Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.62K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
📢 4 ቀን ብቻ ቀረው !
ንቁ ወላጆች ይማራሉ፤ ይሰለጥናሉ ራሳቸውን ይፈትሻሉ!
ምክንያቱም እነዚህን ፈጣንና ንቁ ትውልድ ለሃገር ማበርከት የሚቻለው ወላጅ በሃሳብና በልምድ ከልጁ ልቆ መምራት ሲችል ብቻ ነው::
👉 ጥር 28/2014
👉 ከቀኑ 8-10 ሰዓት
👉 አለም ሲኒማ
🎉 # ወላጆችንም ልጆችንም የሚያሳርፍ ምርጥ ስልጠና

📍📍 ልጆች ሁሌ ቅዳሜ አዲስ ነገር ይማራሉ!
🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅
ልጆችዎን ያምጧቸ ብዙ የትምህርትየህይወት፣ ራስን የመምራት ክህሎቶችን እየተጫወቱ፣ እየተዋዛ በፍቅር የማራሉ
☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️
🌀 ዛሬ ነገ እያሉ ብዙ እያመለጠዎ ከሆነ አሁን በፍፁም አያምልጥዎ
🎉 የተማሩ ብዙ ተጠቅመዋል፣🎉 ብዙ ተለውጠዋል፣ 🎉ውጤት ጨምረዋል…
👌👌👌👌👌
👉 3 ቀን ብቻ ቀረው !!!

🎉 ዝግጁ ሰዎች ሁኔታ አይገድባቸውም !!

🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
🏆 ምክንያቱም ሁኔታዎች እንቅፋት የሚሆኑብን አይናችንን ከምንፈልገው ነገር ላይ ስናነሳ ብቻ ነው፡፡

ወላጅነት በልዩነት !

📍📍 ቅዳሜ እንገናኝ!!
🎯 ከኤድናሞል ዝቅ ብሎ የሚገኘው በከፍታ የተንጣለለው
ትልቁ ከ ዌስት ቤስት ሆቴል /West Best Hotel/ አመራር ሠራተኞች ጋር የነበረን የሥልጠና ጊዜ እጅግ አስገራሚ፣ አስተማሪና አዝናኝ ጊዜ ነበረን፡፡🎉🎉🎉
🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅
በነበረን አስደማሚ ቆይታ በመደሰታችሁ ለሰጣችሁን የጥቅል የሆቴሉ አገልግሎቶች እጅግ እናመሰግናለን!!
🙏🙏🙏
🎯 ቅዳሜ እንገናኛለን!!



🏆በህይወታችን ብዙ የሚያጋጥሙን ነገሮች ይኖራሉ አሸናፊ ስንሆን በንቃትና በዝግጅት እንገጥማቸውና እንበልጣቸዋለን፡፡

🛎 በሁኔታዎች ስንበለጥ ግን ራሳችንን መሪ ሳይሆን የምንሆነው ተመሪ ነው !!!

🗒 ቅዳሜ 🧭 በሰዓቱ 📍በቦታው እንገናኝ!!

🤔 የህይወት ብልጫ ሁሌ ለዝግጁዎችና ቀድመው ለሚገኙ ናት!!

☀️ ሰዓትዎን አክብረው ስለሚገኙ
በሰዓታችን እንጀምራለን

😆 የሚደሰቱበት 🤗 የሚያተርፉበት 🤔 ብዙ አሃ የሚሉበት 👉ትልቅ ድግስ

🎷 ወላጅነት በልዩነት!!

📍 ጥር 28/05/2014
📍 ቦሌ ዓለም ሲኒማ
📍ከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት( በሰዓቱ ይጀመራል!! )
👍1
ነገ ቅዳሜ ከ8-10 አለም ሲኒማ
👪👪 ወላጅነት በልዩነት!
👉 ንቃት ከማወቅ ጉጉት ይጀምራል!

⁉️ ልጆችዎ ላይ የተለያየ የብቃት ጥያቄ አለዎት??

💡💡💡
ሃሳብና ስሜትን የመግለፅ ብቃት የትምህርት ብቃት ችግሮችን የመፍታት ብቃት የማሸነፍ፤ የመሸነፍም ብቃት ራስን የመምራት ብቃት
ብቻ ብዙ ብዙ ብቃት…

🔔የልጆችዎ ብቃት በወላጆች ንቃት ላይ መሠረት ያደርጋል

🔊 የእርስዎ ንቃት የቱ ጋር ነው? በሰዓት መገኘትም የንቃት መገለጫ ነው!
🔊 ቅዳሜ ስንገናኝ….

🎷 ወላጅነት በልዩነት!!

♦️ ጥር 28/05/2014
♦️ ቦሌ ዓለም ሲኒማ
♦️ ከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት( በሰዓቱ ይጀመራል!! )
Audio
👉 የበታችነት ስሜት ክፍል 1

🤔 ምን ማለት ነው?

🤔 ምን ሲሰማን ነው የበታችነት ስሜት ተሰማን የሚባለው?

🤔 የበታችነት ስሜት እንዴት ይጀምራል/መነሻው ምንድን ነው?

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
🎯 ልጆችዎ አያምልጣቸው

እጅግ ብዙ የሚማሩበት፣ ራሳቸውን የሚያስተምሩበትና የሚያርሙበት በየዕለቱ አንድ አዲስ ለህይወታቸው የሚጠቅም ክህሎት የሚያገኙበት ክፍለ ጊዜ
🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅
🥰 ከልጆቹ አንደበት
🛎 ሚስ ድሮ የጀመርኩትን አልጨርስም ነበር አሁን መጨረስ ጀምሬያለሁ
🛎 ሚስ፡- ድሮ እደባደብ ነበር አሁን አልደባደብም
🛎 ሚስ፡ ድሮ ሁሉ እስክርቢቶዬ በየቀኑ ይጠፋብኝ ነበር አሁን ግን አልጥልም
🛎 ሚስ፡- ድሮ ተቀስቅሼ ነበር የምነሳው አሁን ግን ማንም ሳይቀሰቅሰኝ እነሳለሁ
🛎ሚስ፡- ድሮ እዋሽና እደብቅ ነበር አሁን ግን እውነቱን እናገራለሁ
🛎 ሚስ፡- ድሮ ተጨቅጭቄ ነበር የምሰራው አሁን ግን በራሴ መስራት እችላለሁ
……
🌀 ብቻ ልጅችዎ ብዙ ነገር እያመለጣቸው ነው
1
🎯 22ተኛው ወላጅነት በልዩነት ልዩ ትምህርታዊ የቤተሰብ መድረክ በዚህ መንገድ ቆንጆ በሆነ ሁኔታ ተካሂዶ ተጠናቋል🎯

🙏 ጥሪዉን እና ሃሳቡን አክብራችሁ ለተገኛችሁ ተጋባዥ እግዶች፣ ተሳታፊዎች አክብሮታችን ከፍ ያለ ነው!!

በተጨማሪም :-
👌 ሁሌም በወሩ የመጨረሻው ቅዳሜ ዓለም ሲኒማ ተገናኝተን ስለልጆቻችን እንማማራለን ! እንወያያለን !
👉ከዚህ ቀደም የተደረጉ ፕሮግራሞችንና ቀጣይ ፕሮግራሞችን ለመከታተል

https://www.facebook.com/LifeBook-Studio-Multimedia-Production-108585130666871/

https://t.me/lifebookstudio

https://www.facebook.com/mindmorning/

https://t.me/mindmorning

https://www.facebook.com/%E1%8B%88%E1%88%8B%E1%8C%85%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%89%A0%E1%88%8D%E1%8B%A9%E1%8A%90%E1%89%B5-109423894946311/