Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.62K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Audio
🏷 የበታችነት ስሜት ክፍል 2

🔖 የበታችነት ስሜት ደረጃ አለው ወይ?

🔖 ሰዎች እንዴት ሲያስቡ የበታችነት ስሜት ይሰማቸዋል?

🔖 የበታችነት ስሜትያላቸው ሰዎች ምን ዓይነት ባህሪዎችን ያሳያሉ?
🔖 በህይወት ውስጥ በሚኖሩን ግንኙነቶች ውስጥ ምን ዓይነት ተፅዕኖ አለው?

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
😍ከልጆች ጋር ቅዳሜያችን እንዲህ የሚያምር ነበር👏👏
👉 ልጆች የተለያዩ ክህሎቶችን ይማራሉ፣ 👉የማስታወስ አቅማቸውን ይጨምራሉ፣ 👉ማህበራዊ ክህሎታቸውን ያዳብራሉ፣ 👉ራሳቸውን ይገልፃሉ፣ በራስ መተማመናቸውን ይጨምራሉ👏
😍😍ለልጆች ተወዳጅ ጊዜ😍😍
በማይንድ ሞርኒንግ
ብቃት ከንቃት ይጀምራል🤔🤔
23ኛ ልዩ የንቃት መድረክ
ወላጅነት በልዩነት!!
🔶 በዚህ ሩጫ በበዛበት ጊዜ ልጅን ቀርፆ፤ ዓላማ አስይዞ፣ በራስ መተማመን ሰርቶ፣ ራሱን መምራት የሚችልና ከማንኛውም ደባል ነገሮች የፀዳ ልጅ ማበርከት አቅም ይጠይቃል።

👉👉 የሚጠይቀው አቅም ደግሞ የገንዘብና የቁስ ሳይሆን 🌟የንቃት፣የጊዜና የውሳኔ ነው

ስለዚህ እርስዎ ምን አይነት ወላጅ ነዎት?

🔑 እስካሁን ይሄን የወላጆች መድረክ ካልተሳተፉ ብዙ ነገር እያመለጦት ነው አሁን 23ተኛ መድረክ ላይ ደርሷል።

🌟 የካቲት 26 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በ ዓለም ሲኒማ ይገኙና ስለ ራስዎ፣ ስለ ልጆችዎ እና ስለ ቤተሰብዎ ያለዎትን እይታና ንቃት ይጨምሩ !!👏👏

ወላጅነት በልዩነት!!
ማይንድ ሞርኒንግ በ ሂልቶፕስ አካዳሚ ከንቁ መምህራኖቹ ጋር በሚገርም ሥልጠና ከባህሪ ጥናት ባለሙያ እና አማካሪ እድሜዓለም ግዛ ጋር ድንቅ ጊዜ ነበረን።

ሥልጠናው ገና ለተማሪዎቹ ወላጆች ይቀጥላል

☀️ የትምህርት ቤቱ አመራርና አስተዳደር ለነበራቸው የንቃት ጉጉት፣የመሰልጠንና የመማር ፍላጎት አክብሮትና አድናቆታችን ከፍ ያለ ነው🙏🙏
#20 የንቃት ምሽት

ርዕስ፡ የተስፋ ሰበዞች

📌 ያለኝን ማወቅ
📌 መጨረሻውን ማየት
📌 እርግጠኛ መሆን
📌 ማመን

ሃሳብ አቅራቢ፡ ተመስገን አብይ

አዘጋጅ፡ ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና፣ ምርምርና ማማከር

ቀን፡ ማክሰኞ 12፡00 2፡00 ሰዓት

የት፡ መገናኛ ስለሺ ስህን 8ኛ ፎቅ #805

@mindmorning