Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.62K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Audio
የንጋትና ህይወት የሬድዮ ፕሮግራም በተለያየ ሙያ ውስጥ ያሉ ባለሙያዎች እናአድማጮች ምን አሉ??...

"ልጆቼ እየኖሩ ነበር የሚመጡት" ...
"በትምህርት ቤታችን ላይ ትልቅ ለውጥ ማምጣት ችለናል"...
"ቆም እንድል አድርጎኛል"...
"አሁን መኖር ጀመርኩ"...
"ራሴን ራሴ ውስጥ አገኘሁት"...
የ97.1 ሃላፊ ስለ ፕሮግራሙ ምን አሉ...
🔹🔹🔹🔸🔸🔸🔺🔺🔺🔸🔺🔸
ጊዜ ይውሰዱበት የሰዎችን መረዳት ያዩበታል አሃ ይጨምሩበታል!!

#mind_morning
🔆🔆 ስለ ልጆችዎ እነዚህን ጥያቄዎች ይጠይቁ !!

🔱 የልጆች የውጤታማነት እና የንቃት ገፆች ናቸው!!

🏆 በክረምት ስልጠናችን ልጆች ከሚችሏቸው ክህሎቶች መካከል ናቸው!

⚖️ ልጆችዎ ይለኩ ያሉበትን ይወቁ!⌛️

🧠 አቅምን ማውጣት አቅምን ከማወቅ ይጀምራል!
#ማይንድ_ሞርኒንግ
🌟የልጆች አቅም ምንድን ነው??
ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው!
🔆 "ኃላፊ የሌለው ኃላፊነት -ወላጅነት"
🧩 በግሎሪ ትምህርት ቤት በወላጅ ኮሚቴ የተዘጋጀ በማይንድ ሞርኒንግ የተሰጠ ስልጠና!
Audio
🌟ማይንድ ሞርኒንግ ማነው?
♦️የባህሪ ስልጠና ለምን ተባለ?
♦️የስነ ልቦና ሙያ ምንድነው?
♦️ንጋትና ህይወት የሬዲዮ ፕሮግራም ዓላማው ምንድነዉ?
♦️ንቃት ምንድነዉ?
♦️ የንጋትና ህይወት ፕሮግራም የጀርባ አጥንት ማነው?
ጊዜ ይዉሰዱበት መልካም ጊዜ🤗🤗
👍 Best Summer Time for Your Children's!!
🔆🔆🔆Join Us🔆🔆🔆🔆
#mind_morning
Audio
የንጋትና ህይወት የ3ተኛ ዓመት ጉዞውን ከፍ ለማድረግ
በአድማጮች የተሰጡ አስተያየቶች እና አድማጮች
📌የተለወጡት 📌የኖሩት 📌የተጠቀሙት☀️☀️☀️☀️
#mindmorning
💫 #ንጋትናሕይወት ሐምሌ 4/2014 የ3ተኛ ዓመት ጉዞውን ይጀምራል!
💫 የሙሉ ዓመቱ ፕሮግራም እርከን በእርከን ተነድፎ አልቋል!
💫 በሕይወትዎ ውስጥ ትልቅ ዋጋን ይጨምራል!
💫 እርስዎ ከተጠቀሙበት ለሌሎችም እንደሚያጋሩት ሙሉ እምነት አለን!

📻 በቀጥታ ስርጭት ሰኞ ከ 9-10 ያገኙታል
📻 በድጋሜ በሚተላለፈው እሁድ ለሰኞ ሌሊት ከ 9-10 ያገኙታል
📻 ይሄ ካለፈዎትም ለሌሎች ለማጋራትም እዚሁ ቴሌግራም ላይ ይጫናል

🏆 ለራስዎ ጊዜ ስለሚወስዱ እየኖሩ ስለሆነ እናመሰግናለን🏆