የ 8ኛ ክፍል ሚንስትር ፈተና ውጤት
2.72K subscribers
112 photos
12 files
53 links
♻️ Mine Free Crypto News & ideas and education Channel
♻️ 🇪🇹Minstry Exam

Buy ads: https://telega.io/c/Minstry_exam
Download Telegram
ጋምቤላ 1.7 በመቶ ብቻ ነበረ ዘንድሮ 4.5 አሳልፏል ትልቅ ለውጥ ያሳየ ክልል

አዲስ አበባ 14,629 ተማሪ  አሳልፏል።


በቁጥር ኦሮሚያ 11,651  ከባለፈው በ4900 ያህል በልጧል ከአምናው
በኦንላይን ከተፈተኑት ተማሪዎች 21.7 በመቶ አልፈዋል
በወረቀት የተፈተኑት ግን ባለፈውም 4.4 ነበረ አሁንም 4.4 ነው።
ከፍተኛ ዉጤት ከ 591 ከፍተⶓ ዉጤት ነው።
በNatural ወንድ Dodola Iffa boru ትምህርት ቤት
ከሴት ተፈጥሮ ሳይነስ 579 ብስራተ ገብርኤት አዲስአበባ

ማህበራዊ ሳይንስ 562 አምቦ boarding
2384 ተማሪዎች ዘንድሮ ከ 500 በላይ ያመጡ ተማሪዎች ተገኝተዋል
2215 የተፈጥሮ ሳይንስ የተቀሩት Social science

742 ሴት ተማሪዎች 1642 ወንድ ተማሪዎች
1
ከ500 በላይ ያገኙ ተማሪዎች
- ከአዲስ አበባ 888
- ከኦሮሚያ 794
- ከአማራ 385
ከፍተኛ በክልል ከ 500 በላይ ያመጡ
1Adiss ababa
2Oromia
3Amhara
💯% ያሳለፉ 50 ት/ቤት ናቸው
1363 አምና
ዘንድሮ 1249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፋም።
ከፍተኛ ውጤት የት ተመዘገበ ?

በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ፦

➡️ 591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት

➡️ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት

በማህበራዊ ሳይንስ ፦

➡️ 562 ወንድ ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት

➡️ 548 ከሴት ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት
3
በዚህ ዓመት 580ሺ ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል፡፡
🔹ከናቹራሎች 297ሺ ተማሪዎች ናቸው፡፡
🔹ከሶሻሎች 288ሺ ተማሪዎች ናቸው

> አማካኝ ውጤት 31.6/100 ነው፡፡

አማካኝ ውጤት
🔹 አዳሪ  ት/ቤቶች: 71/100
🔹 የማታ ተማሪዎች: 25.9 / 100
🔹 የመንግስት መደበኛ: 30.6 / 10
🔹 የግል ት/ቤት: 51 / 100

ያለፉት ተማሪዎች (ከ50% በላይ ያገኙ ተማሪዎች)
በአጠቃላይ: 8.4 %
ከናቹራል : 11.4 %
ከሶሻል : 5.2 %
👍52
" ምንም የተሳሳተ ነገር እንዳይኖርና እርግጠኛ ለመሆን ስለፈለግን የተወሰኑ ልጆች አሉ የተዛባ እሱን አስተካክለን እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት የፈተናው ውጤት ይለቀቃል። " - የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
📌ዉጤት ዛሬ ለሊት 6:00 ላይ ይፋ ይሆናል! ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው ::

1. eaes.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.edu.et
4. result.neaea.gov.et
4. t.me/EAESbot

💡እኛም ቀድመን አልሰራ የሚላችሁ ከሆነ እገዛ የምናደርግላችሁ ይሆናል ።
1
ውጤት የመመልከቻ አማራጮች፦
➫ በድረ-ገጽ፦ https://result.eaes.et
➫ በቴሌግራም ቦት፦ https://t.me/EAESbot
➫ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት፦ 6284
4🥰1
ጉድ ነው ዘንድሮ

አረ ተረጋግታችሁ ጠብቁ!
😁115
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ወስደው ጥሩ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የመጀመሪያ ዲግሪ ነጻ የትምህርት ዕድል አመቻችቷል፡፡

በዚህም፣ ዩኒቨርሲቲው በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ማጠቃለያ ፈተና የወስዳችሁና ለወንዶች 480 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለሴቶች እና ለአካል ጉዳተኞች 450 እና ከዚያበላይ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በመንግሥት ስፖንሰር አድራጊነት የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) በመስጠት በመደበኛ መርሐግብር ማስተማር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መማር የምትፈልጉ አመልካቾች እስከመስከረም  12/2018 ዓ.ም ድረስ የ12ኛ ክፍል ካርድ ውጤት ኮፒ በመያዝ ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡

የማመልከቻ አማራጮች፦
የጀማሪ መርሐግብር ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል ወይም ማስረጃውን ስካን በማድረግ በኢሜል አድራሻ bduregistrar@bdu.edu.et ከማመልከቻ ጋር በመላክ ማመልከት ይቻላል፡፡

የትምህርት ፕሮግራም ምደባ ከሌሎች የመደበኛ ተማሪዎች ጋር በውድድር የሚመደቡ መሆኑ ተገልጿል፡፡
15👍1
ያልተማራችሁትን አትፈተኑም ። በአማራ ክልል ባለው የፀጥታ ሁኔታ አንድ ወይም ሁለት አመት አቋርጣችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች እራሱን የቻለ ፈተና የሚሰጣችሁ ሲሆን ሌሎች ደግሞ ከዘጠኝ የአዲሱ እና የድሮው የጋራ (common content )፤ ከ10-12 ከአዲሱ መፅሐፍ ብቻ የምትፈተኑ ይሆናል ። ከላይ የተያየዘው ደብዳቤ በአማራ ክልል ለሚገኙ እና 1 ወይም 2 አመት ላቋረጡ ተማሪዎች ብቻ ነው ።
1👍1