Missionary University
12.2K subscribers
76 photos
3 videos
8 files
80 links
+251960840001

Online Learning www.missionaryuniversity.org

Website www.missionaryuniversity.com

Chat @musupport

Register https://bit.ly/3y46rtB

Address፦ Lafto, Gebre Buildg 4th Floor, Addis Abeba
Download Telegram
ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ #ሐዋሳ ካምፓስ በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም እውቅና ባገኘባቸው በነገረ መለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ፣ በቤተክርስቲያን ተከላ እና በክርስቲያን ካውንስሊንግ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ በኦንላይን እና በርቀት እያስተማረ ይገኛል፡፡

በኦንላይን ለመማር ይመዝገቡ Register Online https://bit.ly/3y46rtB

ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960848001 / 0468220581

👇👇👇👇👇👇👇
@Missionaryuniversity
@Missionaryuniversity
Missionary University is a fully accredited Bible University whose purpose is to raise up Pentecostal ministry leaders through the Jesus model of leadership.

ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960848001 / 0468220581

👇👇👇👇👇👇👇
@Missionaryuniversity
@Missionaryuniversity
Our Online Students can have flexible schedule and flexible learning

ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960848001 / 0468220581

👇👇👇👇👇👇👇
@Missionaryuniversity
@Missionaryuniversity
ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን እውቅና ያገኘ ሲሆን ከደቡብ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ሕብረት ጋር በጋራ የሚሰራ የትምህርት ተቋም ነው።

ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960848001 / 0468220581

👇👇👇👇👇👇👇
@Missionaryuniversity
@Missionaryuniversity
Accreditation
Missionary University is accredited by federation of Bible Educations Institutions and works with South Evangelical Church's Fellowship and Other Para Church Institutions

ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960848001 / 0468220581

👇👇👇👇👇👇👇
@Missionaryuniversity
@Missionaryuniversity
የምንሰጣቸው የትምህርት ፕሮግራሞች
1. ነገረ መለኮት
2. ክርስቲያን ሊደርሽፕ
3. ክርስቲያን ካውንስሊንግ
4. የቤተክርስቲያን ተከላ

Our Programs
1. Theology
2. Christian Leadership
3. Christian Counseling
4. Church Plantation

ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960848001 / 0468220581

👇👇👇👇👇👇👇
@Missionaryuniversity
@Missionaryuniversity
ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ #ሐዋሳ ካምፓስ በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም እውቅና ባገኘባቸው በነገረ መለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ፣ በቤተክርስቲያን ተከላ እና በክርስቲያን ካውንስሊንግ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ በኦንላይን እና በርቀት እያስተማረ ይገኛል፡፡

ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960848001 / 0468220581

👇👇👇👇👇👇👇
@Missionaryuniversity
@Missionaryuniversity
ለርቀት ትምህርት ፈላጊዎች

በሐዋሳ ከተማ እና አከባቢው ያላችው የርቀት ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ሚሽነሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ በርቀት ትምህርት እውቅና ባገኘባቸው የትምህርት ፋካልቲዎች ከዲፕሎማ እስከ ማስተርስ በአማርኛ እና በእንግሊዝ ቋንቋዎች በርቀት እንደሚያስተምር ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

#አድራሻ፦ ደቡብ ወንጌላቂያን አብያተክርስቲያናት አከባቢ ባለው ሪፍት ቫሊ ሚሽን ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን

ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960848001 / 0468220581

👇👇👇👇👇👇👇
@Missionaryuniversity
@Missionaryuniversity
Diploma/Degree course fee details for Online and Distance students
በዲፕሎማ/በዲግሪ በኦንላይን እና ዝርዝር የኮርስ ክፍያ

ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960848001 / 0468220581

👇👇👇👇👇👇👇
@Missionaryuniversity
@Missionaryuniversity
Masters fee details for Online and Distance students
በማስተርስ ፕሮግራም በኦንላይን እና በርቀት መማር ለሚፈልጉ ዝርዝር የኮርስ ክፍያ


ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960848001 / 0468220581

👇👇👇👇👇👇👇
@Missionaryuniversity
@Missionaryuniversity
ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ #ሐዋሳ ካምፓስ በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም እውቅና ባገኘባቸው በነገረ መለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ፣ በቤተክርስቲያን ተከላ እና በክርስቲያን ካውንስሊንግ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ በኦንላይን እና በርቀት እያስተማረ ይገኛል፡፡

በኦንላይን ለመማር ይመዝገቡ Register Online https://bit.ly/3y46rtB

#አድራሻ፦ ደቡብ ወንጌላቂያን አብያተክርስቲያናት አከባቢ ባለው ሪፍት ቫሊ ሚሽን ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን

ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960848001 / 0468220581

👇👇👇👇👇👇👇
@Missionaryuniversity
@Missionaryuniversity
በሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያናዊ ማማከር አገልግሎት (Christian Counseling) በማስተርስ ኦፍ አርትስ የምሰጣቸውን ኮርሶች ማየት ከፈለጉ በማስፈንጠሪያን በመግባት ይመልከቱ https://www.missionaryuniversity.com/christian-counseling/

ለመመዝገብ https://bit.ly/3y46rtB

ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960848001 / 0468220581

👇👇👇👇👇👇👇
@Missionaryuniversity
@Missionaryuniversity
የሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ኦንላይን ተማሪዎች የሚማሩበትን Online Learning Application ከPlay Store Download ያድርጉ 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fgsystem.missionaryuniversity
አስደሳች ዜና

ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን አማኞችን ለመጥቀም በኦንላይን የሰርተፍኬት ፕሮግራም በነጻ አዘጋጅቷል።
የትም ሆነው በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ ሞጁሎችን በ pdf እያወረዳችሁ፣ ፈተና እየተፈተናችሁ እና አሳይመንት እያስገባችሁ በአንድ ሳምንት ውስጥ ስልጠናውን መጨረስ ይችላሉ።
ስልጠናውን ሲጨርሱ መማርዎን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት በቴሌግራም እንልካለን።
የስልጠናው ርዕስ "ክርስቲያናዊ እጮኝነት እና ጋብቻ"
የሚሰጡ ኮርሶች፦
1. ክርስቲያናዊ ብቸኝነት
2. ክርስቲያናዊ እጮኝነት
3. ክርስቲያናዊ ጋብቻ
ይህንን ስልጠና ለመውሰድ መመዝገብ አለብዎት። ለመመዝገብ ሁለት አማራጭ አለዎት፦
የምዝገባ አማራጭ አንድ
www.missionaryuniversity.org ላይ Google Chrome ኣፕሊኬሽን ወይም የዩኒቨርሲቲውን አፕሊኬሽን ከ ፕሌይ ስቶር በማውረድ "Create New Account" የሚለውን ከጫኑ በኋላ በሞሉት ኢ-ሜይል ማረጋገጫ መልዕክት ከዩኒቨርሲቲው ሰርቨር/Server በቅጽበት ይላክላችኋል።
በኢሜይል የተላከውን መልዕክት Confirm ሲያደርጉ የሰርተፍኬት ምዝገባውን ስላጠናቀቁ በሞሉት Username እና Password ትምህርቱን መጀመር ይችላሉ።
የምዝገባ አማራጭ ሁለት
አክቲቭ ኢ-ሜይል የሌላቸው በ @musupport ላይ መማር እንደሚፈልጉ በማሳወቅ ሥልጠናውን መማር እንደሚፈልጉ ሲገልጹልን እንመዘግባለን።

መማር ለሚፈልጉ #Share ያድርጉ

ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960840001 / 0468220581

👇👇👇👇👇👇👇
@Missionaryuniversity
@Missionaryuniversity
Step 1፦ ክርስቲያናዊ እጮኝነት እና ጋብቻ ትምህርት በሰርተፍኬት ፕሮግራም #በኦንላይን ያለ ምንም ክፍያ #በነጻ መማር ከፈለጉ መጀመሪያ የዩኒቨርስቲውን አፕሊኬሽን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከቴሌግራም ቻናሉ ያውርዱ!
በመቀጠል አፕሊኬሽኑን ከፍተው "CREATE NEW ACCOUNT" የሚለውን ይጫኑ!

በፎቶው ላይ እንደተገጸው ስለራስዎ ማንነት የሚገልጽ መረጃ ይሙሉ፡፡ በመቀጠልም "CREATE MY NEW ACCOUNT" የሚለውን ይጫኑ፡፡

#Share
+251960840001 / 0468220581
Join Telegram Channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Yw31B1PZTQIzZThk
Step 2፦
CREATE MY NEW ACCOUNT የሚለውን እንደተጫኑ የሞሉት መረጃ ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ወደእርስዎ ኢ-ሜይል መልዕክት ይገባል፡፡

የሚሰራ ኢ-ሜይል የሌላቸው በ @musupport ተመዝገበው የተሰጣቸውን Username እና Password ተጠቅመው በአፕሊኬሽኑ መማር ይችላሉ፡፡

#Share
+251960840001 / 0468220581
Join Telegram Channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Yw31B1PZTQIzZThk
Step 3፦
ወደ እርስዎ ኢ-ሜይል የገባውን ማረጋገጫ መልዕክት ሲጫኑት ቀጥታ ወደ አፕሊኬሽኑ ይወስዳችኀል፡፡

#Share
+251960840001 / 0468220581
Join Telegram Channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Yw31B1PZTQIzZThk
Step 4 በአፕሊኬሽኑ ትምህርቱን መማር ይጀምሩ!
በአፕሊኬሽኑ ገብተው Pdf ሞጁል እያወረዳችሁ፣ እያነበባችሁ እና እየተፈተናችሁ ትምህርቱን ስትጨርሱ ሰርተፍኬት መውሰድ ትችላላችሁ!

#Share
+251960840001 / 0468220581
Join Telegram Channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Yw31B1PZTQIzZThk