Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.62K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
23ተኛው ወላጅነት በልዩነት ልዩ ትምህርታዊ የቤተሰብ መድረክ ቅዳሜ ቦሌ ዓለም ሲኒማ እንዲህ አምሮበት ተካሂዷል
ጊዜ እየተወሰደ ከህይወታችን ጋር የሚዋሃዱ ልጆቻችን ለማሳደግ የሚጠቅሙን ድንቅ ሃሳቦች ተነስተዋል፡፡

በዚህ መድረክ ላይ ለተገኛችሁ እንግዶች እንዲሁም ተሳታፊዎች የፕሮግራሙ ተካፋይ ስለሆናችሁ ራሳችሁን አክብራችኋል እኛም አክብሮታችን ከፍ ያለ ነው፡፡

በተጨማሪም :-
ሁሌም በወሩ የመጨረሻው ቅዳሜ ዓለም ሲኒማ ተገናኝተን እንደ ወላጅ መሆን ሰላለብን እንዲሁም ስለልጆቻችን እንማማራለን ! እንወያያለን !
የሚቀጥለው ፕሮግራማችን ቅዳሜ መጋቢት 24/2014 ይሆናል
ከዚህ ቀደም የተደረጉ ፕሮግራሞችንና ቀጣይ ፕሮግራሞችን ለመከታተል

https://www.facebook.com/LifeBook-Studio-Multimedia-Production-108585130666871/

https://t.me/mindmorning
Audio
🔖ጭንቀቶቻችን እና መፍትሔዎቻቸው

🌟የሰዎች ዋና የጭንቀት የሃሳብ ዘርፎቹ ምንድን ናቸው?

🌟የሚጨነቁ ሰዎች ዋና ዋና ባህሪያት? እና የጭንቀት አይነቶች

🌟በዋናነት የታዩበት እንዲሁም ሌሎች ሃሳቦችም የተዳሰሱበት እይታን የሚጨምር ቆንጆ ፕሮግራም በማድመጥ ጊዜ ይውሰዱበት

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1
የሚቀጥለው 24ኛው ዙር ልዩ የንቃት መድረክ
መጋቢት 24/2014
👪 ወላጅነት በልዩነት!!!
📍6 ሳምንታት የሚወስደው ተከታታይ ስልጠናችን ቅዳሜ መጋቢት 17/2014 ይጀመራል።

👨🧑ስልጠናው ለአዋቂዎች (For Adults) ነው!
ከ 60 ዙር በላይ የተሰጠ ስልጠና

👉በእነዚህ 6 ቅዳሜዎች 🎤ሃሳቦች፣ 🎤የውስጥ ስሜቶች፣ 🎤የህይወት ጥያቄዎች፣ 🎤ስለ ራሳችን ያሉን ግራ መጋባቶች መልስ ያገኛሉ📍📍

🌟🔦🔦🔦እጅግ ዘልቀው ወደ ውስጥ ይገባሉ።

🔑ቁጣ፣ 🔑ብስጭት፣ 🔑ህመም፣ 🔑ድካም፣ 🔑አለመርካት፣ 🔑አሉታ አስተሳሰብ 📍📍ቦታ ቦታቸውን ያገኛሉ። 📍📍

💫 ራስን ፈልጎ ማግኘት ሌሎች ነገሮችን ለማግኘት መነሻ ነጥብ ነው።

🎯ራስን መመልከቻ፣ 🎯ችግሮችዎን መፍቻ፣ 🎯ከራስ ጋር መታረቂያ፣ 🤔 ቆሞ ማሰቢያ ስልጠና።
ልጆችን ማበረታታት
# ጤናማ መስተጋብር እንዲኖራቸው ይረዳቸዋል
# ችግር የመፍታት ክህሎታቸውን ይጨምርላቸዋል
# ወጥነት ያለው ማንነት እንዲኖራቸው ያደርጋቸዋል

እነዚህና መሰል ሀሳቦችን የምናወጋበት ድንቅ መድረክ
💫 ሲገኙበት!!! ብዙ የሚያተርፉበት!!
💫የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 24/2014
💫ዓለም ሲኒማ
💫ከ8-10 ሰዓት (በሰዓቱ እንጀምራለን)
ለ6 ሳምንት የሚቆየው የአዕምሮ ብልፅግና እና የህይወት ብቃት ስልጠና መጋቢት 17 በዚህ መልኩ ተጀምሯል!
🎤 አዲስ ገፅ!!
📍ራስዎን ይፈትሹ🤔🤔

🎯በዚህ አዲስ ገፅ ላይ በምናነሳቸው ጥያቄያዊ መልዕክቶች ራስዎን ሲፈትሹ፣ ራስዎን ሲያገኙ በዚሁ የመልእክት መፃፊያ ገፅ ላይ የራስዎን ልምድ ያጋሩን።

ራስዎን በመጠየቅ ጊዜ ይውሰዱ 👍
🤔የንቃት ዋናው በር መጠየቅ ውስጥ ስለሆነ!💫

ማይንድ ሞርኒንግ
Audio
ከወላጆች ገፅ

📍ለልጆቻችን ጥንካሬያቸውን መንገር ምን ይጠቅማል?
📍ሰዎች ለምን ድክመት ላይ ያተክራሉ?
📍እናንተ ዋና ዋና የምትሏቸው ጥንካሬዎቻችሁ ምንድን ናቸው?
📍ጥንካሬ ማወቅ ከባድ ነገር ነው?

ለማድመጥ ጊዜ ሲወስዱበት ብዙ እይታዎችን ያገኙበታል
መልካም ጊዜ

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
👍1
Audio
🎯ስሞነኛ አባዜዎቻችን ( ክፍል 1)

🎲 ክስተቶች ላይ ሁሌ ትኩረት ማድረግ ምን ይጎዳናል?

🎲 ለምንፈልገው ሳይሆን ለሁኔታዎች ለምን እንገዛለን?

🎲 በህይወታችን ላይ ምን አይነት ተፅዕኖ ያመጣል ?

🎲 በቀን ውሎአችን ምን ያህሉ ትኩረት የምንፈልገው ነገር ላይ ይሆናል?

🔑ዋናው ነገር ዋናውን ዋና ማድረግ ነው

ለማድመጥ ጊዜ ሲወስዱበት ብዙ እይታዎችን ያገኙበታል
መልካም ጊዜ

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
Audio
🔑ስሞነኛ አባዜዎቻችን ( ክፍል 2 )

📌በሁኔታና በክስተት መጠረግ

📌ለምን? ምን ስላጣን?

📌በሰሞነኛ እና በክስተት የተጠመዱ ሰዎች ያቀዱት ነገር አይሳካም ለምን?

📌የኛ ባልሆነ ነገር ላይ ጊዜ ማጥፋት

ብቻ ጊዜ ወስደው ጆሮ ሰጥተው ሲያዳምጡት ብዙ የውስጥ ጥያቄዎች ይመለሳል
መልካም ጊዜ

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
Audio
እየጠሉ መውረስ

🔖ብዙ ግዜ የምንጠላውን ነገር ለምን በህይወታችን ውስጥ ይከሰታል?

🔖የምንጠላው የማናውቀውን ነገር ነው?

🔖መነሻው ወዴት ነው? መድረሻውስ?

🔖ውስጣችን ያሉ ድብቅ ስሜቶች ተፅዕኗቸው ምንድን ነው?

ራስዎን ይመልከቱበት ፤ እይታ ይጨምሩበት
መልካም ጊዜ

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
👍1