Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.62K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Audio
🔖ጭንቀቶቻችን እና መፍትሔዎቻቸው

🌟የሰዎች ዋና የጭንቀት የሃሳብ ዘርፎቹ ምንድን ናቸው?

🌟የሚጨነቁ ሰዎች ዋና ዋና ባህሪያት? እና የጭንቀት አይነቶች

🌟በዋናነት የታዩበት እንዲሁም ሌሎች ሃሳቦችም የተዳሰሱበት እይታን የሚጨምር ቆንጆ ፕሮግራም በማድመጥ ጊዜ ይውሰዱበት

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1
የሚቀጥለው 24ኛው ዙር ልዩ የንቃት መድረክ
መጋቢት 24/2014
👪 ወላጅነት በልዩነት!!!
📍6 ሳምንታት የሚወስደው ተከታታይ ስልጠናችን ቅዳሜ መጋቢት 17/2014 ይጀመራል።

👨🧑ስልጠናው ለአዋቂዎች (For Adults) ነው!
ከ 60 ዙር በላይ የተሰጠ ስልጠና

👉በእነዚህ 6 ቅዳሜዎች 🎤ሃሳቦች፣ 🎤የውስጥ ስሜቶች፣ 🎤የህይወት ጥያቄዎች፣ 🎤ስለ ራሳችን ያሉን ግራ መጋባቶች መልስ ያገኛሉ📍📍

🌟🔦🔦🔦እጅግ ዘልቀው ወደ ውስጥ ይገባሉ።

🔑ቁጣ፣ 🔑ብስጭት፣ 🔑ህመም፣ 🔑ድካም፣ 🔑አለመርካት፣ 🔑አሉታ አስተሳሰብ 📍📍ቦታ ቦታቸውን ያገኛሉ። 📍📍

💫 ራስን ፈልጎ ማግኘት ሌሎች ነገሮችን ለማግኘት መነሻ ነጥብ ነው።

🎯ራስን መመልከቻ፣ 🎯ችግሮችዎን መፍቻ፣ 🎯ከራስ ጋር መታረቂያ፣ 🤔 ቆሞ ማሰቢያ ስልጠና።
ልጆችን ማበረታታት
# ጤናማ መስተጋብር እንዲኖራቸው ይረዳቸዋል
# ችግር የመፍታት ክህሎታቸውን ይጨምርላቸዋል
# ወጥነት ያለው ማንነት እንዲኖራቸው ያደርጋቸዋል

እነዚህና መሰል ሀሳቦችን የምናወጋበት ድንቅ መድረክ
💫 ሲገኙበት!!! ብዙ የሚያተርፉበት!!
💫የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 24/2014
💫ዓለም ሲኒማ
💫ከ8-10 ሰዓት (በሰዓቱ እንጀምራለን)
ለ6 ሳምንት የሚቆየው የአዕምሮ ብልፅግና እና የህይወት ብቃት ስልጠና መጋቢት 17 በዚህ መልኩ ተጀምሯል!
🎤 አዲስ ገፅ!!
📍ራስዎን ይፈትሹ🤔🤔

🎯በዚህ አዲስ ገፅ ላይ በምናነሳቸው ጥያቄያዊ መልዕክቶች ራስዎን ሲፈትሹ፣ ራስዎን ሲያገኙ በዚሁ የመልእክት መፃፊያ ገፅ ላይ የራስዎን ልምድ ያጋሩን።

ራስዎን በመጠየቅ ጊዜ ይውሰዱ 👍
🤔የንቃት ዋናው በር መጠየቅ ውስጥ ስለሆነ!💫

ማይንድ ሞርኒንግ
Audio
ከወላጆች ገፅ

📍ለልጆቻችን ጥንካሬያቸውን መንገር ምን ይጠቅማል?
📍ሰዎች ለምን ድክመት ላይ ያተክራሉ?
📍እናንተ ዋና ዋና የምትሏቸው ጥንካሬዎቻችሁ ምንድን ናቸው?
📍ጥንካሬ ማወቅ ከባድ ነገር ነው?

ለማድመጥ ጊዜ ሲወስዱበት ብዙ እይታዎችን ያገኙበታል
መልካም ጊዜ

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
👍1
Audio
🎯ስሞነኛ አባዜዎቻችን ( ክፍል 1)

🎲 ክስተቶች ላይ ሁሌ ትኩረት ማድረግ ምን ይጎዳናል?

🎲 ለምንፈልገው ሳይሆን ለሁኔታዎች ለምን እንገዛለን?

🎲 በህይወታችን ላይ ምን አይነት ተፅዕኖ ያመጣል ?

🎲 በቀን ውሎአችን ምን ያህሉ ትኩረት የምንፈልገው ነገር ላይ ይሆናል?

🔑ዋናው ነገር ዋናውን ዋና ማድረግ ነው

ለማድመጥ ጊዜ ሲወስዱበት ብዙ እይታዎችን ያገኙበታል
መልካም ጊዜ

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
Audio
🔑ስሞነኛ አባዜዎቻችን ( ክፍል 2 )

📌በሁኔታና በክስተት መጠረግ

📌ለምን? ምን ስላጣን?

📌በሰሞነኛ እና በክስተት የተጠመዱ ሰዎች ያቀዱት ነገር አይሳካም ለምን?

📌የኛ ባልሆነ ነገር ላይ ጊዜ ማጥፋት

ብቻ ጊዜ ወስደው ጆሮ ሰጥተው ሲያዳምጡት ብዙ የውስጥ ጥያቄዎች ይመለሳል
መልካም ጊዜ

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
Audio
እየጠሉ መውረስ

🔖ብዙ ግዜ የምንጠላውን ነገር ለምን በህይወታችን ውስጥ ይከሰታል?

🔖የምንጠላው የማናውቀውን ነገር ነው?

🔖መነሻው ወዴት ነው? መድረሻውስ?

🔖ውስጣችን ያሉ ድብቅ ስሜቶች ተፅዕኗቸው ምንድን ነው?

ራስዎን ይመልከቱበት ፤ እይታ ይጨምሩበት
መልካም ጊዜ

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
👍1
Audio
🗝ደርሶ መልስ

🌟ባለቀ ሰዓት አለሁበት ማለት

🌟ለመካፈል ያህል መካፈል

🌟ለማድረግ ያህል ማድረግ

🌟ለመገኘት ያህል መገኘት

🌟ይህን ባህሪ ፤ ይህን ልምምድ ምን ያመጣዋል? ምንስ ያሳጣናል?

🌟የጉዳዩ አካል መሆን ወይስ ነክቶ መመለስ?

🌟እርስዎ የቱ ጋር ነዎት?

ሙሉውን ሲያዳምጡ ራስዎን ይፈትሻሉ ፤ራስዎን ያገኛሉ
መልካም ጊዜ

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
ልጆችዎ ብዙ ነገር እያመለጣቸው ነው!!

ሁሌ ቅዳሜ ልጆችዎ ይህን ፕሮግራም ሲካፈሉ📍 ንቃታቸው ይጠበቃል💫 ትኩረታቸው ይጨምራል💫 ተነሳሽነታቸው ከፍ ይላል💫 የመማር ፍቅራቸው ይጨምራል💫

ልጆችዎን በልጅነታቸው የህይወት ክህሎቶችን 📯 ሲማሩ ወላጆች ያርፋሉ🤔 ልጆች ስኬታማ ይሆናሉ🤔

እርስዎ ባመቸዎት ቅዳሜ ይዘዋቸው ይምጡ ከዛ ነገሩን በደምብ ይረዱታል🎤

ማይንድ ሞርኒንግ
0935545452
Audio
ቀንሶ መደመር ክፍል 1

📌 በህይወታችን ውስጥ የምንቀንሳቸው ነገሮች ምንድን ናቸው?፤ የምንደምራቸውስ?
📌 የህይወታችሁ ቅድሚያ ምንድን ነው? የምትኖሩለት ነገር ምንድን ነው?
📌 ሰዎች ለምን ቅደም ተከተል ማድረግ ያቅታቸዋል?
📌 ብዙ ሰዓት የሚመደበው ለየትኛው የህይወት ክፍል ነው?

🤔🤔 ለማድመጥ ጊዜ ሲወስዱበት ብዙ እይታዎችን ያገኙበታል
🤗 መልካም ጊዜ

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
👍1
Audio
ቀንሶ መደመር ክፍል 2

🏷ነገሮች በጊዜ እኩል ሰዓት ላይ ሊከሰቱ ይችላሉ በዋጋ ግን እኩል ሊሆኑ አይችሉም! 🤔ዋጋቸውን የሚለየው ግን ቅድሚያ የምንሰጠው ነገር ነው!
🏷እርስዎ ለመምረጥ፣ ለመወሰን ይቸገራሉ?
🔖መቀነስ የማይችል/የሚቸገር ሰው ለምን?
ትክክለኛ ጊዜ ትክክለኛ ድርጊት = ስኬት
🏷 ቅደም ተከተልን እንዴት እንለማመድ?

🤔🤔ብዙ አሃዎችን ያገኙበታል፣ ራስዎን ያዩበታል
መልካም ጊዜ

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
1
🧒👧 ልጆች ልጅ የመሆናቸው መገለጫዎች
📍ማወቅ፣ 📍መመራመር፣ 📍የመፍጠር ፍላጎት፣ 📍መጓጓት፣ 📍አለመድከም፣ 📍መቀበል መቻል፣ 📍ቀላል መሆን፣ 📍ብሩህ አዕምሮ፣ 📍ከፍተኛ ንቃት ... ብቻ የልጅነት ተፈጥሮ እጅግ ብዙ ነው፡፡

ያላወቀ፣ ያልነቃ የተገደበ ወላጅ ለዚች መሬት አዲስ የሆነውን ብሩህ አዕምሮ ያለውን ልጁን ከማበልፀግ ይልቅ "የአንድ ገፅ" እንዲሆን ዝም ብሎ ለመደበኛ ትምህርት ብቻ በመተው ሌሎች የህይወትን አቅጣጫዎች ለራሱም ለልጁም ዝግ ያደርጋቸዋል በዚህና በተለያዩ ምክንያቶች ⛔️የተገደበ ልጅ፣ ⛔️አቅሙን ያላየ ልጅ፣ ⛔️ፍርሃትና ዝቅተኛ ስሜት ያለው ልጅ... እናፈራለን።

ያወቀ፣ የተቀበለ፣ የነቃ ወላጅ ደግሞ
ይህን የልጆችን ተፈጥሮ ይጠብቀዋል፣ ያበለፅገዋል በዚህ ብሩህ አዕምሮ ላይ የተመረጠ ዘርን ይዘራል፣ 🏃‍♂️🏃‍♀️ የተለያየ ሁኔታዎች ውስጥ በመውሰድ
👣ያጋልጣቸዋል (Expose) ያደርጋቸዋል ፣🙋‍♀️ ይፈትሻቸዋል፣ 🙋‍♂️አቅማቸውን እንዲጠቀሙ ምክንያት ይሆናቸዋል፡፡
በዚህም ምክንያት 👉 ልጆች ጤናማ ስሜቶች ይኖሯቸዋል፣ 👉ምክንያታዊነት ይዳብራሉ፣ 👉ከህይወት የማይሸሹ፣ ተግዳሮትን የሚወጡ፣ 👉ልዩነትን የሚፈጥሩ ድንቅ ልጆች ይሆናሉ። 😀
⛹🏿‍♂️🏄‍♂️🛹🛷🏑🏒🥅🏀🥎🎾🏹🎣🏓🥋🏇🧘‍♀️🙏🧶🧵

መልካም ጊዜ