MOENCO
1.98K subscribers
936 photos
51 videos
10 files
129 links
MOENCO is a subsidiary company of Inchcape PLC, a London based company engaged in global distribution & retail leader in the premium and luxury automotive sectors.
Download Telegram
COVID-19
Which touch points should you keep particularly clean inside your car to help reduce germs? Look around the interior of RAV4 - we've highlighted key areas in yellow. #RAV4
https://www.facebook.com/watch/?v=616183055629243
@Moenco_bot
የተሽከርካሪዎትን ውበት ለዘለቄታው መጠበቅ ይፈልጋሉ?
ተሽከርካሪዎት ቶዮታም ሆነ ኒሳን ፣ ሃዩንዳይ ወይም ሌላ ብራንድ ተሽከርካሪዎን በጋርዴክስ መጠበቅ እና ማስዋብ ይችላሉ፡፡
Do you know that you can protect your paint with Gardx?
Get a long term solution for your car from moenco.
Whether your car is #Toyota , #Nissan , #Hyundai or other brand.
Use Gardx now and protect your car.
For more:
👇
reptn.io/cBcUvwAsAIA
https://www.facebook.com/moencoethiopian/posts/2981208265273225?__tn__=-R
@Moenco_bot
የተሽከርካሪ እንክብካቤ ጠቃሚ ምክሮች
Vehicle Care Tips
#Care_for_you!
"This too shall pass, we are in this together"
👇
በታሪክ ውስጥ በጣም ከባድ ወረርሽኝ የ 1918 ስፓንሽ ፍሉ ነበር። ለሁለት ዓመት ያህል የቆየ ሲሆን በ 3 ዙር በተቀሰቀሰው ወረርሽኝ 500 ሚሊዮን ሰወች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን ከ50 ሚሊዮን የሚበልጡ ሰወች ሞተዋል።
ብዙ ሞት የተመዘገበው ለሁለተኛ ጊዜ በተቀሰቀሰው ወረርሽኝ ነበር ፡፡ በጊዜው ሰወች ውሸባ (Quarantine) እንዲሁም ርቀትን ስለመጠበቅ በወጡት ህጎች ደስተኛ አልነበሩም፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ እነዚህ ህጎች ሲነሱ ሰወች ሁሉንም እረስተው በየአደባባዩ መዝናናት ቀጠሉ፡፡ በቀጣዮቹ ሣምንታት ለሁለተኛ ጊዜ ወረርሽኙ ተከሰተ ፣ ለሁለተኛ ጊዜ በተቀሰቀሰው ወረርሽኝ ምክንያት ከ 30 ሚሊዮን በላይ ሰወች ህይወታቸውን አጡ፡፡
በCOVID-19 ጊዜ ከዚህ በፊት የተሰራውን የታሪክ ስህተት አንድገም፡፡
#እ_ር_ቀ_ታ_ች_ን__እ_ን_ጠ_ብ_ቅ
#ሀላፊነታችን_እንወጣ
#ደህንነታችን_እንጠብቅ
https://www.facebook.com/moencoethiopian/photos/a.708524219208319/2993415397385845/?type=3&theater
@Moenco_bot
ከዛሬ ጀምሮ የሞኤንኮ የአጭር መልእክት አገልግሎት መጀመሩን ስንገልፅ በደስታ ነው። እባክዎ መለዋወጫ ላይ ሰርቪስ ላይ ያለወትን አስተያየት ወይም ጥያቄ 6408 ላይ ይላኩልን።
From this day forward, we are pleased to announce the start of MOENCO's short message service. Please send us your comments or questions about our service and spare parts on 6408.
https://www.facebook.com/moencoethiopian/photos/a.708524219208319/2996721713721880/?type=3&__tn__=-R
@Moenco_bot
ደ ሞኤንኮ ቅጥር ግቢ ከመግባትዎ በፊት የ COVID-19 ቅድመ-ጥንቃቄ እርምጃዎች መወሰድ አለባቸው ፡፡
Necessary COVID-19 precautionary measures to be taken before entering MOENCO compound.
https://www.facebook.com/moencoethiopian/posts/2996907300369988?__tn__=-R
@Moenco_bot
ውድ ደንበኞቻችን ,
የኮሮና ቫይረስ COVID-19 ወረርሽኝን ለመከላከል ሲባል ከሰኞ ግንቦት 11 ቀን 2020 ዓ.ም ጀምሮ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ማድረግ የግድ ስለሆነ ሁላችሁም ወደ ሞኤንኮ ግቢ ስትገቡ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል በማድረግ ሀላፊነትዎን እንዲወጡ እንጠይቃለን::
Dear Customers,
As part of COVID-19 prevention, it is mandatory to wear masks effective Monday May 18, 2020. Make sure to wear your face mask while entering MOENCO compound.
https://www.facebook.com/moencoethiopian/photos/pcb.3019990834728301/3019990271395024/?type=3&theater
@Moenco_bot
ሞዴሉን ይገምቱ ይሸለሙ።
መልሱ ነገ ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ይገለጻል።
Guess the model and be rewarded.
Answer revealed tomorrow at 3:00 pm .
#Toyota #MotivationalMonday
#StaySafe
https://www.facebook.com/moencoethiopian/posts/3030104593716925?__tn__=-R
@Moenco_bot
የሞኤንኮ ኩባንያ ሁለት የቶዮታ አንቡላንሶችን ግምታቸው 4 ሚሊዮን ብር የሆኑ እና 1.3 ሚሊዮን ብር የሚገመት የጽዳት ዕቃዎችን በስጦታ አበረከተ፡፡
የሞኤንኮ ኩባንያ በዛሬው ዕለት ግንቦት 1 ቀን 2012 ዓ.ም ግምታቸው 4,000,000 ብር የሚሆኑ ሁለት ቶዮታ አንቡላንሶችን እና 1.3 ሚሊዮን ብር የሚገመት የጽዳት ሳሙናዎችን እና ሳኒታይዘሮችን በሃገር አቀፍ ደረጃ ለተቋቋመው የብሄራዊ የኮቪድ 19 መከላከል ስራ ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ አስረክበዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የኩባንያው ሰራተኞች በጤና ጥበቃ እና በህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲውት በኩል በተደረገው የበጎ ፈቃደኞች የደም ልገሳ ጥሪ መሰረት ሰራተኞች የደም ልገሳ አድርገዋል፡፡
የኩባንየው ዋና ስራ አስኪያጅ Mr. ፍራንሲስ አግቦንላሆር ስጦታውን ለሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ያስረከቡ ሲሆን በንግግራቸውም የሞኤንኮ ኩባንያ በኢትዮጲያ ውስጥ 61 ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን ስራ ፈጠራን በማበረታታት እና በመደገፍ፣ ለሰራተኞች የስራ እድልን በመፍጠር ፣ ዓመታዊ ታክስን እና ግብርን በአግባቡ በመክፈል እና ኃላፊነትን በመወጣት በተጨማሪም ማህበራዊ ኃላፊነቱን በተለያየ ጊዜ እየተወጣ የሚገኝ ተቋም ሲሆን ይህንንም ድጋፍ የኮሮና ወረርሽኝ በሽታን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት በኩባንያችን እና ቅርንጫፎቻን በሚገኙበት ቦታዎች ስም ድጋፍ በማድረጋችን ደስተኛ ነን ብለዋል፡፡
Read More:
👇
rptn.io/cAAL_BsAfjA
https://www.facebook.com/moencoethiopian/posts/3004751309585587?__tn__=-R
@Moenco_bot
Do you prefer Front-Wheel Drive (FWD), Rear-Wheel Drive (RWD), or 4-Wheel Drive (4WD)? and Why? #Toyota
https://www.facebook.com/moencoethiopian/posts/3040673635993354?__tn__=-R
@Moenco_bot
አዲሱ ያሪስ ሞዴል ከቶዮታ ኮምፓክት መኪኖች ውስጥ TNGA (Toyota New Global Architecture) በመከተል በመሰራት የመጀመሪያው ነው።
The new model #Yaris is #Toyota's first compact car that adopts the #TNGA (Toyota New Global Architecture) platform. By lightweight body and a low center of gravity, it achieves superior handling stability and a high-quality ride. #MotivationalMonday
#StaySafe
https://www.facebook.com/moencoethiopian/posts/3048653725195345?__tn__=-R
@Moenco_bot
በሞኤንኮ ቅድሚያ የምንሰጠው ለደህንነትዎ ነው። በCOVID-19 ወረርሽኝ ጊዜ የእርስዎ ደህንነት እና እንቅስቃሴ መልካም እንዲሆን በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ላይ በርካታ የጥንቃቄ እርምጃወችን ወስደናል። እርግጠኛ ይሁኑ በአገልግሎታችን ደህንነትዎ የተጠበቀ ነው።
At MOENCO, your safety is our priority. To ensure your well-being & ongoing mobility during the COVID-19 pandemic, we have put a number of measures in place at all our branches. Be assured, you are #SafeWithOurService
Patiently waiting for the right moment #Toyota #Hilux
https://www.facebook.com/moencoethiopian/photos/a.708524219208319/3053898611337523/?type=3&__tn__=-R
@Moenco_bot