Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.62K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
ተፈጥሮ ንቃት ነው!!

ይህን የተፈጥሮ ንቃት ደግሞ ማወቅና መረዳት ይፈልጋል።
👉ንቃትን ያወቀና የተረዳ አንድም ይጠብቀዋል የበለጠም ያበለፅገዋል!

👉ነገር ግን ንቃትን ያላወቀና ያልተረዳ አንድም አይጠብቀውም እንደገናም ያጣምመዋል።

🤔 የተጣመመ ንቃት ደግሞ
🧩 የማካካሻ አጉል ፍጥነትን እና
🧩 በባዶ አውቃለሁ ባይነትን ያመጣል
🧩 ክርክርም ዋና የባህሪ መገለጫው ይሆናል።
🔥 የተፈጥሮ ንቃትን ለማወቅ እንዲሁም ለመጠበቅ ደግሞ መማርና ማወቅ ይፈልጋል።
💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫
ወላጅነት በልዩነት
ልዩ የንቃት መድረክ
ቅዳሜ የካቲት 26/2014
ቦሌ ዓለም ሲኒማ
ከቀኑ 8:00-10:00
Audio
▪️ ሰው ኖር ሰው የሌለ ያህል መሰማት

🌗 የብቸኝነት ስሜት

🌗 የብቸኝነት ስሜት በ ግማሽ ግርዶሽ ውስጥ መኖር!

📋 የባህሪ መገለጫዎቹ ምንድን ናቸው?

🌗 የበታችነት ስሜት ነው ለብቸኝነት ስሜት የሚያጋልጠው ወይስ ብቸኝነት ለበታችነት ስሜት?

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
▪️ ግማሽ ግርዶሽ ክፍል 2

🔖 የብቸኝነት ስሜት መንስዔዎቹ

🔖 ከምን ዓይነት የአስተሳሰብ ህግ ይመጣል?

🔖 አብሮነት ምን ይሰጣል?

🔖 ለመፍትሄው ከምን እንጀምር

የብቸኝነት ስሜት በ ግማሽ ግርዶሽ ውስጥ መኖር!

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1
🎯 ሊያመልጥዎ የማይገባ !

ልዩ የንቃት መድረክ ለልዩ ወላጆች!!

🔖 ቅዳሜ የካቲት 26
🔖 ከ 8-10 ሰዓት
🔖 ዓለም ሲኒማ
ወላጅነት በልዩነት !
ደረሰ ደረሰ ደረሰ !!!
🔖 የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 26
🔖 ከ8-10 ሰዓት
🔖 በአለም ሲኒማ
🎯 ወላጅነት በልዩነት !!!
🎯 ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት !

💫💫 23ተኛው ልዩ የንቃት መድረክ

👉ቅዳሜ የካቲት 26 👉ቦሌ ዓለም ሲኒማ 👉ከቀኑ 8:00 ጀምሮ 👉በባህሪ ጥናት ባለሙያው እድሜዓለም ግዛ እና በሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች በተለየ መንገድ ይቀርብላችኋል።
📍📍በሰዓቱ በመገኘት የዚህ ድንቅ መድረክ ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል🙏
📯📯📯📯📯📯📯📯
(በሰዓቱ እንጀምራለን)
📍ማይንድ ሞርኒንግ (እድሜዓለም ግዛ) በሂልቶፕስ አካዳሚ ለአባቶች ለብቻ
👉ስለ ንቁ ወላጅነት፣ 👉ስለ ልጆች ስርዓት፣ 👉ልጆችን ስለማስቻል 👉የአባትነት ሚናዎችን እንዲሁም ብዙ ብዙ አንቂ ሃሳቦች ለወላጆች በዚህ መንገድ ተሰጥቷል። ይበል ያሰኛል። ድንቅ ጊዜ📍
📍ማይንድ ሞርኒንግ (እድሜዓለም ግዛ) በሂልቶፕስ አካዳሚ
🎯🎯 ለእናቶች ለብቻ
👉ስለ ንቁ ወላጅነት፣ 👉ስለ ልጆች ስሜት፣ 👉ልጆችን መረዳት 👉የእናትነት ሚናዎችን እንዲሁም በጣም ብዙ አንቂ ሃሳቦች ለእናቶች በዚህ መንገድ ተሰጥቷል። የሚያምር ጊዜ 💫💫💫
🎯 ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት !

💫💫 23ተኛው ልዩ የንቃት መድረክ

👉ቅዳሜ የካቲት 26 👉ቦሌ ዓለም ሲኒማ 👉ከቀኑ 8:00 ጀምሮ 👉በባህሪ ጥናት ባለሙያው እድሜዓለም ግዛ እና በሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች በተለየ መንገድ ይቀርብላችኋል።
📍📍በሰዓቱ በመገኘት የዚህ ድንቅ መድረክ ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል🙏
📯📯📯📯📯📯📯📯
(በሰዓቱ እንጀምራለን)
👌 አያምልጥዎ !!!

🌟 ነገ ቅዳሜ የካቲት 26
🌟 ከ8-10 ሰዓት
🌟 በአለም ሲኒማ
በሰዓቱ እንጀምራለን 🙏
👍1
ለልጆችዎ
📍📍📍📍📍📍
🎯 ራስን መምራት = ንቃትን መምራት