ኢትዮ ትምህርት ነክ መረጃዎችEthio Educational information
Photo
ዛሬ ይጠናቀቃል!
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰብዓዊነት ትምህርት ቤት (ERCS - School of Humanity) 60 ሰልጣኞችን በሁለት ልዩ የሰርተፊኬት ፕሮግራሞች ተቀብሎ ለማሰልጠን ከሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባ ሲያደርግ ቆይቷል።
የስልጠና ዘርፎች
➫ Special Certificate in Humanity
➫ Special Certificate in Humanitarian Leadership and Diplomacy
በነጻ የሚሰጡት ስልጠናውዎቹ፥ ለሦስት ወራት የሚቆዩ መሆናቸው ተገልጿል።
አመልካቾች፦
➫ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቁ ሊሆኑ ይገባል፣
➫ የሚሰጣቸውን የጽሑፍ እና የቃል ፈተናዎች ማለፍ ይጠበቅባቸዋል፣
➫ በሳምንት ቢያንስ ሦስት ቀናት በአካል ትምህርት ለመከታተል የሚችሉ መሆን አለባቸው።
➫ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ሊኖራቸው ይገባል፣
➫ በሰብዓዊነት መስክ ለማገልገል ጥልቅ ፍላጎት ያላቸው ሊሆኑ ይገባል።
የማመልከቻ ቦታ
ሳሪስ፣ አደይ አበባ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ግቢ፣ የሰብዓዊነት ትምህርት ቤት
የማመልከቻው ጊዜ ዛሬ ግንቦት 17/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል።
👉𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦
#ይከተሉን (Follow Us):
በTelegram፦ https://t.me/moedu123
#በFacebook፦ https://www.facebook.com/profile.php?id=100063909853201

Telegram
ኢትዮ ትምህርት ነክ መረጃዎችEthio Educational information
ወቅታዊ፣ ትኩስና ተዓማኒ ትምህርት ነክ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ
❤4

#2018 ዓ.ም ክረምት የመምህራንና የት/ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ይመለከታል👇
👉𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦
#ይከተሉን (Follow Us):
በTelegram፦ https://t.me/moedu123
#በFacebook፦
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063909853201
👉𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦
#ይከተሉን (Follow Us):
በTelegram፦ https://t.me/moedu123
#በFacebook፦
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063909853201
Telegram
ኢትዮ ትምህርት ነክ መረጃዎችEthio Educational information
ወቅታዊ፣ ትኩስና ተዓማኒ ትምህርት ነክ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ
👍6❤3

በአማራ ክልል 100 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ። - የክልሉ ትምህርት ቢሮ
በሰኔ ወር መጨረሻ ላይ የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና በተሳካ ሁኔታ ለማስኬድ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገልጿል።
በክልሉ የመልቀቂያ ፈተናውን 99,897 ተማሪዎች እንደሚወስዱ የቢሮው ምክትል ኃላፊ እየሩስ መንግሥቱ ለአሚኮ ተናግረዋል።
በክልሉ የሚገኙ 539 ትምህርት ቤቶች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እንደሚያስፈትኑ የገለፁት ምክትል ኃላፊዋ፤ ከእነዚህ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 315ቱ በበይነ መረብ አማካኝነት ለተማሪዎቻቸው ፈተናውን ይሰጣሉ ብለዋል። ቀሪዎቹ 224 ትምህርት ቤቶች ፈተናውን በወረቀት የሚያስፈትኑ ይሆናል።
በበይነ መረብ ተማሪዎቻቸውን ከሚያስፈትኑት መካከል 215 ትምህርት ቤቶች በክልሉ በሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚያስፈትኑ መሆኑ ተገልጿል። ቀሪዎቹ 100 ትምህርት ቤቶች ደግሞ በራሳቸው ማዕከላት እና በአይ.ሲ.ቲ. ማዕከላት እንደሚያስፈትኑ ገልፀዋል። #አሚኮ

❤9🤔1

#ኦሪጅናል ዲግሪ ሰርተፊኬት ላልወሰዳችሁ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተመራቂዎች በሙሉ
ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ተመርቃችሁ ዋናውን ኦሪጅናል ዲግሪ (Original Degree) ሰርተፊኬት ላልወሰዳችሁ እና እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ የዩኒቨርሲቲያችን የቀድሞ ተመራቂዎች ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው የኦሪጅናል ዲግሪ የህትመት መመሪያ መሰረት ለማሳተም የዝግጅት ስራዎች ጀምረናል። ስለዚህ ሁላችሁም አመልካቾች በGoogle form link https://forms.gle/vbNH5Z5uBd5HFho77 በመጠቀም ትክክለኛ መረጃ በመሙላት እስከ ግንቦት 26, 2018 ዓ.ም ድረስ የማመልከቻ ቅጹን እንድትሞሉ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ፦
በወጪ መጋራት (Cost-Sharing) የተማራችሁ አመልካቾች ኦሪጅናል ዲግሪ ሰርተፊኬታችሁን ለመውሰድ የክፍያ ግዴታችሁን መፈጸማችሁን ወይም በአገልግሎት መወጣታችሁን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ እና ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርባችኋል።

Google Docs
Mekelle University Original Degree Certificate Request Form: Phase-I
Please fill out this form carefully and correctly. Incomplete or incorrect information may delay or result in the rejection of your request.
*Eligibility Instructions:
1. This form is intended for graduates requesting their Original Degree Certificate.
2.…

❤3
ኢትዮ ትምህርት ነክ መረጃዎችEthio Educational information
Photo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች ከመንግስት የሚሰጥ የበጀት ድጋፍ አፈጻጸም ረቂቅ ደንብን አጸደቀ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 55ኛ መደበኛ ስብሰባ፣ ለራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች ከመንግስት የሚሰጥ የበጀት ድጋፍ አፈጻጸምን ለመደንገግ በቀረበው ረቂቅ ደንብ ላይ በስፋት ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
በዚህም ምክር ቤቱ በረቂቅ ደንቡ ላይ በሰፊው ከተወያየበት በኋላ፣ አስፈላጊ ግብአቶችን በማከል ደንቡ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን በሙሉ ድምፅ አጽድቆታል።
ደንቡ ለራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠውን የመንግስት የበጀት ድጋፍ በታወቀ የጥቅል በጀት ስርዓት ላይ በመመስረት፣ የፋይናንስ ተጠያቂነትን፣ ፍትሃዊነትን እና ውጤታማነትን ለማረጋገጥ ያለመ ሲሆን፣ ዩኒቨርሲቲዎች የራሳቸውን ወጪ በራሳቸው የመሸፈን አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እንዲያሳድጉ ያግዛል።
በተጨማሪም፣ በተቋማቱ መካከል ተመጣጣኝ የመማርና ማስተማር ጥራት፣ የአገልግሎት ፍትሃዊነት እና ኃላፊነት የተሞላበት አሰራር እንዲጠናከር ያስችላል።
ተጨማሪ መረጃዎችን በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ያግኙ፡-
👉𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦
#ይከተሉን (Follow Us):
በTelegram፦ https://t.me/moedu123
#በFacebook፦
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063909853201
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 55ኛ መደበኛ ስብሰባ፣ ለራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች ከመንግስት የሚሰጥ የበጀት ድጋፍ አፈጻጸምን ለመደንገግ በቀረበው ረቂቅ ደንብ ላይ በስፋት ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
በዚህም ምክር ቤቱ በረቂቅ ደንቡ ላይ በሰፊው ከተወያየበት በኋላ፣ አስፈላጊ ግብአቶችን በማከል ደንቡ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን በሙሉ ድምፅ አጽድቆታል።
ደንቡ ለራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠውን የመንግስት የበጀት ድጋፍ በታወቀ የጥቅል በጀት ስርዓት ላይ በመመስረት፣ የፋይናንስ ተጠያቂነትን፣ ፍትሃዊነትን እና ውጤታማነትን ለማረጋገጥ ያለመ ሲሆን፣ ዩኒቨርሲቲዎች የራሳቸውን ወጪ በራሳቸው የመሸፈን አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እንዲያሳድጉ ያግዛል።
በተጨማሪም፣ በተቋማቱ መካከል ተመጣጣኝ የመማርና ማስተማር ጥራት፣ የአገልግሎት ፍትሃዊነት እና ኃላፊነት የተሞላበት አሰራር እንዲጠናከር ያስችላል።
ተጨማሪ መረጃዎችን በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ያግኙ፡-
👉𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦
#ይከተሉን (Follow Us):
በTelegram፦ https://t.me/moedu123
#በFacebook፦
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063909853201
Telegram
ኢትዮ ትምህርት ነክ መረጃዎችEthio Educational information
ወቅታዊ፣ ትኩስና ተዓማኒ ትምህርት ነክ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ
❤3
ኢትዮ ትምህርት ነክ መረጃዎችEthio Educational information
Photo
📌ማስታወቅያ
===
ዋናዉን ዲግሪ (Original Degree) ላልወሰዳችሁ የቀድሞ ተማሪዎች በሙ
➡️ ከዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተመርቃችሁ ዋናዉን ዲግሪ (Original Degree) ያልወሰዳችሁ እና እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠዉ አቅጣጫ መሰረት ዋናዉን ዲግሪ (Original Degree) ከማተሚያ ቤቱ በቀጥታ ታትሞ የሚመጣ በመሆኑ ከዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተመርቃችሁ ዋናዉን ዲግሪ (Original Degree) ያልወሰዳችሁ እና እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠዉ ማስፈንጠሪያ (Link) እንድትመዘገቡ እያሳሳብን እስከ ጉንበት 28, 2018 ዓ/ም የተመዘገቡትን ብቻ ለመጀመሪያ ዙር የምናሳትም ሲሆን ከዚያ በኋላ የተመዘገባችሁት በሁለተኛ ዙር የሚታተምላችሁ መሆኑን እናሳዉቃለን።
👉🏻 Link: https://forms.gle/2AUWjV2pF6nrzDxi6
ማሳሰቢያ፦
በወጪ መጋራት (Cost-Sharing) የተማራችሁ አመልካቾች ኦሪጅናል ዲግሪ ሰርተፊኬታችሁን ለመውሰድ የክፍያ ግዴታችሁን መፈጸማችሁን ወይም በአገልግሎት መወጣታችሁን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ እና ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርባችኋል።
ለተጨማሪ መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬
https://t.me/moedu123

🎓 Adigrat University Original Degree Certificate Request Form
Please fill out this form carefully and correctly. Incomplete or incorrect information may delay or result in rejection of your request.
Eligibility Instructions:
1. This form is intended for graduates requesting their Original Degree Certificate.
2. Graduates…

❤5👍1