ንቁ🧠አዕምሮ 🟢🟡🔴
80 subscribers
73 photos
20 videos
4 files
12 links
የዚህ ቻናላችን አላማ
👉 የስነልቦና ትምህርት
👉 የስነልቦና ምክሮች
👉 አነቃቂ ፅሁፎች አነቃቂ ንግግሮች
👉 ጥቅስና አባባሎች
👉 አነቃቂ ትረካዎች
👉 አነቃቂና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን
በማግኘት አስተሳቦንና ስብዕናዎን ያሳድጉ
Download Telegram
በእኛ አብይ ፆም
............በእናንተ ረመዳን፣
ፀሎት ዱአው ሰምሮ
...............ከእልቂቱ እንዳን፣
አማን ሰለም ሁኖ
..................ሀገሩ ቀያችን፣
በአሉን እናክብር
...............ልክ እንደድሯችን።

🙏
#እንኳን_አደረሳችሁ!!
✍
#ፆሙ፦
👉የፍቅር
👉የመተሳሰብ
👉የመተዛዘንና_ይሁንላችሁ!!


🌙🌙✨
#መልካም_የረመዳን_ፆም!!✨🌙🌙

🙏መልካም ቀን 🙏

📱📱SHARE📲📲
➕➕JION➕➕
👇👇👇👇
📡
@mintuyehaset
📡
@mintuyehaset
#እንኳን አደርሳችሁ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች ለኢዳ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር የደስታ ይሁንላችሁ ።

መልካም በዓል