MKC Worship Team Hawassa
31 subscribers
9 photos
7 links
Download Telegram
Audio
Yihen mezmur bisemaw bisemaw altegib biyalew, nefsen menfesen yizwal tebarekubet
ሰላም ለእናንተ ይሁን የአለም ብርሃን አካላት
🙏🙏❤️❤️🙏🙏

እንግድህ በተወሰኑ ቀናቶች ላይ ማሻሻያ አድርገናል እርሱንም እንደሚከተለው አቀርባለሁ

በባለፈው ማስታወቅያችን ላይ 3 የፀሎት ቀን እንደነበርን ተናገርን ነበር እነርሱም ሰኞ ሀሙስና ቅዳሜ ከነዚህም የፀሎት ቀናቶች ውስጥ ሀሙስን ለ Bible ጥያቄ እና መልስ እንዲሆነ ተደርጓል

በዚህም መሠረት

#ሰኞ ማታ እና #ቅዳሜ ማታ ከ 3 ሠዓት ጀምሮ
የፀሎት ግዜ ይሆናል

በተጨማሪ
#ሀሙስ ማታ ከ 3 ሰዓት ጀምሮ የጥያቄና መልስ
ግዜ ከ #JERUSALEM ጋር ይኖረናል
እንደገና ደሞ #ማክሰኞ ማታ ከ 3 ሰዓት ጀምር የምንወያይበት ግዜ ይኖረናል።

#እንደገና_በአስራ_አምስት_ቀን_አንዴ_ሽልማት_የሚያስገኝ የጥያቄና መልስ ውድድር ይኖረናል_እንድንወያን_የምትፈልጉትን_ርዕሰ_ጉዳይ_በውስጥ_መስመር 👉 @akiii0 በዚህ ላኩልን
ዛሬ ማታ 3 ሰዓት ላይ ለጥያቄና መልስ ተዘጋጁ ተባረኩልን🙏🙏

#Click_below_to_join_this_Group
👇👇👇👇👇
@Yealembrhan
@Yealembrhan
#Click_below_to_join_this_Channel
👇👇👇👇👇👇
@Yalemberehan
@Yalemberehan
አደራ አደራ....
በአንድ የአበባ ማምረቻ ውስጥ የምትሰራ ሰላምተኛ ሴት ነበረች።በገባች በወጣች ቁጥር ሃላፊውንም ጥበቃውን ሳትመርጥ ሰላም
ትላለች። አንድ ቀን ውስጥ እየሰራች ትልቅ የአበባ ፍሪጅ ስታጸዳ በሩ እላይዋ ላይ ይዘጋል። የስራ ሰዓት መውጫ ደርሶ ሁሉም ወደ ቤቱ ሄደ።
ማንም የሚደርስላት አልነበረምና በቅዝቃዜው እየደከመች መጣች። ድንገት ያለወትሮ አንድ ጥበቃ ውስጥ ከፍቶ ገብቶ የፍሪጁን በር
ሲከፍተው ውስጥ ያገኛትና አውጥቶ ወደ ህክምና ወስዶ አተረፋት። ደህና ስትሆን እንዴት ባልተለመደ ሁኔታ ከስራ ሰዓት ውጭ ውስጥ ገብቶ ፍሪጅ
እንደከፈተ ስትጠይቀው፣ ስትገባ ስትወጣ ሁሌም ሰላም የምትለን ሴት ዛሬ የት ጠፋች? ደህና እደሩ ሳትለን ሄዳ አታውቅም ትለን ዛሬ ምን ሆና ነው? ብዬ ልፈልግሽ ወጣሁ አላት። የመልካምነት ትንሽ የለውም። ሰውን በመልካም ፊት መቀበል ምን ያህል ውለታ እንደሆነ ሰው የራበው ሰው
ያውቀዋል። "በጎ ነገር ግንባርን ከመፍታት ይጀምራል።" መልካምነት ውስብስብ አይደለም። ቅንነት ቀላል ስራ ነው። ለሌሎች አካፈሉት

👇👇👇👇👇👇
@Yalemberehan
@Yalemberehan
@Yalemberehan
Forwarded from 🇪🇹 Nea Gov Et Bot
Good news for all Ethiopian students 👇

Here is a Telegram bot where you can practice exam questions and easily get your 12th grade entrance exam results.

🤖 The Telegram bot includes:
📋 Entrance Exam Results (2010,2011,2012)
✏️ Entrance Exam (All year)
📝 Matric Exam(All year)
🚖 Driving License Exam
📚 Resources (All Textbooks, Lessons and Guides)
and many more

Just click here and start

👉🏿 t.me/NeaGovEt_bot?start=r989434111
ሁልጊዜ ማክሰኞ ዕለት vocal exercise እንዳለ እና እንድንሳተፍ ሰላም መልዕክት አስተላልፋለች🙏🙏
ዛሬ (ቅዳሜ) ጾም ጸሎት አለን እንዳትቀሩ። ላልሰሙ ልጆችም ንገሯቸው...ጊዜውም👉(3:00-7:00)
please btselot tebaberu🙏🙏👇👇
አሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መልካም ዜና ይዞ መጥቷል!

ሳፋሪኮም በ2014 ሚያዚያ ሥራ ለመጀመር ሙሉ ዘግጅቱን አጠናቋል! እንኳን ደስ አላችሁ ።
ሳፋሪኮም ከኢትዮጵያ መንግስት ፈቃዱን እንደተቀበለ በአዳዲስና የዘመኑን ቴክኖሎጅ ታሳቢ ያደረገ የቴሌኮም አገልግሉት ለመስጠት ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል!
ሥራ ሲጅምር በመላ ሐገሪቱ ለሚከፈቱ ከ200 በላይ ቅርንጫፎች ደንበኞችን በቀላሉ ለማሰባሠብ የቴሌግራም ቻናል ከፍቶ እያስተዋወቀ ይገኛል፡፡

https://t.me/+q6npfZ_lceA3ZjY0

ሰፊ የደንበኛ መደላድል ለመፍጠርም የቴሌገራም ቻናላቸንን ለብዙ ሠዎች ለሚያስተዋውቁ ደንበኞች ጠቀም ያለ ሽልማት አዘጋጅቶ ይጠብቃቸኋል፡፡

ለቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦቻችን
https://t.me/+q6npfZ_lceA3ZjY0

#ሳፋሪኮም በሥራ መጀመሪያ ፕሮግራሙን ምክንያት በማድረግ እስከ #የካቲት 30 2014 ድረስ የሚቆይ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ #ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል!
#1ኛ . ለ200 እድለኞች ከ50,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ የስማርት ስልኮች እና የሳፋሪኮም 50GB INTERNET Package ፤
#2ኛ . ለ 150 እድለኞች ከ50,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ የስማርት ስልኮች፤
#3ኛ . ለ 130 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 7,000 ብር የሚያወጡ Infinix ሞባይል ቀፎዎች
#4ኛ . ለ 100 እድለኞች 10ሺ ብር እና የTECHNO SPARK የሞባይል ቀፎዎች
#5ኛ . ለ 70 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTechno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ #የካቲት_30 2014 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ።

ልብ ይበሉ!
በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት #በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ!

👉ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይከተሉ።

1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+q6npfZ_lceA3ZjY0
2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤

3. ከ 15,000 አባላት በላይ ባሉት የሳፋሪኮም መወያያ ግሩፕ 100 እና ከዛ በላይ ሠዎችን #Add ያድርጉ።
https://t.me/Safaricomgroup

(ልብ ይበሉ! ብዙ ሰዎችን #add ባደረጉ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!)
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Safaricomgroup
እጩ እድለኞች በቴሌግራም ቻናላችን ላይ መጋቢት 2 2014 ዓ.ም. ይገለፃሉ።
ይቀላቀሉን!
👇👇👇👇👇
https://t.me/+q6npfZ_lceA3ZjY0
#መልካም_ዕድል!
#ሳፋሪኮምኢትዮጲያ
#እየገነባንነው #ዲጂታልኢትዮጵያ
ዛሬ 12 ሰዓት ላይ አይቀርም
ለዘማሪዎች የተዘጋጀ የድምፅና የመዝሙር ስልጠና በነሀሴ 20 & 21 አርብና ቅዳሜ በሀዋሳ አዲስ ከተማ መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ከጠዋቱ 4 ስዓት ጀምሮ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

እንዲሁም በነሀሴ 22 እሁድ ከ9:00 ስዓት ጀምሮ በዘማሪ ናትናኤል ወልደአብ(ልጅ ናቲ) የተፃፈ "አለ ጊዜ" የተሰኘ መፅሀፍ የማስመረቅና ልዩ የአምልኮ ጊዜ ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል።




አድራሻ:- 01 የመጨረሻው የባጃጅ ፈርማታ ጋር እንደወረዱ በስተግራ በኩል ትንሽ ገባ እንዳሉ ያገኙታል።
ለበለጠ መረጃ:- +251941427025
+251933939851 ይደውሉ።
Forwarded from K