ውድ ወላጆች ከላይ የተላከው የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራም ስለሆነ አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ከወዲሁ በትህትና እናሳስባለን።
።።።።።።።ለውድ ወላጆች ።።።።።
ጉዳዩ:- የ2018 ዓ.ም የተማሪዎች የእንግሊዝኛ ስፔሊንግ ቢ ውድድር ይመለከታል።
ከላይ በርእሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው የ2018 ዓ.ም የእንግሊዝኛ ስፔሊንግ ቢ ውድድር ተወዳድረው በተለዩ ተማሪዎች መካከል እሁድ 02/09/2018 ዓ.ም ወረዳ 4 ወጣቶች ማዕከል የሚካሄድ መሆኑን እየገለፅን እገዛና ክትትል እንድታደርጉላቸው እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ፦
-ውድድሩ የሚጀመረው 2:00 ስዓት ስለሆነ ማርፈድ አይቻልም።
-ተወዳዳሪ ተማሪዎች ዩኒፎርም መልበስ አለባቸው።

።።።።።።።🏅🏅🏅ለውድ ወላጆች ።።።።።🏅🏅🏅
የ2018 ዓ.ም የዓመቱ የተማሪዎች የእንግሊዝኛ ስፔሊንግ ቢ ውድድር ግንቦት 02/09/2018 ዓ.ም ወላጆች በተገኙበት ወረዳ 4 ወጣቶች ማዕከል ተካሄደ።

Forwarded from SINTAYEHU TAMRU
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
(ግንቦት 13/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
በዚህ መሰረትም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም እንዲሁም የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ከሰኔ 8 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በሚሰጠው በዚህ ከተማ አቀፍ ፈተና በ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች እንዲሁም በ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች 201 የመፈተኛ ጣቢያዎች ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡

።።።ለውድ ወላጆች ።።።።
ጉዳዩ:- ዝግ የትምህርት ቀንን ስለማሳወቅ ይሆናል።
ከላይ በርእሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ከሰኞ
እስከ ረቡዕ ማለትም ከ24/09/2018 ዓ.ም እስከ 26/09/2018 ዓ.ም ድረስ ትምህርት እንደማይኖር እየገለፅን በቤታቸው ሲቆዩ እንዲያጠኑ እገዛና ክትትል እንድታደርጉላቸው እናሳስባለን።