Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
@mindmorning
6.63K
subscribers
1.33K
photos
15
videos
9
files
509
links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Join
Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
#I_worth
🧩
ዋጋ ያለኝ ሰው ነኝ !
🧩
የሚገባኝን አውቃለሁ!
🧩
ምን ማድረግ እንደምችል አውቃለሁ!
🧩
መንገዴን አውቃለሁ!
የሚሉት አሁን ላይ ያሉን እሳቤዎች እና ስለራሳችን የሚሰማን ስሜት መሰረታቸው የልጅነታችን ጊዜ ላይ ነው!
💎
ስለዚህ
💎
ልጆችዎ በቤት ውስጥ ዋጋ እንዳለቸው ማወቅ ይፈልጋሉ...
t.me/mindmorning
👍
1