ንቁ🧠አዕምሮ 🟢🟡🔴
84 subscribers
73 photos
20 videos
4 files
12 links
የዚህ ቻናላችን አላማ
👉 የስነልቦና ትምህርት
👉 የስነልቦና ምክሮች
👉 አነቃቂ ፅሁፎች አነቃቂ ንግግሮች
👉 ጥቅስና አባባሎች
👉 አነቃቂ ትረካዎች
👉 አነቃቂና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን
በማግኘት አስተሳቦንና ስብዕናዎን ያሳድጉ
Download Telegram
#በእድል #አትመን #ጠንክሮ #በመስራት #እመን

እርቁ አስበን ቅርብ የምናድርባቸው ቀኖች
ብዙ ናቸው ህይወት በአሰብናት መንገድ እንድትሄድ ማድረግ በቀላሉ የሚታይ አይደለም አንድ ሀቅ አለ ለማድረግ የፈልግ ትልቅ ራዕይ ያለው ማክበር ያለበት ህግ አለ
• በዕድል አለማመን
• ጠንክሮ በመስራት ማመን
• በህብረት ውጤት እንደሚመጣ ማመን
አንዳንዶቻችን የሆነ ነገር እስኪፈጠር በሚል ቁጭ ብለን እንጠብቃለን
ጥቂቶች በለፉት መጠን ውጤት እንደሚመጣ ስለሚያምኑ ጠንክረው ይሰራሉ
ብልህዎች በጣም ጥቂት የሆኑት በህብረት መስራትን ይጨምራሉ በዚህም ስኬታማ ይሆናሉ ።
እኛ የቱ ጋር ነን ??

መልካም ቀን