የ5G ኔትወርክ ቴክኖሎጂ ምንድን ነው? እንዴትስ ይሰራል?
✅ ኢትዮ ቴሌኮም የ5G የኔትወርክ አገልግሎት በአዳማ ስራውን አስጀምሯል።
✅ የ 5G ቴክኖሎጂ የ አምስተኛው ትውልድ የሞባይል ቴክኖሎጂ ሲሆን የዲጂታል ዓለሙ የሚፈልገውን ፈጣን ግንኙነት ለመፍጠር ትልቅ እርምጃ ያራመደ ቴክኖሎጂ ተደርጎም ይወሰዳል።
✅ የ 5G ቴክኖሎጂ የመረጃ መለዋወጫ ፍጥነትን አሁን ካለው የ4G ቴክኖሎጂ ከ10 እስከ 100 የተሻለ እጥፍ እንደሚልቅ ይገምታል።
✅ ይህም ማለት የሞባይል ኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን እስከዛሬ ከነበረው የm/s ፍጥነት ወደ g/s ያሳድገዋል ማለት ነው።
✅ ኒዮርክ በሚገኘው የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ የኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑት
ሃሪሽ ክሪሺናስዋሚ እንዳሉት “ የ 5G ቴክኖሎጂ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ምክንያቱም አሁን ባለው የኔትዎርክ ፍጥነት መተግበር ያልቻልናቸውን ከፊተኛ የሆነ የኔትዎርክ አቅምን የሚጠይቁ መተግበሪያዎችን እንዲንጠቀም ያስችለናል ለምሳሌ በ ጊጋ ባይት ደረጃ ያሉ ፊልሞችን በሰከንድ ከኢንተርኔት ማውረድ ያስችለናል እንድሁም እንደ ቨርችዋል ሪያሊቲ መተግበሪያና ሰው አልባ መኪኖችን ላይ ለፈጣን የመረጃ ዝውውር መጠቀም ያስችለናል”።
✅ በተጨማሪም ዘመኑ እየፈጠራቸው ያሉ ቴክኖሎጂዎች ማለትም እንደ አጉመንትድ ሪያሊቲ እና ሰው አልባ መኪኖች ከፍተኛ የሆነ የመረጃ ልውውጥ ፍጥነትን ይሻሉ ስለሆነም የ5G ቴክኖሎጂ የመረጃ የመዘግየት ሂደንት ወደ 1 ሚሊ ሴኮንድ ዝቅ ማድረን አላማ አድርጎ ተነስቷል ይህ ማለት ተንቀሳቃች መሳሪያዎች መረጃን የ1 ሴኮንድ 1/1000 ባነሰ መለዋወጥ ያስችላቸዋል።
✅ ባለፉት ትውልዶች ቴክኖሎጂዎች የሚጠቀሙት የኤሌክትሮማግኔቲክ ጨረርን እንደ ሬድዮ ሞገድ ባሉ ቴክኖሎጂዎች በመሆኑ የእነዚህ ቴክኖሎጂዎች ተጠቃሚ በከፍተኛ ሁኔታ የኔትዎርክ መጨናነቅን ይፈጠርበታል፡፡
✅ ስለሆነም ይህንን ችግር ለመቅረፍ ከፍተኛ የሆነ የራድዮ ሞገድ ከመጠየቁም በላይ በ ሴንቲሜትር የሚለካውን ወደ ሚሊሜትር ሞገድ ዝቅ ማድረግ አስፈልጓል። እነዚህ ቴክኖሎጂዎች ቀድመን ከምናውቀው ትልልቅ የሆኑ የኔትዎርክ ምሰሶዎች በላይ በማይፈልጉ የህንጻዎች አናት እና በመብራት አስተላላፊ ምሰሶዎች ላይ ሊገጠሙ የሚችሉ በመሆኑ ቴክኖሎጂዎቹ አዲስ የግንኙነት መንገድ የክፈቱ አስብሏቸዋል።
✅ ነገር ግን እነዚህ የሞገድ አይነቶች ሌሎች ተግዳሮቶች አጋጥሟቸዋል ከነዚህም መካከል ሞገዶቹ በዛፎችና በህንጻዎች ከመዋጥ አልዳኑም። ነገር ግን እነዚህ በመጠናቸው አንስተኛ የሆኑ የኔትዎክ አስተላላፊዎች ለአዳዲስ የምርምር ስራዎች መፈጠር ጉልህ አስተዋጾ ነበራቸው። የአምስተኛው ትውልድ ኔትዎርክ የመፈጠር ምክንያትም ናቸው።
✅ የአምስተኛው ትውልድ ኔትዎርክ (5G) ቀድሞ በነበሩት የኔትዎርክ አስተላላፊዎች ላይ ቁጥራቸው በርከት ያሉ በመጠን አነስተኛ የሆኑ አንቴናዎችን በመጨመር እንዲሁም የማስተላለፍ አቅማቸውን በማሳደግ ከፍተኛ የሆነ የመረጃ መላላኪያ ፍጥነትን በመጨመር የተፈጠረ ሲሆን የመረጃ መዘግየትን በእጅጉ ቀንሷል።
✅ እነዚህ ቴክኖሎጂዎች ከዚህ በተጨማሪም በፊት ከነበሩት የኔትዎርክ አስተላላፊዎች ያነሰ የኤሌክትሪክ ሃይል መጠቀማቸውም ልዩ ያደርጋቸዋል።

👍5
ስለ ቫይረስ ምንያህል ያቃሉ
What is Virus 🐞??
👉 #Virus ማለት የ Computer Code ወይም Program ሲሆን ብዙ ግዜ የሚሰራው ወይም
የሚፈጠረው የ Computer እውቀት ባላቸው ሰወች እና ስለ Computer ጠልቀው በ ተማሩ ሰወች ነው
📵 ቫይረስ ስንል ብዙ አይነት ቫይረሶች አሉ
➲Spyware Virus
➲Malware Virus
➲Ransonware Virus
➲Adware Virus
➲Trojan Horse Virus ናቸው
እንደ ስማቸው ሁሉ ስራቸውም ይለያያል
የ#Virus ዋና አላማው እና ስራው ምን ምን ናቸው 👺
1 ስልካችንን ማበላሸት (Damage) ማድረግ
የስልኩን Software ቫይረሱ በሚያጠቃበት ግዜ ስልኩ Dead ይሆናል ይህ ማለት ስልካችን Samsung ከሆነ ስንከፍተው Samsung ይልና ቀጥ ብሎ ይቆማል አይከፈትም ማለት ነው
2 በጣም ጠቃሚ ፋይል ማጥፋት እና መደበቅ
ስልካችን ላይ ሆነ MemoryCard ላይ ያሉትን ማንኛውም (File)
ለምሳሌ 👇👇👇👇
Music Photo Video Application Document ያለ ምንም ምህረት ያጠፋል (Format) ያደረጋቸዋል ያለኛ ትዛዝ እና ፍቃድ
4 ስልካችንን በማናውቀው Password ወይም Pattern መቆለፍ እና መዝጋት
ይህ ማለት ስልካችንን የዘጋንበትን የሚስጥር Password ይቀይርና የራሱን Password
በማስገባት ይቆልፍብናል ማለትም ስልካችንን
ሙሉ በ ሙሉ በራሱ ቁጥጥር ስር ያደርገዋል እኛ ስልኩን ማዘዝ አንችልም ማለት ነው
5 ስልካችንን(OS)Operating System ስራ ማዛባት እና ስልኩ እንዲዘባርቅ ማድረግ
ይህ ማለት ስልካችን ስራውን በትክክል እንዳይሰራ እንቅፋት ይሆናል ይህ ማለት እኛ ስልኩን
ሳንነካው ሳናዘው በራሱ (File)መክፈት መዝጋት
ስልኩን Flight Mode ላይ ማድረግ
ስልኩን Switch Off ማድረግ ከዛ ስልኩን መልሶ መክፈት. ሌላም ብዙ ብዙ ነገሮችን በራሱ ይሰራል
6 Software File ማጥፋት
የ ስልካችንን Software File Delete ማድረግ
=> Software File Delete ከሆነ ስልኩን ማስተካከል ከባድ ይሆናል
ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ በራሱ መብት ይሰራል.
ስለ #ቫይረስ አደገኛነት ጉዳት እና አላማ ይህን ካልን ስለ መከላከያው እና ስለ መፍትሄው ደግሞ እናውጋ
♻እንዴት አድርገን ስልካችንን ከአደገኛ ቫይረስ መጠበቅ እና መከላከል እንችላለን
1 ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ ዌብሳይት ማንኛውንም ነገር ከ ማውረድ መቆጠብ
👉ለምሳሌ ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ
ዌብሳይት Application ወይም File (Download) በምናደርግበት time #ቫይረሱ Download ከምናረገው Application ወይም File ጋር አብሮ ወደ ስልካችን በቀላሉ ይገባል
ለምን ቢባል Fake የሆኑ #ድረገጾች ላይ #ቫይረሶች ብዙግዜ ስለሚለቀቁ ነው ሰለዚህ ከታወቀ እና ታማኝነት ካለው ዌብሳይት ብቻ የምንፈልገውን File ማውረድ ይጠበቅብናል
2 Bluetooth Email እና G-mail ክፍት አድርጎ አለመተው ተጠቅመን ከ ጨረስን ቦሀላ መዘጋቱን #Check Up ማድረግ
3 የስልካችንን #Software Update ማድረግ
በሰአቱ እና በግዜ
ስልካችን የSoftware Update ጥያቄ ሲጠይቀን #ችላ አለማለት ወድያውኑ ስልኩን Update መድረግ
የስልካችን Software Update ከተደረገ ስልካችን በ ቫይረስ የመጠቃት እድል በጣም ዝቅተኛ ነው
የ ስልካችንን Software Update ለማድረግ መጀመሪያ #Setting ውስጥ እንገባለን ከዛ መጨረሻ ላይ #About Phone
የሚል አለ እሱን እንዴ #Click እንላለን ከዛ
Software Update የሚለውን #Click ማለት 🚨
4 ትክክለኛ እና #Original Antivirus መጠቀም
ስልካችን ላይ ያለውን ሁሉኑም Application እና File #Scan ማድረግ Scan በምናደርግበት ግዜ Virus ያለበት Application ወይም File ከተገኘ ወዲያውኑ ማጥፋት #Remove ማድረግ
እነዚህን Original Antivirus
ከ PlayStore በ ማዉረድ ተጠቀሙ
➷➷➷➷➷➷
➊#Norton Antivirus
➋#KasperskyAntiVirus
➌#BT Virus Protect: Mobile Anti-Virus & Security App
👆👆👆እነዚህ Antivirusሶች የሚሰሩት በ Data እና በ Wifi Connection
5 ቫይረስ በዋናነት ከሚገባበት መንገድ አንዱ በ #Email እና በ #G-mail ነው
Email እና በ G-mail በምንጠቀምበት ግዜ ከማናውቃቸው ሰወች #Link ሲላክልን ቶሎ መክፈት የለብንም ምክንያቱም የተላከው ከ #Hackerሮች (Linkኩም) ቫይረስ ሊሆን ስለሚችል በፍፁም መክፍት የለብንም
6 ስልካችን ላይ ያሉትን ሁሉኑም Application #Update ማድረግ ለምን ቢባል አንዳንድ
Applicationኖች ከ ቆይታ ብዛት የተነሳ ወደ ቫይረስ ይቀየራሉ ስለዚህ ሁሉኑም Application በየጊዜው Update ማድረግ አለብን
ስልካችን ላይ ያሉ Applicationኖችን Update ለማድረግ መጀመሪያ ወደ PlayStore ላይ እንገባለን ከዛ (My APP) ዉስጥ እንገባለን ከዛ Update መሆን ያለበት Application ካለ እራሱ ይህን Application Update አድርግ ብሎ ይጠቁመናል ከዛ Update የሚለውን Click ማድረግ
7 Wifi በምንጠቀምበት ግዜ ከባድ ጥንቃቄ ማድረግ
Wifi ከፍተን በምንጠቀምበት ሰአት ብዙ
Notification ወደ ስልካችን ይገባሉ በዚህ ግዜ
ወድያውኑ Notificationኑ ፍቃድ ይጠይቀናል
(Allow or Decline) ብሎ ይጠይቀናል ?
Notificationኑ ቫይረስ ይሁን አይሁን እኛ
አናውቅም ነገርግን እኛ ችላ በማለት ወይም ትኩረት ባለመስጠት (Allow) ብለን እንፈቅዳለን በዛን ሰአት Notification መስሎ የመጣው #ቫረስ በፍጥነት ወደ ስልካችን በመግባት ስልካችንን ያበላሻል ስለዚህ ማንኛውንም Notification
ወደ ስልካችን ሲመጣ ዝምብለን ከመክፈት መታቀብ አለብን
8 ማንኛውንም Application ከሰው ስንቀበል
ስለ Applicationኑ ምንነት እና ስራ በደንብ መረዳት አለብን ይህ ማለት Applicationኑ ጎጂ ሆነ ጥሩ የሚለውን እንድናውቅ ይረዳናል
ስለዚህ ማንኛውንም Application ስልካችን
ላይ ከመጫናችን እና ከ መቀበላችን በፊት ስለ
Applicationኑ በደንብ መገንዘብ ያስፈልጋል

👍12❤2
VPN አያስፈልግም ከስር ያለውን Link በመንካት Connect ማረግ ብቻ። Telegram ይሰራል
https://t.me/proxy?server=159.223.157.240&port=443&secret=a82be0a5f3768af45f9f446e147bcaa5

👍12
👍3👎1
👍5
🔴 እራስዎን ከሀከሮች ይጠብቁ!
🔴 የእርስዎ የዲጅታል መረጃ ከሀከሮች እንዴት ይጠብቃሉ?
ዋና ዋና የሀኪንግ ስልቶች እነማን ናቸው?
✅ ሀከሮች ”Hacker” በቀላል የሀኪግ ”Hacking” ስልት ተጠቅመው፣ የዕርሶን የግል ያልተፈቀዱ መረጃዎች ምን አልባትም እርሶ ለመግለጥ የማይፈልጉት መረጃዎችን ሊያውቁት ይችላሉ። በብዛት የተለመዱትን ወይም የሚታወቁትን የሀኪግ ስልቶች ለምሳሌ፦ Phishing፣ DDoS፣ ClickJacking ወዘተ… የመሳሰሉትን ለደህንነቶ ማወቁ የሚበጅ ነገር ነው።
✅ ስነ-ምግባር የጎደለው ሀከሮች፣ የሲስተምን በሀሪያት በመለወጥ እና የፕሮግራም ክፍተቶቹን በመበዝበዝ ያልተፈቀደ መረጃን ለማግኘት የሚደረጉት ተግባር ህገ-ወጥ እንቅስቃሴ ተብሎ ሊጠራ ይችላል። ያልተፈቀዱ መዳረሻዎችን ለማግኘት ሀኪግ በርካታ እድሎችን ለሀከሮች በማቅረብ ሚስጥራዊ መረጃዎችን እንደ የክሬዲት ካር ዚርዝሮች፣ የኢሜል አድራሻ ዝርዝሮች እና ሌሎች የግል መረጃዎችን ለማወቅ ይችላሉ።
✅ ስለዚህ፣ የእርስዎን የግል መረጃ ባልተፈቀደላቸው መንገድ ለማግኘት ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ የሀኪግ ስልቶች አንዳንዶቹን ማወቅ ያስፈልጋል።
🔴 Keylogger ኪሎገር
ኪሎገር(Keylogger) በቁልፍ ሰሌዳዎ ላይ የሚጫኑትን ቁልፎች እና የቁልፎችን ቅደም ተከተል የማስታወሻ መዝግብ ፋይል ውስጥ በኮምፒውተሮ ላይ ፅፎ የሚያስቀምጥ ቀላል ሶፍትዌር ነው። እነዚህ የማስታወሻ መዝግብ ፋይሎች ሌላው ቀርቶ የግል ኢሜል አድራሻ እና የይለፍ ቃሎችን”Passwords” የያዙ ሊሆን ይችላል።
🔷 የኦላይን ባንኪግ ”online Banking” ድረ-ገጾች የራሳቸውን ምናባዊ ሁለገብ የቁልፍ ሰለዶችን(Virtual Keyboards) አማራጭ እንድትጠቀሙ መስጠታቸው ዋነኛ ምክንያት ኪሎገር ነው።
🔴 Denial of service (Dos/ DDoS)
የአገልግሎት ክልከላ ጥቃት አንዱ የሀኪግ ስልት ሲሆን፣ ድረ-ገጽን ወይም ሰርቨርን(Server) አገልግሎት መስጠት ኢዲያቆም በብዙ የአገልግሎት ጥያቄዎች በማጥለቅለቅ ሰርቨሩ ሁሉንም ጥያቄዎች በአንድ ጊዜ ውስጥ ማስተናገድ የማይችልበት ደረጃ በመፍጠር እና በመጨረሻም ተበላሽቶ ከጥቅም ውጭ ማድረግ ነው።
🔷 ሀከሮች ለDDoS ጥቃት ሲባል ብዙውን ጊዜ ቦትኔትን(Botnets) ወይም ዞምቢ(Zombie) ኮምፒውተሮችን በስራ ላይ ያውላሉ፣ እነዚህ ብቸኛው ስራቸው ለጥቃት በታቀደው ሲስተም ላይ በጥያቄ መልእክቶች ማጥለቅለቅ ነው።
🔴 Waterhole Attacks
እርስዎ የዲስከቨሪ ወይም ናሽናል ጆግራፊ ቻናል ትልቅ አድናቂ ከሆኑ፣ የወተርሆል(Waterhole) ጥቃትን በቀላሉ ልታገናኙት ትችላላቹ። ቦታዎችን መመረዝ፣ በዚህ ሁኔታ ውስጥ፣ ሀከሮች የጥቃት ኢላማ በሚያደረጉት በጣም ተደራሽ የሚሆነውን አካላዊ ክፍል ላይ ጉዳት ያደርሳሉ።
🔷 ለምሳሌ፦ አንድ ወንዝ ምንጭ ከተመረዘ፣ በበጋ ውቅት ሙሉ የእንስሳት ዝርያን ይጎዳል። በተመሳሳዩ ሀከሮች ደግሞ የሚፈልጉትን ለማጥቃት ለግኘት በጣም የቀረበውን አካላዊ ቦታን የጥቃት ኢላማ ያደርጋሉ። የዚህ ጥቃት ውስጥ ኢላማ የሚሆኑት የተወሰኑ ቡድኖች(ተቋም፣ ኢንዱስትሪ ወይም ክልል) ናቸው። በዚህ ጥቃት ውስጥ፣ ጥቃት አድራሽው የኤላማው ቡድኖች አብዝተው የሚጠቀሟቸውን ድረ-ገጾችን ይገምታል ውይም ይከታተላል እና አንድ ወይም ከዚያ በላይ የሚሆኑትን በማልዌር ”Malware” ያጠቃል። በመጨረሻም በኢላማው የተቀዱት ቡድን አባላት ይጠቃሉ።
🔴 Fake WAP(Wireless Application Protocol)
ለቀልድ እንኳን፣ ሀከሮች የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር የሚፈጥር ሶፍትዌር ሊጠቀሙ ይችላሉ። ይህ የተፈጠረው የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ከትክክለኛው ለህዝብ ይፋ ከሆነው ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ቦታ ጋር ይገናኛል። አንዴ ከዚህ የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ጋር ግንኙነት ከፈጠራቹ፣ ሀከሮች መረጃቹን በሙሉ ማግኘት ይችላሉ። ልክ ከላይ በተጠቀሰው ሁኔታ አይነት።
🔴 Eavesdropping (Passive attacks)
ከሌሎች በፈጥሮ ተፅኖዊ(Active) ጥቃቶች በተለየ፣ ተፅኖ አልባ(Passive) ጥቃቶችን በመጠቀም፣ ሀከሩ ጥቂት የማያስፈልጉ መረጃዎችን ለማግኘት የኮምፒውተር ስርዐቶችን እና ኔትዎርኮችን ብቻ ይቆጣጠራሉ።
🔷 ከኢቭስድሮፒግ ጥቃት ጀርባ የሚኖረው ፍላጎት ሲስተምን ለማበላሸት አይደለም፣ ነገር ግን ሳይታወቅባቸው በጥንቃቄ ጥቂት መረጃዎችን ለማግኘት ነው።
🔴 Phishing
ፊሽግ አንዱ የሀኪግ ስልት ሲሆን፣ ሀከሩ በስፋት ተደራሽ ድረ-ገጾችን አስመስሎ የውሸት ድረ-ገጽ ኮርጆ ይሰራና የጥቃት ኢላማውን#buraakiller ለማጥመድ አትኩሮት መሳቢያ መልእክት በማካተት ሊንክ(Link) ወይም ማስፈንጠሪያ ይልክለታል። ተጠቂው አንዴ login አድርጎ ለመግባት ሲሞክር ወይም የተወሰኑ ዴታዎችን ካስገባ፣ ሀከሩ የተጠቂውን የግል ድብቅ መረጃ በውሸቱ ድረ-ገጽ ላይ በሚሰራው ቶርጃን”Trojan” በመጠቀም ማግኘት ይችላል።
🔴 Virus, Trojan etc…
ቫይረሶች ወይም ቶርጃኖች አደገኛ የሶፍቴር ፕሮግራሞች ሲሆኑ፣ በተጠቂው ሲስተም ውስጥ ይጫኑና የተጠቂውን መረጃዎች ወደ ሀከሩ መላክ ይጀምራሉ።
🔴 ClickJacking Attacks
ክሊክጃንኪግ በተጨማሪ በሌላ ስም ይታወቃል፣ UI Redress። በዚህ ጥቃት፣ ሀከሩ ተጠቂው ሊነካው ወይም ክሊክ ሊያደረጋቸው የሚገቡ ትክክለኛ በይነገጾችን”User Interface” ይደብቃል። በሌላ ቃል፣ጥቃት አድራሹ ተጠቂው ክሊክ በማድረግ በትክክል ሊያገኝ ያላቀደው ወደሆነ ድረ-ገፅ ውስጥ ይጠልፈዋል። ነገር ግን ሀከሩ ተጠቂው እንዲገባለት የሚፈልገው ድረ-ገጽ ነው።
🔴 Cookie Theft
ኩኪስ “Cookies” በብራውዘሮች ወይም የድረ-ገጾች ማሰሻ ፕሮግራሞች ላይ ለምሳሌ፦ የጎበኘናቸው ድረ-ገጾች ማስታወሻ ወይም የአሰሳ ታሪክ፣ በተለያዩ ድረ-ገጾች ላይ የምንጠቀምባቸው#buraakilleer የተጠቃሚነት ስም(Username) እና የይለፍ ቃሎች(Passwords) የመሳሰሉትን የግል ዴታዎችን መዝግቦ የሚይዝ ፕሮግራም ነው። ታዲያ ሀከሩ አንዴ የናንተን ኩኪስ ማግኘት ከቻለ፣ በራሳቹ ብራውዘር ላይ እራሱን እንደ እናንተ በማድረግ የተፈቀደለት ተጠቃሚ መሆኑን በማረጋገጥ በናተ ዴታ መጠቀም ይችላል።
🔴 Bait and Switch
Bait እና switch የሀኪግ ስልት በመጠቀም ፣ ሀከሩ ተንኮል አዘል ፕሮግራሞችን ያሰራጫል ታዲያ ግን ተጠቃሚዎች ትክክለኛ የተረጋገጠ ፕሮግራም እንደሆነ ያምናሉ። በዚህ መንገድ፣ ይህን ተንኮል አዘል ፕሮግራም በኮምፒውተራቹ ላይ ስትጭኑት፣ ሀከሩ በኮምፒውተራቹ ላይ ያልተፈቀደለትን መዳረሻ ፍቃድ ያገኛል።
▬▬ ▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/mobileproblemsolution

Telegram
Mobile Problem Solution
የማንኛውም አይነት የሞባይል ወይንም የ ኮንፒውተር ብልሽቶች እና ችግሮች መፍትሄዎቻቸው
የሞባይልም የኮምፒውተር ሶፍትዌር እና አፖችን የምታገኙበት ሌላኛው ቻናላችን 👉 @Mps_App_Store
---------------------------------------------------------
facebook ☞ www.fb.com/Mobileproblemsolution

👍9
የወረቀት ገንዘብ ከምን ይሰራል?
የብር ኖትን ለመጀመሪያ ጊዜ እ.አ.አ በ1914 ይፋ ያደረገችው እንግሊዝ እንደሆነች ይነገራል፡፡ ይሁን እንጂ አንዳንድ ጥናታዊ ጽሁፎች እንደሚያወሱት ቻይናውያን እ.አ.አ በ900 አካባቢ እንደጀመሩት ታሪክ ይነግረናል፡፡
ለመሆኑ ገንዘብ በኪስዎ ሲይዙ ከምን እንደሚሰራ አስብው ያውቃሉ? አዲስ የብር ኖት በእጅዎ ይዘዉ አሽትተውስ ያውቃሉ? እንግዲያዉስ ያ ሽታ የጥጥ ሽታ ነው፡፡
የብር ኖት ወረቀት በየዕለቱ ከምንጠቀማቸው ወረቀቶች የተለየ ነው፡፡ የብር ወረቀት የሚሰራው ከጥጥ ነው ይህም የሚሆንበት ምክንያት በጣም ረዥም ጊዜ እንዲቆይ እና በቀላሉ እንዳይቀደድ ያደርገዋል:: አንድ የአሜሪካ ዶላር 4000 ጊዜ ያክል ሳይቀደድ መተጣጠፍ ይችላል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ወረቀትን ከጥጥ የሰሩትም አሜሪካኖች ናቸው፡፡
የወረቀት ገንዘብ አሰራር ሂደቶች
1. ከፍተኛ መጠን ያለዉን ጥጥ ትልቅ እና ግዙፍ ድስት ዉስጥ በማስገባት በከፍተኛ ሙቀት ውስጥ ለሁለት ሰአት ተጨቁኖ ድስቱ ዉስጥ ይቆያል፡፡ በመቀጠልም ትልቅ የመዋኛ ገንዳ በሚያክል ገንዳ ዉስጥ በማስገባት በዉሃ በጣም ነጭ እና ጽዱ እስከሚሆን ይታጠባል፡፡
2. በመቀጠልም ግዙፍ ማዋሃጃ ዉስጥ ገብቶ ይቦካል ያም ለስላሳ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡ በተጨማሪም እንዳይኮረጅና በፎርጂድ እንዳይሰራም ያደርገዋል፡፡
3. በመቀጠል የተቦካው እርጥብ እንዳለ በኖቱ ልክ ሆኖ ይዘጋጃል፤እንደየሃገሩ የኖት መጠኑ ይለያያል፡፡
4. ከዛም ነጩ ወረቀት ቀለም እንዲያገኝ ይደረጋል የኖቶቹም የቁጥር መጠን ይለያል፤ የሃገሩ ስም ይጻፋል፤ፎቶዎችም ይጨመሩበታል፡፡
5. የብር ኖትን ልዩና እንዳይኮረጅ ከሚያደርጉ ዋና ነገሮች የደህንነት ክሮች የሚባሉት ሲሆኑ አብረቅራቂም ናቸው፡፡
እያንዳንዱ ክሮች ላይ ጥቃቅን ቁጥሮች ያሉት ሲሆን የእያንዳንዱ የብር መጠን ላይ ያሉት ቁጥሮች የተለያዩ ናቸው፡፡ እነዚህም ቁጥሮች ትክክለኛን ብር በሚለይ መሳሪያ የሚታዩ ሲሆን ለመኮረጅ የሚሞክሩ ሰዎች ይህንን ቁጥር የሚያሳይ መሳሪያ የላቸዉም፡፡
6. በመቀጠልም ዉሃዊ ምልክቶች ይጨመራሉ ያም ማለት ኖቱ ላይ ያለዉን ስዕል ብርሃን ላይ ሲሆን እንዲታይ የሚያደርገው ምስል ማለት ነው፡፡
7. በመቀጠልም ወረቀቱ እንዲደርቅ ይደረጋል ይህም ለብር ብቻ በተዘጋጀ ምድጃ ዉስጥ ነው፡፡
8. በመቀጠልም ማተሚያው ከብር ላይ ያለዉን እርጥበት ሙሉ በሙሉ በመንቀሳቀስ ያስወግደዋል፡፡
9. በመቀጠልም ገንዘቡ ታትሞ ለሚመለከተው አካል ይደርሳል፡፡
ታዲያ ህጋዊ የመገባባያ ኖት ወይም ብር ማተምና ማሳተም ለመንግስታትና ስልጣኑ ላላቸው አካላት ብቻ የተፈቀደ ነው፡
ይህንን አልፎ ግን ግለሰቦችና የተደራጁ ቡድኖች ገንዘብን ለማተምና ህዝቡን ለማጭበርበር በከፉ ተግባራቸው ሙከራ ሲያደርጉ ይታያል፡፡
ይሁን እንጂ የተደረጉና ሊደረጉ የታሰቡ ሙከራዎች ሁሉ የአጭበርባሪዎችን እኩይ ተግባር ለመመከት ከዘመኑ ጋር እኩል እያደገ በመጣው የዘርፉ ምርመራዎችና ክትትሎች የሚከሽፉና የሚጋለጡ መሆናቸው ይታወቃል።
በመሆኑም የአጭበርባሪዎችን እኩይ ተግባርና የሀሰተኛ ኖቶችን ዝውውር በመግታት ረገድ ህብረተሰቡ ሀሰተኛ ኖቶች ዕድል እንዳያገኙ በግብይት ወቅት መጠርጠር ማረጋገጥ እንዲሁም የአጭበርባሪዎችን ሴራ ማጋለጥና የተጠናከረ ተሳትፎ ማድረግ ያስፈልጋል እንላለን፡፡
ምንጭ ግንቦት 9/2015(ዋልታ) በአብዱልከሪም መሃመድ

👍8❤1👎1
የኮምፒውተራችንን Hard Drive እንዴት በቀላሉ ፓርቲሽን(partition) መክፈል እንችላለን?
📍በመጀመሪያ ፓርቲሽን በመክፈላችን
ምናገኛቸው ጥቅሞች ምንድናቸው ብለን
ስናስብ እንደየ ፍላጎታችን ሚለያይ ሲሆን
ለሁላችንም ሚሰጠን ዋናው ጥቅም ቢኖር
ፉይላችንን ከ ሲስተም ፋይል ያሉ ፋይሉችንን
ለይተን በማስቀመጥ በተላያዩ ምክንያት ቡት
ማረግ ወይም ኦፕሬቲንግ ሲስተማችንን
መነሳት ሲያቅተው ልናጣ ምንችለውን ፉይል
ለመከላከል የምንጠቀምበት መንገድ ነው
📍ለምሳሌ ከፋብሪካው እንደመጣው በ C:
partiton ብቻ እየተጠቀምን ቢሆንና በ
ቫይረስ ምክንያት ሲስተም ፋይል ቢጠፋ
ሌሎች ፐርሰናል ፉይሎችን አጣን ማለት
ነው።
📍ስለዚህ በቀላሉ እዛው ፓርቲሽን
በመፍጠር የግል ፉይል ለብቻ C: ፓርቲሽን
ለብቻ አድርገን በመጠቀም ፋይላችንን
መከላከል እንችላለን ይህን ካልን ስለ
ፓርቲሽን እንዴት ዊንዶውስ ባዘጋጀልን disk
managment በ መጠቀም እንዴት
መስራት እንችላለን ሚለውን ላሳያችሁ
ወደድኩ
📍በመጀመሪያ ባክአፕ መውሰድ አስፈላጊ ነው
ምንም እንኳ ፕሮሰሱ ፋይል ባያጠፋብንም
ለጥንቃቄ ሲባል ወስደን መጀመር አለብን
📍በመቀጠል ወደ my computer iconላይ
ራይት ክሊክ አርገን manage ሚለውን
ክለክ ስናደርግ አዲስ ዊንዶው ይከፈትልናል
ማለት ነው።
📍በግራ ባለው ዝርዝር ውስጥ
disk managment ሚል በመፈለግ ያንን
እንከፍታለን በመቀጠልም በሚከፈተው
ዊንዶው ውስጥ መሀል ላይ ሁኖ ከታች ባለው
ቦታ ላይ
📍 ያልተከፈለው ፓርቲሽን በ ሰማያዊ
ይታየናል ስለዚህም ማድረግ የፈለግነውን
ፓርቲሽን ላይ ራይት ክሊክ በማድረግ
በሚመጡት ዝርዝሮች ውስጥ shrink
volume የሚል ን በመምረጥ በሚከፈትልን
ዊንዶው መሰረት እንደምን ፈልገው ሳይዝ
በማስገባት ሌላ አዲስ ፓርቲሽን እንፈጥራለን።
⚠️ ማሳሰቢያ የ disk size ስባስገባ ቁጥሩ በ Mega byte(MB) ነው የሚቀመጠው ስለዚህ ለምሳሌ 100 GB ማድረግ ከፈለግኩኝ 1024,000 ብየ ቁጥሩን ማስገባት አለብኝ ማለት ነው ወይም 200GB ማድረግ ብፈልግ 2048,000 ማለት አለብኝ። የ 1 GB ማለት 1024 MB ስለሆነ።⚠️
ይህንን finish ብለን ከጨረስን በኋላ
የከፈትነው ፐርቲሽን እዛው disk
managment ውስጥ በጥቁር ከለር
ይታየናል ስለዚህ ይህንን ፓርቲሽን ላይ ራይት
ክሊክ በማድረግ የጀመረነውን ፓርቲሽን
መፍጠር ለመጨረስ እንጀምራለን።
📍ስለዚህ ራይት ክሊክ ስናደርግ new volume
የሚለውን ስንነካ አዲስ ዊንዶ ይመጣል
ስለዚህ ምንም ነገር ሳንነካ nextን ብቻ
በመጫን መጨረሻም ላይ finish ን
ስንጫን አዲሱ ፓርቲሽን my computer
ውስጥ መታየት ይጀምራል ማለት ነው ።
ጥያቄና አስተያየት ካላችሁ እንደተለመደው
በመጠየቅ አበረታቱን ስል እላለው
አመሰግናለው።

👍10❤3
ባዮሜትሪክስ ቴክኖሎጂ ምንድን ነው?
*********
ባዮሜትሪክስ የሚለው ቃሉ ቀጥታ ከግሪክ የተወሰደ ሲሆን “ባዮ” ማለት ህይወት፣ “ሜትሪክስ” ደግሞ መለካት ወይም ልኬት ማለት ነው። ሁለቱ ቃላት በአንድነት ሲነበቡ ደግሞ የህይወት መለኪያ/ልኬት የሚለውን ትርጉም ይሰጣሉ። ባዮሜትሪክስ የአንድን ነገር ተፈጥሯዊ ባህሪ ማለትም የዲ ኤን ኤ አደራደር፣ የዓይን ቀለምና ምጣኔ፣ የእጅ አሻራ፣ የድምፅ ሞገድ፣ የልብና ነርቭ መንገድ እንቅስቃሴ የሚያጠና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ነው። ወይም ደግሞ ባዮሜትሪክስ የአንድን ሰው ማንነት በግልጥ በሰውነት ገፅታው ወይም በውስጣዊ ሥነ ህይወታዊ ባህሪው መረጃ ላይ በመመስረት ስለ ሰውየው አጠቃላይ ሁኔታ ማውራት የሚያስችል የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ነው። እነዚህ ባህሪያት በቀላሉ የማይረሱ፤ የማይጋሩና የማይሰረቁ መሆናቸው ልዩ የሚያደርገው ጉዳይ ነው፡፡
የባዮሜትሪክስ ቴክኖሎጂ በጥንት ጊዜ ከክስቶስ ልደት በፊት ከ500BC ጀምሮ የባቢሎናውያን የንግድ ልውውጦች የጣት አሻራዎችን ሸክላ ላይ በማስቀመጥ ይጠቀሙ የነበረ ቢሆንም በትክክል በዘማናዊ ቴክኖሎጂ መልክ ይዞ ግን በስፋትና በረቀቀ መልኩ አገልግሎት መስጠት የተጀመረው እኤአ ከ1981 በኋላ ስለመሆኑ ይነገራል፡፡ በዚህም መሰረት ባዮሜትሪክስ ቴክኖሎጂ አሁን ካለንበት የቴክኖሎጂ ጣሪያ ላይ ደርሶ የረቀቁ ወንጀሎች ሲፈፀሙ የሰዎችን ማንነት ለማወቅ የሚጠቅም የአሻራ ቴክኖሎጂ በመሆን በስፋት አገልግሎት ላይ እየዋለ ይገኛል፡፡
በአሁኑ ጊዜ ባዮሜትሪክስ ትልቅ ፋይዳ ያለው የቴክኖሎጂ ውጤት ሲሆን፤ አስፈላጊነቱም ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ የመጣውን የዓለም የደህንነት ጥያቄ በመመለስ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል። በተለይም በትምህርት ተቋማት፣ ህክምና ተቋማት፣ በታላላቅ ኢንዱስትሪዎች፣ መንግስታዊ በሆኑና ባልሆኑ ድርጅቶች፣ በደህንነት ተቋማት እና በሌሎችም ተቋማት ውስጥ ከፍተኛ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል።
የባዮሜትሪክ ቴክኖሎጂዎች መገለጫዎች
* ዩኒቨርሳሊቲ፡ በአለም ላይ ያለ እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ ልዩ ባህሪ ሊኖረው ይገባል
* ልዩነት፡ በአጠቃላይ ሁለት ሰዎች አንድ ዓይነት ባሕርይ የላቸውም ፡፡ ሆኖም ተመሳሳይ የሆኑ መንትዮች ለመለየት ከባድ ናቸው ፡፡
* ዘላቂነት፡ የሰዎች የባዮሜትሪክስ ባህሪ ከጊዜ ጋር ልዩነት ሊኖራቸው አይገባም ለምሳሌ ፣ የአንድ ሰው ፊት ከእድሜ ጋር ሊለወጥ ቢችልም በቴክኖሎጂው የመለየት እድሉ ሰፊ ነው።
* ተቀባይነት፡ በሁሉም አለማት ላይ ተመሳሳይ መሆኑና ሁሉም የተቀበሉት መሆኑ
* አስቸጋሪነት፡ ይህም ማለት ሰዎች ለመሸወድ ወይም ለማጭበርብር የማይሞክሩት መሆኑ
ባዮሜትሪክ ቴክኖሎጂ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል፡-
1. የጣት አሻራ ቴክኖሎጂ
2. የፊት ገፅታን የሚለይ ቴክኖሎጂ
3. የአይን እይታ ቴክኖሎጂ
4. የድምፅ ቴክኖሎጂ የሚሉት ከብዙዎች መካከል ጥቂቶች ናቸው፡፡
የባዮሜትሪክስ ጠቀሜታ
* የወንጀል ድርጊት ከመፈፀሙ በፊትና ከተፈፀመ በኋላ የሰዎችን ማንነት ለመለየት የሚያገለግል ቴክኖሎጂ ሲሆን ለምሳሌ አንድ ሰው የተለያዩ አለማትን በሚዞርበት ወይም በሚጎበኝበት ወቅት በሚዳረስባቸው ቦታዎች በሚገኙ የኢሚግሬሽን ጣቢያዎች ላይ የጣት አሻራ እንዲሰጥ ይጠየቃል ይህም በሀገር እና ግለሰብ ላይ የሚደርሱ ጉዳቶችን ወይም የወንጀል ድርጊቶችን ለመቆጣጠር ያስችላል፡፡
* በበርካታ የመንግስትና የግል ድርጅቶች፣ ባንኮች እና የገንዘብ ተቋማት እንደ ሰዓት መቆጣጠሪያ ይጠቅማል
* የባዮሜትሪክ ሥርዓቶች ሰዎችን በፍጥነት፣ በቋሚነት እና በአስተማማኝ ሁኔታ በመለየት ከፍተኛ ጥቅም ይሰጣሉ
ምንጭ፡ biometricupdate.com እና Si Tech Bufe
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን https://t.me/mobileproblemsolution በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ

👍14❤6😁1
Forwarded from TechTalkWithSolomon
Major Star ከ Blum ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ የሚገኝ ሲሆን 1 Major Star⭐ $0.08 እንደሚሆን ይገመታል October ውስጥ List የሚደረግ ሲሆን እስካሁን major Star ያልሰበሰባቹ ካላቹ አሁኑኑ እንድትሰበስቡ እመክራለው።
https://t.me/major/start?startapp=7154704325

👍5❤2🔥1