎጂ ሽግግር የዕለት ተዕለት ስራችን ዋና አካል ሊሆን እንደሚገባ፣ በተለይም የኢ-ኢንቮይስ ስርዓትን በአግባቡ በመረዳት ለተገልጋዩ ማህበረሰብ ፈጣንና ግልጽ አገልግሎት መስጠት የዘመኑ ዋነኛ የስራ ግብ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው ገልጸዋል።
 
ስልጠናው በግብር አሰባሰብ እና ቁጥጥር ስራዎች ውስጥ የኤሌክትሮኒክስ ደረሰኝ (ኢ-ኢንቮይስ) አጠቃቀምንና አሰራርን ከማስተዋወቅ ባለፈ፣ አገልግሎቱን ለግብር ከፋዮች በብቃትና በጥራት ለመስጠት የሚያስችሉ እውቀቶችን ለማዳበር ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተመላክቷል።
 
ሰራተኞች የኢ-ኢንቮይስ ስርዓቱን በመረዳት ለግብር ከፋዮች ፈጣን ድጋፍ መስጠት የሚችሉበት አግባብ መፍጠር፤ የታክስ አስተዳደር ስርዓቱን ይበልጥ ግልጽ፣ ቀልጣፋ እና አስተማማኝ ማድረግ፤ከወረቀት ስራ ወደ ዘመናዊ ዲጂታል ስርዓት የሚደረገውን ሽግግር እውን ለማድረግ የሰራተኞች ሚና ምን መሆን እንዳለበት የሚሉት በስልጠናው ከተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች መካከል ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
 
ስልጠናውን የሰጡት አቶ ጌትነት አበባዉ የሽያጭ መመዝገቢያ አስተዳደር ቡድን አስተባባሪ፣አቶ እያሱ ለገሰ የኢ ኢንቮይስ ፕሮጀክት አስተባባሪ እና በአቶ ኪሩቤል አስራት የሶፍትዌር ባለሙያ ሲሆኑ በስልጠናው ከሰራተኞች ለተነሱ በርካታ ጥያቄዎች ምለሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
 
በመጨረሻም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተደገፈ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና የግብር ከፋዮችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ መሰል ስልጠናዎችንና የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባም ተመላክቷል፡፡
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡- mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤2
⚖️ 1. የታክስ ስሌት ማሻሻያ የይርጋ ጊዜ ገደብ (አንቀጽ 28)
ባለስልጣኑ የታክስ ስሌትን ማሻሻል የሚችለው በሚከተሉት ጊዜያት ውስጥ ነው፦
🚨 የታክስ ማጭበርበር ከተፈጸመ፦
ባለስልጣኑ የታክስ ማጭበርበር ድርጊት መፈጸሙን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ካገኘ፣ ታክስ ከፋዩ የራስ ታክስ ስሌት ማስታወቂያ ካቀረበበት ቀን ጀምሮ በ10 (አስር) ዓመታት ውስጥ በማናቸውም ጊዜ ማሻሻያ ማድረግ ይችላል።
📅 በሌሎች ሁኔታዎች፦
የራስ ታክስ ስሌት ከሆነ፦ ታክስ ከፋዩ ማስታወቂያውን ካቀረበበት ቀን ጀምሮ በ5 (አምስት) ዓመት ውስጥ።
ለሌሎች የታክስ ስሌቶች፦ ባለስልጣኑ ለታክስ ከፋዩ የታክስ ስሌት ማስታወቂያ ከሰጠበት ቀን ጀምሮ በ5 (አምስት) ዓመት ውስጥ።

ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡-
https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡-
https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡-
mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡-
https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤3👍2
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡-
https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡-
https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡-
mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡-
https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤1
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡-
https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡-
https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡-
mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡-
https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤3
❤2
ብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡-
https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡-
https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡-
mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡-
https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤5