Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.62K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
📍ማይንድ ሞርኒንግ (እድሜዓለም ግዛ) በሂልቶፕስ አካዳሚ ለአባቶች ለብቻ
👉ስለ ንቁ ወላጅነት፣ 👉ስለ ልጆች ስርዓት፣ 👉ልጆችን ስለማስቻል 👉የአባትነት ሚናዎችን እንዲሁም ብዙ ብዙ አንቂ ሃሳቦች ለወላጆች በዚህ መንገድ ተሰጥቷል። ይበል ያሰኛል። ድንቅ ጊዜ📍
📍ማይንድ ሞርኒንግ (እድሜዓለም ግዛ) በሂልቶፕስ አካዳሚ
🎯🎯 ለእናቶች ለብቻ
👉ስለ ንቁ ወላጅነት፣ 👉ስለ ልጆች ስሜት፣ 👉ልጆችን መረዳት 👉የእናትነት ሚናዎችን እንዲሁም በጣም ብዙ አንቂ ሃሳቦች ለእናቶች በዚህ መንገድ ተሰጥቷል። የሚያምር ጊዜ 💫💫💫
🎯 ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት !

💫💫 23ተኛው ልዩ የንቃት መድረክ

👉ቅዳሜ የካቲት 26 👉ቦሌ ዓለም ሲኒማ 👉ከቀኑ 8:00 ጀምሮ 👉በባህሪ ጥናት ባለሙያው እድሜዓለም ግዛ እና በሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች በተለየ መንገድ ይቀርብላችኋል።
📍📍በሰዓቱ በመገኘት የዚህ ድንቅ መድረክ ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል🙏
📯📯📯📯📯📯📯📯
(በሰዓቱ እንጀምራለን)
👌 አያምልጥዎ !!!

🌟 ነገ ቅዳሜ የካቲት 26
🌟 ከ8-10 ሰዓት
🌟 በአለም ሲኒማ
በሰዓቱ እንጀምራለን 🙏
👍1
ለልጆችዎ
📍📍📍📍📍📍
🎯 ራስን መምራት = ንቃትን መምራት
23ተኛው ወላጅነት በልዩነት ልዩ ትምህርታዊ የቤተሰብ መድረክ ቅዳሜ ቦሌ ዓለም ሲኒማ እንዲህ አምሮበት ተካሂዷል
ጊዜ እየተወሰደ ከህይወታችን ጋር የሚዋሃዱ ልጆቻችን ለማሳደግ የሚጠቅሙን ድንቅ ሃሳቦች ተነስተዋል፡፡

በዚህ መድረክ ላይ ለተገኛችሁ እንግዶች እንዲሁም ተሳታፊዎች የፕሮግራሙ ተካፋይ ስለሆናችሁ ራሳችሁን አክብራችኋል እኛም አክብሮታችን ከፍ ያለ ነው፡፡

በተጨማሪም :-
ሁሌም በወሩ የመጨረሻው ቅዳሜ ዓለም ሲኒማ ተገናኝተን እንደ ወላጅ መሆን ሰላለብን እንዲሁም ስለልጆቻችን እንማማራለን ! እንወያያለን !
የሚቀጥለው ፕሮግራማችን ቅዳሜ መጋቢት 24/2014 ይሆናል
ከዚህ ቀደም የተደረጉ ፕሮግራሞችንና ቀጣይ ፕሮግራሞችን ለመከታተል

https://www.facebook.com/LifeBook-Studio-Multimedia-Production-108585130666871/

https://t.me/mindmorning