ንቁ🧠አዕምሮ 🟢🟡🔴
84 subscribers
73 photos
20 videos
4 files
12 links
የዚህ ቻናላችን አላማ
👉 የስነልቦና ትምህርት
👉 የስነልቦና ምክሮች
👉 አነቃቂ ፅሁፎች አነቃቂ ንግግሮች
👉 ጥቅስና አባባሎች
👉 አነቃቂ ትረካዎች
👉 አነቃቂና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን
በማግኘት አስተሳቦንና ስብዕናዎን ያሳድጉ
Download Telegram
በእኛ አብይ ፆም
............በእናንተ ረመዳን፣
ፀሎት ዱአው ሰምሮ
...............ከእልቂቱ እንዳን፣
አማን ሰለም ሁኖ
..................ሀገሩ ቀያችን፣
በአሉን እናክብር
...............ልክ እንደድሯችን።

🙏
#እንኳን_አደረሳችሁ!!
✍
#ፆሙ፦
👉የፍቅር
👉የመተሳሰብ
👉የመተዛዘንና_ይሁንላችሁ!!


🌙🌙✨
#መልካም_የረመዳን_ፆም!!✨🌙🌙

🙏
መልካም ቀን 🙏

📱📱SHARE📲📲
➕➕JION➕➕
👇👇👇👇
📡
@mintuyehaset
📡
@mintuyehaset
ሳይንስን ይበልጥ ባጠናው ቁጥር እግዚሀብሄርን በይበልጥ እያወኩኝ እመጣለሁ ትንሽዬ ሳይንስ ከእግዚሀብሄር ያርቅሀል ። ትልቅ ሳይንስ ግን ወደ እግዚሀብሄር ያቀርብሀል ።

የማንም ቀሽም ሰው የእግዚሀብሄርን መኖር አይረዳም ። እርሱን ለማወቅ በሆነ ደረጃ አስተዋይ መሆን አለብህ ። አለበለዚያ በአምስቱ የስሜት ህዋሳት እውነት ትታለላለህ ሰነፍ በልቡ እግዚሀብሄር የለም ይላል ሲል መዝሙረኛው ዳዊት የተናገረለት ሚስኪኑ ሰው ትሆናለህ ። ሰነፍ ከሆነክ ? የአምላክን መኖር የመረዳት እድልህ አናሳ ይሆናል እውነት የሚመስሉ ውሸቶች የበዙበት አለምያታልልሀል ። በአለም ስትኖር የአምላክን ሲስተም ስትመለከት እግዚሀብሄር የለም ለማለት ቀላል ነው ። የተፈጥሮን ሲስተምና የህይወትን አሰራር ካጠናህ ግን አምላክህ መኖሩን ታረጋግጣለህ ።

ሲጀመር በአምስቱ የስሜት ህዋሳት መርምረህ እርሱን አትደርስበትም ። የልብህን ገደብ አልባ አቅም ተጠቀም ከጫጫታው ወጣ በልና በዝምታ መንፈሱን ቃኘው ። እርሱም መንፈስህን ያነቃዋል ። እሱን የምትመስል ዘላአለማዊ ልጁ መሆንህን ስታውቅ ህይወት ራሱ ምን እንደሆነ ታውቃለህ ። ብሮ ሰነፍ አትሁን እግዚሀብሄር የለም አትበል ። ፈልገህ ድረስበት ። መኖን ታረጋግጣለህ ። ያገኘኸው ቀን ህይወት የምትጀምርበት ቀን ይሆናል እግዚሀብሄር ፈልገው እርሱ ይፈልግሀል ። ወደ እርሱ ቅረብ ወደ አንተ ይቀርባል

#መልካም #እለተ #ሰንበት