👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ሁለት የሚዋደዱ ጓደኛሞች በረሃ ውስጥ እየተጓዙ እያሉ ድንገት አለመግባባት ተፈጠረና አንደኛው አንደኛውን በጥፊ👋 የመታዋል የተመታው ጥፊው ቢያመውም ምንም ሳይናገር ዝም አለና ➝አሸዋው ላይ ዛሬ የምወደው ጓደኛየ በጥፊ መታኝ ብሎ ፃፈ ከዛም እየተጓዙ እያሉ ትልቅ ባህር ያለበት ወንዝ ያገኙና መታጠብ ፈልገው ይገባሉ እየዋኙ እያሉ ያ በጥፊ የተመታው ልጅ ይሰምጣል በዚህ ስዓት ጓደኛው እንደምንም ብሎ ሂወቱን ያተርፈዋል ከሞት የተረፈው ልጅ ቋጥኝ ድንጋይ ፈልጎ እድንጋዩ ላይ እየፈለፈለ ዛሬ የምወደው ጓደኛዬ ሂወቴን አተረፈኝ ብሎ ፃፈ።
ጓደኛውም ገርሞት ቅድም በጥፊ ስመታህ አሸዋ ላይ ፃፍክ አሁን ከሞት ሳተርፍህ ደግሞ እድንጋይ ላይ ለምን እንደዚህ አደረክ አለው...
ጓደኛውም እንዲህ አለው የምንወዳቸው ሰወች ሲበድሉን በደላችንን የይቅርታ እና የምህረት ንፋስ እንዲያጠፋው አሸዋ ላይ መፃፍ አለብን ጡሩ ነገር ሲያደርጉልን ግን ውለታቸውን እንዳንረሳ ሁሌም እንድናስታውሰው እድንጋይ ላይ መፃፍ አለብን አለው።❤️👫👭👬
Join👇👇👇
@mnteb

ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏
"ያለምክንያት ከሄድክ በምክንያት አትምጣ"
:
ወዳጄ ህይወት ሰልፍ ውስጥ ሳለህ ልብ ልትላቸው የሚገቡ እነኚህን 19 ነጥቦች በአጽንኦት አንብባቸው!
፡
➊."ያለፈ ነገር እንደማይቀየር አትርሳ!"
:
ላወቀበት ሰው ግን ያለፈው ለወደፊቱ የራሱ የሆነ ትምህርት አለው፤ ካለፈው ነገርህ ተማር እንጅ በፍፁም አታማርር፤
ማማረር ነገህን በጎ አያደርገውም።
:
➋.የሰዎች ሃሳብ የአንተን ማንነት አይገልፅም!
ማንነትህ አንተ ውስጥ ነው ያለው፤ መልካም አድርግ ሌላውን እርሳው የሁሉም ሰው የህይወት መንገድ (ጉዞ) ይለያያል፤ ለሁሉም ጊዜ አለውና ጊዜው በደረሰ ሰው ሁኔታ አትቅና።
:
➌.መኪና ገዛ ብለህ "እኔስ" አትበል!
:
ጊዜህ ሲደርስ መኪናዎች ወይም ‘አውሮፕላን’ ትገዛለህ ፣ ያውም ለመኖር አስፈላጊ ከሆነ ፣ ደግሞስ እንዴት እንደገዛው የት ታውቃለህ? እርሱን ተወውና በራስህ ላይ አተኩር ፣ ያለህ ነገር በቂ ነው።
:
➍."ለሰዎች ለደስታቸው እንጂ ለሀዘናቸው መንስዔ አትሁን!"
:
►በሰዎች ደስታ→ደስ ይበልህ!
:
►ለሰዎች→ክፉ አትመኝ፣
፡
►በሃዘናቸውም→አብረህ እዘን፣
፡
►ሰዎች ሲያዝኑ→አትደሰት፣
፡
►ሰው ከሆንክ→የሰው ነገር ይሰማህ፣
፡
ይህ ማለት ግን ተንኮል እየሰሩ ከሚደሰቱ ሰዎች ጋር ተደሰት ማለት አይደለም።
ሰው እያስከፋ ብሎም እየገደለ የሚደሰት አለ ፣ አንተ ከተጎዳው ሰው ጋ ሁን፣ አስተውል።
:
➎."በጊዜ ስራ እንጂ ጊዜ ባንተ ላይ አይስራ!" ጊዜ የማይፈውሰውና የማይቀይረው ነገር የለም። አንተንም ጊዜው ይቀይርህ ዘንድ ፍቀድለት፤
በተሰጠህ ጊዜ ለመልካም ነገር ሱሰኛ ሁን።
➏. "መክሊትህን ፈልግ!"
ውስጥህ የሚችለውና የሚያምንበት ተሰጥኦ ምን አለህ? ምን አይነት ስራ መስራት ትችላለህ? አስተውል ጓደኛህን አትመልከት ፣ ትለያያላችሁና። አለማችን በትምህርት ብቻ ወይም በጥበባት ብቻ ወይም በተወሰኑ ዘርፎች አይደለም እየኖረች ያለችው። በጣም ብዙ ነገሮች ናቸው እየደገፏት ያቆሟት። አንተም ጥቂትም ብትሆን ያለህን ችሎታ ፈልገውና አውጣው። ቁፋሮ ነው ወይስ ቾክ ይዞ ማስተማር ነው ወይስ መምከር መገሰፅ ነው? ቆንጆ ሽሮ ወጥ እየሰሩ መሸጥ ነው? ድንጋይ ቅርፅ (ኮብልስቶን) እየሰሩ መኖር ነው? ምንድነው? እባክህ ፈልገው አጎልብተው ጀምረው፣ "ምን ይሻለኛል?" እያልክ ጊዜህ እንዳያልቅ። በእርግጥ ጊዜህ ሳይሆን አንተ ነህ የምታልቀው።
➐. "መልካም ነገር ሁሉ ከፈጣሪ መጥፎ ነገር ሁሉ ደግሞ ከሰይጣን እንዳልሆነ አስተውል!" ፈጣሪ መጥፎን ወደ መልካም የመቀየር ብቃት አለው። ሰይጣንም ያጠፋህ ዘንድ መልካም የሚመስል ነገር ሊያዘጋጅልህ ይችላል።
መልካም ማሰብና መልካም መሆን መልካም ነገር እንዲገጥምህ ማመቻቸት ነው፤ መጥፎነት ከአንተ ይራቅ፤ ለአንተም ሆነ ለሰዎች ጉዳት እንጅ ጥቅም የለውም።
➑. "ሰው የዘራውን ያጭዳል" የሚለውን አባባል አስታውስ፤
የሰራኸውና የምትሰራው ነገር የሆነ ጊዜ ላይ ዞሮ ያገኝሃል፤ መጥፎ ከሰራህ እንደስራህ፤ መልካም ከሰራህም እንደዚያው ይገጥምሃል። ክፉ ነገር እየዘራህ መልካም ነገር አትጠብቅ፤ ራስህን አትሸውድ። ጤፍ ዘርተህ ባቄላ አትጠብቅ፤ ጤፍ የዘራ ገበሬ ጤፍ እንደሚያጭድ ሁሉ አንተም የዘራኸውን በእጥፍ ታጭዳለህ።
➒. "ለራስህ ስትል መልካም ሁን፣ በጎውንም አስብ!"
ለራስ ማሰብ ማስተዋል እንጅ ራስ ወዳድነት አይደለም። ራሱን የማይወድ ሰው ሌላውን አይወድም።
➓. "በማንም ላይ አትፍረድ!"
የመፍረድ ሃላፊነት በፍፁም የለህም። ፍርድ የፈጣሪ ነው። ለመፍረድ እንከን አልባ መሆን ያስፈልጋል፤ ፍጥረት ሁሉ ፍጥረት በመሆኑ ብቻ እንከን አለበት፤ ጎደሎ አለበት። የተሻለ ሀሳብ አለኝ ብለህ ካሰብክና ከቻልክ ምከር ካልሆነ ዝም በል።
➊➊. "መልካም ጓደኛ ከፈጣሪ የሚሰጥ ጸጋ መሆኑን አትርሳ!"
የጓደኛህን ስሜት ለመራዳት ሞክር፤ መልካም የሆነውን ነገሩን አውጣለት፤ አበረታታው፤ እንደማይጠቅም አትንገረው፤ ለሀዘኑ ሳይሆን ለደስታው ምክንያት ሁን፤ ለስኬቱ እንጅ ለውድቀቱ መንስኤ አትሁን።
➊➋. "መልካም ጓደኛ ሁን!"
መልካም ጓደኛ፦ የማይቀና አሳቢና መካሪ ፣ ከእኔ ይልቅ ለአንተ የሚል ካለህ አንተ ተባርከሃል ታድለሃል። ከሌለህ ደግሞ አንተ ራስህ መልካም በመሆን ጀምር፤ ባህሪህንና ስራህን አይተው ይመጣሉ።
ነገር ግን ያለምክንያት ከሄድክ በምክንያት አትምጣ። በእርግጥ አንዳንድ ጊዜ በሕይወትህ ውስጥ ጉዳት እንጂ ጥቅም የሌላቸው ሰዎች በራሳቸው ሰዓት ከህይወትህ ሲወጡ እጅግ መታደል ነው።
➊➌. "ካጓጉል ሀሳብና ጭንቀት ራስህን ጠብቅ!" ያለ መጠን ማሰብ ጭንቀትንና፣ ሀዘንን ያስከትላል። ከአቅምህ ከምትችለው በላይ አታስብ፤ መመለስ በማትችለው ነገር ላይ አትወጠር፤ የተመለሱ ነገሮችህ ላይ ትኩረት አታድርግ፤ አንዳንድ መልሶች በድጋሚ ጥያቄወች ሆነው እንደሚመጡ አትዘንጋ። ባልገባን ሳይሆን በገባን ነገር ላይ እናተኩር።
➊➍. "ደግነት አይለይህ!"
ደግነት ዋጋ አያስከፍልም ነፃ ነው፤ "ያስከፍላል" ብለህ ካሰብክም ምላሹ እጥፍ እንደሚሆንልህ አትዘንጋ። እናም ዘወትር ደግ ሁን፤ ደግ ሆነው የተጎዱ የሉም፤ ቢኖሩም ከጉዳታቸው ይልቅ በረከታቸውና ሰላማቸው ልክ የለውም።
➊➎. "ደስታህንና ሰላምህን ካንተ ዘንድ አኑራቸው!"
ደስታህንና ሰላምህን የሆነ ሰው ወይም ነገር ላይ አታስቀምጥ!" ያ ነገር ወይም ሰው ከአጠገብህ ሲርቅ ወይም ሲጠፋ ደስታህም አብሮ ይጠፋል። ደስታና ሰላም በአንተ ውስጥ ናቸው።
በራስህ በአፈጣጠርህ→ደስ ይበልህ፤
ውለህ በመግባትህ→ደስ ይበልህ፤
በአለህ ትንሽ ነገር→ደስ ይበልህ።
➊➏. "ፍቅርን ፈልጋት!"
ለፍቅር ለመውደድ እንጅ ለጥላቻ ለዛቻ ለምቀኝነት ጊዜ አይኑርህ። በመውደድ የተጠመደ ሰው ለመጥላት ጊዜ የለውም።
➊➐. "ዘመንህን ከርኩሰት ጠብቀው!"
እድሜህን በተመለከተ፣ የፈጣሪ ፈቃድ ከሆነ ካለፈው ከተቃጠለው ጊዜህ ይልቅ ወደፊት የምትኖረው ብዙ ነው። ዋናው ደግሞ የኖርክበት የእድሜ ብዛት ሳይሆን በኖርክበት ዘመን ያሳየኸው መልካምነትና የሰራኸው ደግነት ነው።
➊➑. "መኖርህ ማንንም ካልጠቀመ መሞትህ ማንንም አይጎዳም" የሚለውን አባባል አስታውስ!"
የኖሩበት እድሜ ትንሹም ቢሆን በቂ ነው ይባላል። የማቱሳላ እድሜው እንጅ የሰራው ስራ አይታወቅም፤ "ኖሮ ሞተ" ብቻ ከመባል ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ፤
መኖርህ ሰዎችን ካልጠቀመ መሞትህ ላይጎዳቸው ይችላል፤ መኖር ማለት መጥቀም መጠቃቀም ነው።
➊➒. "ከማማረር ማመስገንን ልመድ!"
የምናማርረው የተሰጠንንና የሆነልንን ረስተን፣ ያልጎደለን ነገር ላይ "ጎደለን" ብለን በጥያቄ ስለምንሞላ ነው፤ ባለው ነገር አመስጋኝ የሆነ ይጨመርለታል።
በማማረር መባረክ የለም። ሰላምና ጤና፣ ከመልካም አስተሳሰብና በጎ ህሊና ጋር ምንጊዜም ከዘመንህ አይለይ።
ለውጥ ከራስ ይጀመራል! እናም አሁኑኑ መለወጥን ጀምር፡!
¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤

ከቴዲ አፍሮ ስራዎች መሀል ለዛሬ አዲስ ቃል /ትርጓሜው በብዙሃኑ ዘንድ ግልፅ ያልሆነ ነው ብለን ያሰብነውን ከታላላቅ አባቶች ጠይቀን ለናንተ እንካቹ አልን። #ያምራል በተሰኘው ዜማው ላይ ከታች ዘርዘር አድርገን የምናቀርብላቹ ሁለት የግጥም መስመሮች አሉ። ስለ ሐምሌ ድንቅ ክስተትም እንዲሁ አክለን የምናካፍላቹ ቁም ነገርም አለን።
"እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ
ውበትሽ ወቶ ላለም ይታይ"
እና....
"የደን አፀድ ጌጥ የሶሪት ላባ
ማን አበቀለሽ #ከአዲስ_አበባ..."
ሩቢ ለብዙ አይነት ነገሮች የተሰጠ ስያሜ ነው።
✔️ሩቢ፦ የድሮ የጦር መሪዎች ግንባራቸው ላይ የሚያረጉት ፈርጥ ያለው ሹመታቸውን አመልካች ጌጥ ነው።
✔️ሩቢ፦ ማለት ከእንቁ በላይ ውድ የሆነ የከበረ
ማዕድን ነው፡፡ ኦፓል፣ኤመራልድ፣ዳይመንድ እና ሩቢ በጣም ውድ እጅግም የከበሩ ማዕድናት ሲሆኑ ከሁሉም ሩቢ የበለጠ እና የከበረ ማዕድን ነው።
✔️ሩቢ፦ ባለ ቀይ ቀለም ብርቅዬ ወፍ መጠሪያ ስም ነው።
✔️ሩቢ፦አበባም ማለት ነው።
ከዚህም በተጨማሪ አንድ አባት የማይመረመር ምስጢራዊ ነገርን የያዘ ለምሳሌ እንደ ፅላት የከበረ ነገር ማለት ነው አሉኝ! ያ ማለት ግን ፅላት ራሱ ማለት እንዳልሆነም አስረግጠውልኛል። የቴዲያችን የግጥሞቹ ይዘት እና የሚገልፅበት መንገድ ረቂቅና ምጡቅ በመሆኑ ለመረዳት መፅሀፍ ማገላበጥ እና የታሪክ አዋቂዎችን መጠየቅ የግድ ይለናል!! ያም ሆኖ ከተሳካ ማለታችን ነው።
"የደን አፀድ ጌጥ የሶሪት ላባ"
የደን/ጫካ/ ውስጥ አጸድ/ፅድ/ አበቃቀሉ ከቁመቱ ጋር ሰው የከረከመው እስኪመስል ድረስ የተጌጠና ቀልብን ሚስብ ነው። ጥሩ መአዛም አለው። አፀድ ሌላ ትርጉሙ ማራኪ ሽታ ያለው እንደማለትም ነው።
#የሶሪት_ላባ
1፦ ሶሪት የምትባል የባለ ህብረ ቀለም ወፍ ስም ነው። ላባዋ ረዥም እና እይታን የሚስብ ቀለም ያለው ሲሆን መገኛዋ ከሰዎች መኖሪያ አካባቢ የራቀ ጫካ ነው። በበልግ ወራት ብቅ የማለት ባህሪ አላት።
2፦ሶሪት አበባ በመባል ይታወቅ የነበር አሁን ግን ወደ ሶሪት ላባነት ስሙ የተቀየረ አበባ አለ። ምክንያቱ ደግሞ አበባው ቀይ ሲሆን አበባውን ያቀፈው ላባው ደግሞ ነጭ ነው እናም ከአበባው ይልቅ ላባው ቀልብን ይገዛል ለዛም የሶሪት አበባ መባሉ ቀርቶ የሶሪት ላባ እየተባለ ይጠራል "እቴ አደይ አበባ የሶሪት ላባ" እየተባለም ተዚሞለታል.. ሐምሌ ወር ላይ ይበቅላል....!
✎✍#/ነፃ ብዕር/
#ኢትዮጵያ_አልበም

አባት የልጅን ጣት አይቶ በቁጣ: " አንቺ ጣትሽ ላይ ምንድነው የማየው ?"
ልጅ፡ " አባዬ የቃልኪዳን ቀለበት ነው"
አባት፡ '' እኔ ደግሞ ያንቺ መስሎኝ" 😂😂😂
ልጅ፡ " አባዬ የቃልኪዳን ቀለበት ነው"
አባት፡ '' እኔ ደግሞ ያንቺ መስሎኝ" 😂😂😂
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በታዋቂው የኦሮሚኛ ቋንቋ ሙዚቀኛ ሃጫሉ ሁንዴሳ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ።‼️⬆️
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀዘን መግለጫቸው “ውድ ህይወት አጥተናል” ብለዋል።
“የዚህ ድንቅና አንፀባራቂ ወጣት አርቲስት ሓጫሉ ሁንዴሳ ህይወት መቀጠፍ ከተሰማ ጀምሮ በከባድ ሀዘን ውስጥ ለምንገኝ ሁሉ መፅናናትን እመኛለሁም” ነው ያሉት ።
የዚህን ክፉ ድርጊት ሙሉ የፖሊስ ምርመራ ሪፖርት እየተጠባበቅን እንገኛለን ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ የድርጊቱን መጠን በመረዳት በሀገራችን ውስጥ ስለሚከናወኑ እንቅስቃሴዎች ትኩረት ሰጥተን የምንከታተልበት ወቅት ላይ እንገኛለን ብለዋል።
ሀዘናችንን ራሳችንን በመጠበቅ እና ተጨማሪ ወንጀልን በመከላከል እንግለፅ ሲሉም አሳስበዋል።

The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 1 month. If it remains inactive in the next 9 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.
Corona VIRUS Defensiv
።።።።
በሆስፒታሎች (በለይቶ ማከሚያ ) እየተወሰዱ ያሉ መድሀኒቶች
1.ቪታሚን c 1000
2.ቪታሚን E
3.ለ 10...11 ሰአታት ለ,15ደቂቃዎች የፀሃይ ብርሃን ላይ መቀመጥ
4 እንቁላል መመገብ
5. እረፍት መውሰድ (ከ7..8 ሰአታት መተኛት )
6.1.5 ሊትር ውሃ በየቀኑ መጠጣት
7.ሁሉም ምግቦች ሞቃት መሆን አለባቸው (ቀዝቃዛ አደለም )
በሆስፒታል ውስጥ የሰውነትን የመከላከል አቅም ለማሳደግ እየተደረገ ያለው ይሄ ነው።
# የኮሮና ቫይረስ ph
ከ 5.5....8.5 ድረስ ተለዋዋጭ ነው
ስለዚህም ቫይረሱን ለመግደል ከቫይረሱ አሲድነት በላይ የሆኑ የበለጠ የ አልካላይን ይዘት ያላቸውን ምግቦች መመገብ ነው
ለምሳሌ
አረንጓዴ ሎሚ....9.9 ph
ቢጫ ሎሚ......8.2 ph
አቮካዶ...15.6 ph
ጋሪክ...13.2ph
ማንጎ...8.7ph
ታንግራይን...8.5ph
ፓይን አፕል ....12.7 ph
ወተር ክረስ...22.7ph
ብርትኳን ....9.2ph
የቫይረሱ ምልክቶች
1.የጉሮሮ ማሳከክ(መቁሰል)
2.የጉሮሮ መድረቅ
3.ደረቅ ሳል
4.ከፍተኛ የሆነ ሙቀት
5.ለመተንፈስ መቸገር
6.ለማሽተት መቸገር
እና ሎሚ በሞቀ ውሀ መጠጣት ቫይረሱ ገና ሲጀምር ሳንባ ጋር ሳይደርስ እንዲገለው ይረዳል ።
ይሄንን መረጃ ለራሳችሁ አታስቀሩት
ለቤተሰቦቻችሁ እና ጓደኞቻችሁ አጋሩት።
ጥሩ ጤና እና ረጅም እድሜ እመኝላችኋለሁ።

#አንድ_ወንድን_ለስምንት !!
ከቀኑ 12 ሰአት አካባቢ ከባለቤቴ ጋር አቅራቢያችን ወደሚገኝ
መናፈሻ አቅንተን በለምለም ሳሮች መሃል ቁጭ ብለን እየተጫወትን
ከየት መጣ ሳይባል የሚስቴን አንገት መጥቶ ያዛት እሷም ጩኸቷን
ለቀቀችው
ላስጥላት ከተቀመጥኩበት ስነሳ ከስምንት በላይ የሚሆኑ ወጥረው
ያዙኝ ዞር ብዬ ስመለከት በጣም ብዙ ናቸው ለእኔና ለባለቤቴ ይሄ ሁላ
ሰራዊት የሚላክብን በምን ወንጀላችን ነው ስል ለራሴው ጠየኩ !!!
አንገቴን የያዘኝን እንደምንም አስለቅቄ ጣልኩት እሱን ከጣልኩት
በውሃላ ወደ ሰባት የሚጠጉት ወጥረው ያዙኝ በተለይ ብልቴ አካባቢ
የያዘኝን ልቋቋመው አልቻልኩም መጮኽ አቃጣኝ ግን እንዴት ወንድ
ነው ብላ ያገባችኝ ሚስቴ ፊት እንደ ሴት ልጩኽ ?? ዋጥ
አደረኩት !!
.
.
.
.
.
.
ወዳጄ ጉንዳን ክፉ ነው !!
በተለይ ብልትህን ሲይዝህ !!
አሌክስ አብርሀም አይዞህ
Join us👇