ንቁ🧠አዕምሮ 🟢🟡🔴
86 subscribers
73 photos
20 videos
4 files
12 links
የዚህ ቻናላችን አላማ
👉 የስነልቦና ትምህርት
👉 የስነልቦና ምክሮች
👉 አነቃቂ ፅሁፎች አነቃቂ ንግግሮች
👉 ጥቅስና አባባሎች
👉 አነቃቂ ትረካዎች
👉 አነቃቂና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን
በማግኘት አስተሳቦንና ስብዕናዎን ያሳድጉ
Download Telegram
#ስለራስህ #ምን #ትላለህ

በደንብ ካሰብንበት ብዙ ማለት ይቻላል በዚህ ስሜት ስሆን ይሄን አደርጋለሁ ይሄ ይሄ ደስ ይለኛል ይሄ ደግሞ ከሰዎች የምፈልገው ነው ይሄ ደግሞ ይቀረኛል ብዙ ሊባል ይችላል ።
ዛሬ ይሄን ጨምርበት ካለክ ላይ ካለክም አጠንክረው
• የተረጋጋ ግን ንቁ
• ዘና ያለ ግን ሁሌም ዝግጁ
• ለስላሳ ግን የሰላ
• ትሁት ግን በራሱ የሚተማመን
ብዙዎቻችን እናቅዳለን አይሳካም ለምን ሲባል በንቃት ስለማንከታተለው ሊሆን ይችላል ።
አንዳንድ እኛነታችንን የማይቀይሩ ነገሮች እኛነታችን ላይ ብንጨምር ብዙ የሚጎዳን አይመስለኝም ።

መልካም ቀን