Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
🌾🌾ነቅቶና ተግቶ መዝራት!

🌧 ክረምት (የልጆች የትምህርት ወቅት ሲዘጋ)

🌼 ይህን የልጆች የእረፍት ጊዜ የሚፈልጉትን ዘር ይዘሩበታል፤ ይኮተኩቱታል፤ ያርሙበታል፤ የዘሩትንም በዘራቸውና እንክብካቤያቸው መሰረት ያጭዱበታል። ከቆይታቸውም የተለየ ጉጉትን ፈጥሮ ትጋን ለቀጣይ ህይወት ከፍ ያደርጋል፡፡ 🍇
😑😑😑😑

🤭 በሌላኛው ገፅ ክረምትን እንደ መልካም አጋጣሚ ለመጠቀም ያልተዘጋጁ ወላጆች እና ልጆች
👉 እንደፈለጉ ሆነው ወይንም ሳያስቡበት 🧩 አጋጣሚዎች ያቀረቡላቸውን ጉዳዮች እያስተናገዱ🌧 ክረምቱን እንዲያሳልፉ ብቻ ሳይሆን ቀጣዩንም ዓመት በተመሳሳይ ሁኔታ ለማስተናገድ ወስነዋል ፡፡⚡️

🍇 መሬት የምንፈልገውን ምርጥ ዘር ብንዘራበትም ⭕️ ምንም አይነት ዘር ባንዘራበትም ማብቀል ያለበትን ያበቅላል!!

⁉️እርሶ ምን አይነት ወላጅ ነዎት??
ነቅቶና ተግቶ የሚዘራ? ወይስ ??

#mind_morning
Audio
የንጋትና ህይወት የሬድዮ ፕሮግራም በተለያየ ሙያ ውስጥ ያሉ ባለሙያዎች እናአድማጮች ምን አሉ??...

"ልጆቼ እየኖሩ ነበር የሚመጡት" ...
"በትምህርት ቤታችን ላይ ትልቅ ለውጥ ማምጣት ችለናል"...
"ቆም እንድል አድርጎኛል"...
"አሁን መኖር ጀመርኩ"...
"ራሴን ራሴ ውስጥ አገኘሁት"...
የ97.1 ሃላፊ ስለ ፕሮግራሙ ምን አሉ...
🔹🔹🔹🔸🔸🔸🔺🔺🔺🔸🔺🔸
ጊዜ ይውሰዱበት የሰዎችን መረዳት ያዩበታል አሃ ይጨምሩበታል!!

#mind_morning
👍 Best Summer Time for Your Children's!!
🔆🔆🔆Join Us🔆🔆🔆🔆
#mind_morning
ቦታ እየሞላ ምዝገባ እየተጠናቀቀ ነው!!
💫💫ለልጆችዎ ትክክለኛ ቦታ ማይንድ ሞርኒንግ
#mind_morning
🔆🔆 በክረምቱ ቆይታችን የልጆችን ስሜት ላጋራችሁ🔆🔆🔆

🌟⭐️ ቅዳሜ ነሐሴ 28 ግሩም ጊዜ አሳለፍን!!
🌦 በክረምቱ ወቅት ለ 7 ሳምንታት ራስን የማወቅ ክህሎቶችና ተግባራት ላይ ከ 180 በላይ ልጆችን በ 14 የመማሪያ ሰዓታት ድንቅ በሆነ ሁኔታ ልጆች ራሳቸውን አይተዋል፣ ብዙ ክህሎቶችን አዳብረዋል፣ ችግሮቻቸውን በመረዳት ተሸገረዋቸዋል፣ ለቀጣይ የትምህርት ዓመት ራሳቸውን ብቁ እና ንቁ አድርገዋል፡፡

🤩🥰 የየልጆችም ስሜታቸው፣ ልምዳቸው እና እይታቸው በተለያዩ መንገዶች ተገልጸዋል።

🏆 ማይንድ ሞርኒንግም ዓላማውን አሳክቷል፣ ህልሙን ኖሯል፣ ትውልድን አፍርቷል፡፡

🎯🎯 ደስታችንን ተጋሩን!!🥰🥰🥰

🌟 በቀጣይ የበጋ ጊዜም ለልጆች የቅዳሜ ፕሮግራማችን ይቀጥላል፣
⭐️ለአዋቂዎች እንዲሁ ራስን ማወቅ ስልጠናች ይቀጥላል፣
🌟 በተጨማሪም የምክክር አገልግሎታችን በልዩነቱ ይቀጥላል፣
⭐️የሬድዮ ፕሮግራማችን ተደማጭነቱ ይሰፋል፡፡

💫💫ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናች እናመሰግናለን!!🌟⭐️

#mind-morning
👍1
#2015ዓ.ም
#አዲስ ለ6 ሳምንታት የሚሰጠው ተከታታይ ስልጠናችን ቅዳሜ መስከረም 07/2015 ይጀመራል!!
🔺 ያለን ቦታ ጥቂት ነው!!

🎯🎯ስልጠናው ለአዋቂዎች (For Adults) ነው!

❇️ ከ 60 ዙር በላይ የተሰጠ ስልጠና

👉በእነዚህ 6 ቅዳሜዎች
🔎 ሃሳቦች፣
🔎የውስጥ ስሜቶች፣
🔎 የህይወት ጥያቄዎች፣
🔎ስለ ራሳችን ያሉን ግራ መጋባቶች መልስ ያገኛሉ

💎 ከራስዎ ጋር ዘለግ ያለ ግዜ ይወስዳሉ!።

🔑ቁጣ፣ 🔑ብስጭት፣ 🔑ህመም፣ 🔑ድካም፣ 🔑አለመርካት፣ 🔑አሉታ አስተሳሰብ 📍📍ቦታ ቦታቸውን ያገኛሉ። 📍📍

📕 ራስን ማወቅ ይጀመራል እንጂ የሁል ጊዜ ሂደት ነው!!
📕 ደስታ፣ ስኬት፣ ዓላማን መኖር፣ የተረጋጋ ሰው መሆን፣ ጤነኛ መሆን የሚጀምረው ራስን ከማወቅ ነው!!

🎯ራስን መመልከቻ፣ 🎯ችግሮችዎን መፍቻ፣ 🎯ከራስ ጋር መታረቂያ፣ 🤔 ቆሞ ማሰቢያ ስልጠና!

#mind_Morning
የልጆች የትምህርት ወቅት ሲዘጋ

🤭 ክረምትን እንደ መልካም አጋጣሚ ለመጠቀም የተዘጋጁ ወላጆች ለልጆች በሚጠቅም መንገድ እንዲያሳልፋ እድል ይሰጧቸዋል።

👉 ያልተዘጋጁ ወላጆች ደግሞ ልጆች እንደፈለጉ ሆነው ወይንም ሳያስቡበት 🧩 አጋጣሚዎች ያቀረቡላቸውን ጉዳዮች ብቻ እያስተናገዱ🌧 ክረምቱን ሳይጠቀሙበት ለማሳለፍ ይወስናሉ ፡፡⚡️

🍇 መሬት የምንፈልገውን ምርጥ ዘር ብንዘራበትም ⭕️ ምንም አይነት ዘር ባንዘራበትም ማብቀል ያለበትን ያበቅላል!!

⁉️እርሶ ምን አይነት ወላጅ ነዎት??

0912 333020
0970 414243
መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ

#mind_morning
4👍1