ፍቅር ብቻ
55 subscribers
195 photos
4 videos
5 links
አንብብ አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደአንተ ይመጣሉ። አንብብ ብታነብ የሚርቅህ ድንቁርና ነው ታድያ በፍቅር

ጥበብን የምንዳስስበት መድረክ
Download Telegram
ከቴዲ አፍሮ ስራዎች መሀል ለዛሬ አዲስ ቃል /ትርጓሜው በብዙሃኑ ዘንድ ግልፅ ያልሆነ ነው ብለን ያሰብነውን ከታላላቅ አባቶች ጠይቀን ለናንተ እንካቹ አልን። #ያምራል በተሰኘው ዜማው ላይ ከታች ዘርዘር አድርገን የምናቀርብላቹ ሁለት የግጥም መስመሮች አሉ። ስለ ሐምሌ ድንቅ ክስተትም እንዲሁ አክለን የምናካፍላቹ ቁም ነገርም አለን።

"እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ
ውበትሽ ወቶ ላለም ይታይ"
እና....
"የደን አፀድ ጌጥ የሶሪት ላባ
ማን አበቀለሽ #ከአዲስ_አበባ..."

ሩቢ ለብዙ አይነት ነገሮች የተሰጠ ስያሜ ነው።

✔️ሩቢ፦ የድሮ የጦር መሪዎች ግንባራቸው ላይ የሚያረጉት ፈርጥ ያለው ሹመታቸውን አመልካች ጌጥ ነው።
✔️ሩቢ፦ ማለት ከእንቁ በላይ ውድ የሆነ የከበረ
ማዕድን ነው፡፡ ኦፓል፣ኤመራልድ፣ዳይመንድ እና ሩቢ በጣም ውድ እጅግም የከበሩ ማዕድናት ሲሆኑ ከሁሉም ሩቢ የበለጠ እና የከበረ ማዕድን ነው።
✔️ሩቢ፦ ባለ ቀይ ቀለም ብርቅዬ ወፍ መጠሪያ ስም ነው።
✔️ሩቢ፦አበባም ማለት ነው።
ከዚህም በተጨማሪ አንድ አባት የማይመረመር ምስጢራዊ ነገርን የያዘ ለምሳሌ እንደ ፅላት የከበረ ነገር ማለት ነው አሉኝ! ያ ማለት ግን ፅላት ራሱ ማለት እንዳልሆነም አስረግጠውልኛል። የቴዲያችን የግጥሞቹ ይዘት እና የሚገልፅበት መንገድ ረቂቅና ምጡቅ በመሆኑ ለመረዳት መፅሀፍ ማገላበጥ እና የታሪክ አዋቂዎችን መጠየቅ የግድ ይለናል!! ያም ሆኖ ከተሳካ ማለታችን ነው።

"የደን አፀድ ጌጥ የሶሪት ላባ"
የደን/ጫካ/ ውስጥ አጸድ/ፅድ/ አበቃቀሉ ከቁመቱ ጋር ሰው የከረከመው እስኪመስል ድረስ የተጌጠና ቀልብን ሚስብ ነው። ጥሩ መአዛም አለው። አፀድ ሌላ ትርጉሙ ማራኪ ሽታ ያለው እንደማለትም ነው።

#የሶሪት_ላባ

1፦ ሶሪት የምትባል የባለ ህብረ ቀለም ወፍ ስም ነው። ላባዋ ረዥም እና እይታን የሚስብ ቀለም ያለው ሲሆን መገኛዋ ከሰዎች መኖሪያ አካባቢ የራቀ ጫካ ነው። በበልግ ወራት ብቅ የማለት ባህሪ አላት።
2፦ሶሪት አበባ በመባል ይታወቅ የነበር አሁን ግን ወደ ሶሪት ላባነት ስሙ የተቀየረ አበባ አለ። ምክንያቱ ደግሞ አበባው ቀይ ሲሆን አበባውን ያቀፈው ላባው ደግሞ ነጭ ነው እናም ከአበባው ይልቅ ላባው ቀልብን ይገዛል ለዛም የሶሪት አበባ መባሉ ቀርቶ የሶሪት ላባ እየተባለ ይጠራል "እቴ አደይ አበባ የሶሪት ላባ" እየተባለም ተዚሞለታል.. ሐምሌ ወር ላይ ይበቅላል....!

#/ነፃ ብዕር/

#ኢትዮጵያ_አልበም
" You don't have to wait for the end of the world. It ends a little every day. " 

@mnteb
Add perfect story for your funny lie!

@mnteb
Focus on your Education, party💃🍸 ምናምኑን ትደርስበታለህ ያላቹኝ I swear to God if this corona kills me i'm gonna hunt you all🤐

@mnteb
የሰፈራችን ጉልቤ ምንም ሳታረግ ካወዛወዘክ በዋላ


😭😭😭ምንም አልልህም እኔ ብቻ ችግኝ ስትነቅል አብይ ያጋጥምክ
Join US
            @mnteb
አባት የልጅን ጣት አይቶ በቁጣ: " አንቺ ጣትሽ ላይ ምንድነው የማየው ?"
ልጅ፡ " አባዬ የቃልኪዳን ቀለበት ነው"
አባት፡ '' እኔ ደግሞ ያንቺ መስሎኝ" 😂😂😂
people who spell

አንተ - anta
ማሬ - mara
ውዴ - wda
እኔ - ena

ከግብፅ በላይ ያበሽቁኛል😭

#Sorry😁
ባለፈው ሳምንት የፍቅረኛዬ 🎂🎂ልደት ነበር።ለልደት ስጦታ ምን ልስጥሽ ብዬ ስጠይቃት። ቢያንስ አመቱን ሙሉ የምጠቀምበት ነገር ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል ። አለችኝ። እኔ ያው እንደምታውቁት ጂንየስ 😏😏አይደለሁ። ካላንደር ገዝቼ ሰጠኋት። ከዚያ ጀምሮ ስልኬን📞📞 አታነሳም። እሺ ምን አጠፋሁ??

@mnteb 🤷‍♂😂😂😉
ዳቦ 75 ሳንቲም
ሻይ 5 ብር
.
.
.
.
ያላቻ ጋብቻ ሚባለው ይሄ አይደል😏😏😂

@mnteb
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በታዋቂው የኦሮሚኛ ቋንቋ ሙዚቀኛ ሃጫሉ ሁንዴሳ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ።‼️⬆️

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀዘን መግለጫቸው “ውድ ህይወት አጥተናል” ብለዋል።

“የዚህ ድንቅና አንፀባራቂ ወጣት አርቲስት ሓጫሉ ሁንዴሳ ህይወት መቀጠፍ ከተሰማ ጀምሮ በከባድ ሀዘን ውስጥ ለምንገኝ ሁሉ መፅናናትን እመኛለሁም” ነው ያሉት ።

የዚህን ክፉ ድርጊት ሙሉ የፖሊስ ምርመራ ሪፖርት እየተጠባበቅን እንገኛለን ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ የድርጊቱን መጠን በመረዳት በሀገራችን ውስጥ ስለሚከናወኑ እንቅስቃሴዎች ትኩረት ሰጥተን የምንከታተልበት ወቅት ላይ እንገኛለን ብለዋል።

ሀዘናችንን ራሳችንን በመጠበቅ እና ተጨማሪ ወንጀልን በመከላከል እንግለፅ ሲሉም አሳስበዋል።

@mnteb
ለቀደሙት አትግደል እንደ ተባለ ስምታችኃል የገደለም ሁሉ ፍርድ ይገባዋል:: ማቴ 5:-21
እግዚአብሔር የሰው ልጆች ሕይወት ጠባቂ ስለሆን ነው ይህንን ሕግ የሰጠን በዚህ ጉዳይ እጃችሁን ያስገባችሁ የእነዚህ ምንም የማያውቁ የልጆች አምላክ እርሱ ፍርድን ይስጣችሁ ነብሱን ይማርልን ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥልን::

@mnteb
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 1 month. If it remains inactive in the next 9 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.
Corona VIRUS Defensiv
።።።።
በሆስፒታሎች (በለይቶ ማከሚያ ) እየተወሰዱ ያሉ መድሀኒቶች
1.ቪታሚን c 1000
2.ቪታሚን E
3.ለ 10...11 ሰአታት ለ,15ደቂቃዎች የፀሃይ ብርሃን ላይ መቀመጥ
4 እንቁላል መመገብ
5. እረፍት መውሰድ (ከ7..8 ሰአታት መተኛት )
6.1.5 ሊትር ውሃ በየቀኑ መጠጣት
7.ሁሉም ምግቦች ሞቃት መሆን አለባቸው (ቀዝቃዛ አደለም )
በሆስፒታል ውስጥ የሰውነትን የመከላከል አቅም ለማሳደግ እየተደረገ ያለው ይሄ ነው።
# የኮሮና ቫይረስ ph
ከ 5.5....8.5 ድረስ ተለዋዋጭ ነው
ስለዚህም ቫይረሱን ለመግደል ከቫይረሱ አሲድነት በላይ የሆኑ የበለጠ የ አልካላይን ይዘት ያላቸውን ምግቦች መመገብ ነው
ለምሳሌ
አረንጓዴ ሎሚ....9.9 ph
ቢጫ ሎሚ......8.2 ph
አቮካዶ...15.6 ph
ጋሪክ...13.2ph
ማንጎ...8.7ph
ታንግራይን...8.5ph
ፓይን አፕል ....12.7 ph
ወተር ክረስ...22.7ph
ብርትኳን ....9.2ph
የቫይረሱ ምልክቶች
1.የጉሮሮ ማሳከክ(መቁሰል)
2.የጉሮሮ መድረቅ
3.ደረቅ ሳል
4.ከፍተኛ የሆነ ሙቀት
5.ለመተንፈስ መቸገር
6.ለማሽተት መቸገር
እና ሎሚ በሞቀ ውሀ መጠጣት ቫይረሱ ገና ሲጀምር ሳንባ ጋር ሳይደርስ እንዲገለው ይረዳል ።
ይሄንን መረጃ ለራሳችሁ አታስቀሩት
ለቤተሰቦቻችሁ እና ጓደኞቻችሁ አጋሩት።
ጥሩ ጤና እና ረጅም እድሜ እመኝላችኋለሁ።

@mnteb
#አንድ_ወንድን_ለስምንት !!

ከቀኑ 12 ሰአት አካባቢ ከባለቤቴ ጋር አቅራቢያችን ወደሚገኝ
መናፈሻ አቅንተን በለምለም ሳሮች መሃል ቁጭ ብለን እየተጫወትን
ከየት መጣ ሳይባል የሚስቴን አንገት መጥቶ ያዛት እሷም ጩኸቷን
ለቀቀችው

ላስጥላት ከተቀመጥኩበት ስነሳ ከስምንት በላይ የሚሆኑ ወጥረው
ያዙኝ ዞር ብዬ ስመለከት በጣም ብዙ ናቸው ለእኔና ለባለቤቴ ይሄ ሁላ
ሰራዊት የሚላክብን በምን ወንጀላችን ነው ስል ለራሴው ጠየኩ !!!

አንገቴን የያዘኝን እንደምንም አስለቅቄ ጣልኩት እሱን ከጣልኩት
በውሃላ ወደ ሰባት የሚጠጉት ወጥረው ያዙኝ በተለይ ብልቴ አካባቢ
የያዘኝን ልቋቋመው አልቻልኩም መጮኽ አቃጣኝ ግን እንዴት ወንድ
ነው ብላ ያገባችኝ ሚስቴ ፊት እንደ ሴት ልጩኽ ?? ዋጥ
አደረኩት !!
.
.
.
.
.
.
ወዳጄ ጉንዳን ክፉ ነው !!
በተለይ ብልትህን ሲይዝህ !!

አሌክስ አብርሀም አይዞህ

Join us👇
@mnteb
​​#ልብ_በል 👇

💛የሆነ ሰዉ መልእክት ልከህለት ካልመለሰልህ ለምን አልመለሰልኝም ብለህ ሌላ አተካራ ዉስጥ አትግባ፡፡ በግድ የሆነ ጓደኝነትና የፍቅር ግንኙነት የትም አይደርስም።

🤍ለነገሮች ትንተና አትስጥ፡፡ አስፈላጊ ሆኖ የተገኘ ሰአት ብቻ እንጂ ስለእያንዳንዱ ነገር ገለፃ የምታደርግ ከሆነ እራስህን ታደክማለህ
ሰዎችን መቼም ቢሆን ለመለወጥ አትነሳ፡፡ ማንም ቢሆን ላንተ ብሎ እራሱን አይቀይርም፡፡ ሲጋራ የሚያጨስን ሰዉ 'አታጭስ' ስላልከዉ ማጨሱን አያቆምም ይልቅስ ለምን ማጨስ እንደማያስፈልገዉ የሚረዳበትን ፍንጭ አሳየዉ...እምቢ ካለ አፈግፍግ

❤️ከራስህና ከሚቀርቡህ ሰዎች ምረጥ ብትባል እራስህን ምረጥ፡፡ ይሄ እራስ ወዳድ መሆን ሳይሆን በከባዱ የህይወትህ ሰአት የራስ ማንነትህ ከሌሎቹ በተለየ መንገድ እንዴት እንዳሳለፈ ያዉቀዋል

❤️አንተ ጋር ብቻ ያለ ፍቅር ከምትወደዉ ሰዉ ዉስጥ ከሌለ እራስህን እያጎሳቆልክ ነዉና አሁኑኑ አቁም
የመጥፎ ባህሪ ድግግሞሽ የህይወት መርዝ ነዉ
ለማንም ቢሆን እራስህን ግልጥልጥ አድርገህ አታሳይ ምክንያቱም 90 ፐርሰንት የሚሆነዉ ሰዉ ማንነትህን እስከጥጉ ካወቀ በደካማዉ ጎንህ መጫወት ይጀምራል

❤️ሰዎች እንደሚወዱህ ቢነግሩህና ጥሩ ለመሆን ብትሞክርም አንተ ላይ መፍረዳቸዉን አያቆሙም

👇ከወደዱት ሼር ያድርጉ
@mnteb