MOENCO
1.97K subscribers
932 photos
51 videos
10 files
127 links
MOENCO is a subsidiary company of Inchcape PLC, a London based company engaged in global distribution & retail leader in the premium and luxury automotive sectors.
Download Telegram
የ2025 ኮሮላ ክሮስ ሀይብሪድ ከሞኤንኮ!
ራሱን የሚሞላ (ቻርጅ የማይፈልግ)፣ በ1 ሊትር 23 ኪ.ሜ የሚጓዝ ዘመናዊ ተሽከርካሪ ከ3 ዓመት ዋስትና ጋር።

ስልክ: 7677 / 0912 142543

https://moencoethiopia.com/product/toyota-corolla-cross-hybrid-2/
ለወላይታ ልማት ማህበር ዘመናዊ የኒውሆላንድ (New Holland) ትራክተሮችን እና ኬዝ (CASE) የግንባታ ማሽነሪዎችን አስረከብን!

ኩባንያችን ሞኤንኮ (MOENCO) ከወላይታ ልማት ማህበር ጋር በመተባበር የቀረበውን የ300 ሚሊዮን ብር ዘመናዊ ማሽነሪዎች የግዢ ትዕዛዝ በማሳካት ዛሬ የርክክብ ሥነ-ሥርዓቱን በወላይታ ሶዶ በይፋ አካሂዷል።

በዚህ ፕሮጀክት ለወላይታ ዞን ግብርና ትራንስፎርሜሽን እና ለከተማ መሰረተ ልማት ወሳኝ የሆኑ፡-
- 18 እንግሊዝ ስሪት የሆኑ ዘመናዊ ኒውሆላንድ (New Holland) ትራክተሮች፣
- 1 ኬዝ (CASE) ግሬደር እና
- 1 ኬዝ (CASE) ባክሎዴር ደንበኛችን ለሆነው የወላይታ ልማት ማህበር አስረክበናል።

እነዚህ ማሽነሪዎች በዞኑ እና በከተማ አስተዳደሩ ድጋፍ እንዲሁም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፋይናንስ አቅራቢነት የተገዙ ናቸው።
ሞኤንኮ አስተማማኝ የግብርና እና የግንባታ ማሽነሪዎችን በማቅረብ ለአገራችን ሁለንተናዊ እድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ በማበርከቱ ኩራት ይሰማዋል!

ደንበኞቻችን ስለመረጣችሁን እናመሰግናለን!

#MOENCO #newholland #case
ከበዓል በዓል ሲሸጋገሩ፣ የነዳጅ ወጪ ሳይገድብዎት በደስታ እንዲጓዙ ቶዮታ ኮሮላ ክሮስ ሃይብሪድን (Toyota Corolla Cross Hybrid) ይዘንላችሁ ቀርበናል።

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
https://moencoethiopia.com/product/toyota-corolla-cross-hybrid-2/
ውድ ደንበኞቻችን፣

ከቦሌመድሃኒአለም እስከ አያት ሆስፒታል ድረስ በመካሄድ ላይ ባለው የኮሪደር ልማት እና የመንገድ ግንባታ ምክንያት፣ ዋና መግቢያችን ለጊዜው በመዘጋቱ አዲስ በር የክፈትን መሆኑን ከኢፔረያል ወደ ሞኤንኮ ሲመጡ የሞኤንኮ አጥር ጋር ሳይደርሱ ባለው ቅያስ ውስጥ ለውስጥ መንገድ መግባት የሚችሉ ሲሆን ከቦሌ መድሃኒአለም ወደ ሞኤንኮ ሲመጡ ደግሞ ውስጥ ለውስጥ መንገድ መጠቀም ይችላሉ፡፡
በአማራጭነት በቂ የመለዋወጫ አገልግሎት ከቦሌ በተጨማሪ በሜክሲኮ ወይም በጎፋ ቅርንጫፎቻችን ያገኛሉ።
የተሽከርካሪ ሰርቪስ አገልግሎት በአማራጭ በደቡባዊ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ይሰጣል።

እናመሰግናለን!
ቶዮታ ኮሮላ ክሮስ ሀይብሪድ — ለተሻለ ጉዞ!
RAV4 HEV - Coming Soon!