MOENCO
1.99K subscribers
936 photos
51 videos
10 files
129 links
MOENCO is a subsidiary company of Inchcape PLC, a London based company engaged in global distribution & retail leader in the premium and luxury automotive sectors.
Download Telegram
Congratulations to the winners of this week Image Scramble #contest and a big thanks to everyone for participating.
Winners, please inbox us your address and phone number.
PS: Stay tuned for the next week #Contest.

የቀጣይ ሳምንት ውድድር በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይለቀቃል። ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ወይም @moenco በሚለው የቴሌግራም አድራሻችን ቻናላችን ይቀላቀሉ።

Join our telegram channel for next week Contest Alert

MoencoTelegram channel
👇
https://t.me/moenco

#StaySafe #StayProtected #StayAlert
We bring you to one of the most interesting #facts about the #car you probably didn't know!
A single car has 30000 parts, how many can you name?

#CarFacts #StaySafe #StayProtected #StayAlert
ይመልሱ ይሸለሙ
ሌላ ሳምንት ሌላ ውድድር።

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የቀስት ምልክት ለአሽከርካሪ ምን መረጃ ይሰጣል? መልሳቹህን በ6408 ነፃ አጭር ቁጥራችን ላይ ይላኩልን። መልሱ እሮብ ሰኔ 10 2012 ጠዋት 3 ሰዓት ላይ ይገለፃል።

#ContestAlert Another week, another contest.
What information does the arrow you see in the image provide to the driver? Send us your answers on our free short code 6408. The answer will be announced on Wednesday, June 17, 2020 at 3:00 am.

#MotivationalMonday
#StaySafe
ትክክለኛው መልስ -
በቢጫ ክብ ውስጥ ያለው ነጭ ቀስት የሚያመለክተው የነዳጅ መሙያ ክዳን በየት በኩል እንደሆነ ሲሆን ቀስቱ በግራ በኩል የሚያመለክት ከሆነ የነዳጅ መሙያ ክዳን በግራ መሆኑን ቀስቱ በቀኝ በኩል የሚያመለክት ከሆነ የነዳጅ መሙያ ክዳን በቀኝ መሆኑን ያመለክታል። በ6408 ትክክለኛውን መልስ ቀድመው ለላኩ ሶስት ተሳታፊወች ሽልማቱን እንሰጣለን።

The correct answer -
The arrow indicates which side of the car’s filler cap is on. If the arrow points left, the car’s filler cap is on the left. If it points right, it’s on your right.

Winners phone number.

1. 091307***9
2. 091757***5
3. 091240***2

Congratulations to the winners of this week contest and a big thanks to everyone for participating. https://www.facebook.com/moencoethiopian/ https://twitter.com/moenco1 https://www.instagram.com/moenco_et/
MOENCO pinned «ሲኤክስ2 የተሸከርካሪ ቀለምና የውስጥ ክፍሎች መንከባከቢያ ሲስተም ተሽከርካሪዎት ቶዮታም ሆነ ኒሳን ፣ ሃዩንዳይ ወይም ሌላ ብራንድ ተሽከርካሪዎን በጋርዴክስ መጠበቅ እና ማስዋብ ይችላሉ፡፡ ተሽከርካሪዎት ለተለያዩ ጐጂ ነገሮች ተጋላጭ ነው አሁን ያለንበት ዘመን አስቸጋሪ የሆነ የአየር ሁኔታ የተሸከርካሪዎትን የውጭ ቀለም ቅብ የሚጎዳ እና ለበርካታ በካይ ይዘቶች ተጋላጭ የሚያደርግ ነው፡፡ ከዛፍ ቅርንጫፍ…»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ አኃዛዊ መረጃ ሁላችንም ይህንን ወረርሽኝ በጋራ እንድንዋጋ እና በህክምና ባለሙያዎች የሚተላለፉ የጥንቃቄ እርምጃወች በይበልጥ እንድንተገብር የሚያሳይ ሲሆን ይህ አኃዛዊ መረጃ እንደሚያሳየን COVID-19 በምን ያክል ፍጥነት የዓለማችን ቁጥር አንድ በሽታ እንደሆነ ነው።

ይህን መረጃ ለጏደኛዎ ያጋሩ።

#እ_ር_ቀ_ታ_ች_ን__እ_ን_ጠ_ብ_ቅ

#ደህንነትዎን_ይጠብቁ
https://www.facebook.com/moencoethiopian/
https://twitter.com/moenco1 https://www.instagram.com/moenco_et/
ይመልሱ ይሸለሙ

ሌላ ሳምንት ሌላ ውድድር።

#ContestAlert

Let's play a game, shall we? Figure out the words with the help of clues and fill in the slots with the correct letters. Reply with your answers on our Facebook page.

The answer will be announced on Friday, June 26, 2020 at 3:00 pm.
https://www.facebook.com/moencoethiopian

https://twitter.com/MOENCO1
https://www.instagram.com/moenco_et/
MOENCO requests you all to break this Covid-19 chain by doing the following five things very carefully and regularly.

#staysafe #stayinformed
With the new challenges from COVID-19, we have instituted a disinfectant process for new vehicles and also for our guests' vehicles at service receiving and delivery. We are wiping the most common touch points down, spraying a disinfectant on those touch points and other areas of the interior, and bagging the steering wheel, gear shifter, and driver's seat.



For more:

👇👇

https://youtu.be/D64dsYy3Ljs
የሞኤንኮ ኩባንያ ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብ/ም/ቤ/ጽ/ቤት የ 8100A የአጭር መልዕክት አሸናፊ የቶዮታ ሃላክስ ተሽከርካሪ ለባለ ዕድለኛው አስረከበ፡፡

ዛሬ ሰኔ 19 ቀን 2012 ዓ.ም ኩባንያችን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብ/ም/ቤ/ጽ/ቤት ግምቱ 2.2 ሚሊዮን ብር (ከቀረጥ ነፃ)) የሚገመት የቶዮታ ሃላክስ (የነዳጅ አይነት :- ቤንዚን) ተሽከርካሪ ያበረከተውን ስጦታ ለባለ ዕድለኛው የዳውሮ ዞን ነዋሪ ለሆነው የጤና ባለሙያ ለአቶ አብርሃም ታናሹ የድርጅታችን ዋና ስራ አስኪያጅ ሚስተር ፍራንሲስ አግቦንላሆር የንግድ ሚኒስቴር አቶ መላኩ አለበል ፣የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብ/ም/ቤ/ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ ሮ ሮማን ገ/ስላሴ እና ሌሎች የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ስጦታውን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብ/ም/ቤ/ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ አስረክበዋል፡፡
የንግድ ሚኒስትሩ ለባለ እድለኛው የእንኳን ደስያለዎት መልዕክት ያስተላላፉ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ የሞኤንኮ ኩባንያ ከመንግስት ጎን በመቆም ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ያሳየው የላቀ ድጋፍ አድንቀዋል፡፡
የኩባንያችን የፋይናንስ ዳይሬክተር አቶ ሰይፈ ጌታሁን የእንኳን ደስያለዎ መልዕክት ለባለ እድለኛው ያስተላላፉ ሲሆን የህዳሴ ግድብ ጉዳይ የህልውናችን ጉዳይ ነው በማለት ይህንን ሃገራዊ የልማት እንቅስቃሴ ድርጅቱ እንደሚደግፍ እና ከመንግስት ጎን እንደሚቆም ተናግረዋል፡፡

ታላቁ ህዳሴ ግድባችን የአንድነታችንና የሉዓላዊነታችን መገለጫ!
ጤናችን ይጠበቃል ግድባችን ይጠናቀቃል!