Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.46K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Audio
አድማጮቻችን ላለፉት ሁለት ሰኞዎች በተለያዩ ምክንያቶች ስቱዲዮ አለመግባታችንን እና ምንም ፕሮግራሞች እንዳልነበሩን በአክብሮት ልንገልፅ እንወዳለን፡፡

👍🏽 “ነፃነትን ያነገሠ ኃላፊነት” ክፍል 1

👍🏽 ኃላፊነትና ነፃነትን ምን ያገናኛቸዋል?
👍🏽 ኃላፊነት የምንወስደው ስለ ምናችን ነው?
👉 ኃላፊነትን ከመውሰድ እሩቅ ስንሆን ምን አይነት ባህሪዎችን እናሳያለን?
🤙 እንዲሁም የአድማጮች ጥያቄ የተመለሰበት ፕሮግራም

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
ራስን መረዳትና ስኬት (3ኛ ዙር)

ቁርቆ የጋረዳቸው መዋቅሮች (ርዕስ)

👉🏻 ቅርበት
👉🏻 መላመድ
👉🏻 ወሰን ማክበር
👉🏻 ግልጽነት
👉🏻 መተማመን

ማክሰኞ 12:00-2:00

የት፡ መገናኛ ስለሺ ሰህን ህንጻ 8ኛ ፎቅ #805

👉🏻 ቦታ ለማግኘት ቀድመው ይምጡ

📞0935545452

አዘጋጅ፡ ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምና ማማከር

@mindmorning
👍1
🤙 በምን ሃሳብና ጉዳይ ላይ የባለሙያ ማብራሪያ ይፈልጋሉ?

👌 እድሜዓለም ግዛ በበሳል እይታዎቹ፣ በጥልቅ ትንታኔዎቹና በብዙ ምሳሌዎቹ አዘጋጅቶ ያቀርብላችኋል!👌

ንጋትና ሕይወት ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ፕሮግራም፡፡
👍1
👌በህይወትዎ የሚፈልጉትን ለውጥ የሚያመጡበት እና የውስጥ ጥያቄዎን የሚረዱበት ለ 6 ቅዳሜዎች የሚሰጥ ምርጥ ስልጠና!

🌠🎇 ከ 60 ዙር በላይ የተሰጠ በብዙ ልምድ የታሸ በብዙ እይታ የተቃኘ ስልጠና!!

👉በብዙ የሚታሹባቸው ችግሮችዎ- 👉እኔ ማን ነኝ በሚለውን ጥያቄ መቸገር፣👉 ምርጫን አለማወቅ፣ 👉ጊዜ ማጣት፣👉 የጀመሩትን መጨረስ አለመቻል፣👉 ራስን መውቀስ፣👉 ሰዎች አይረዱኝም ብሎ ማሰብ፣👉 የተዛባ ትርጉም መኖር 🎯 እና ሌሎችም

🤔 ብቻ መቀየር የሚፈልጉትን የህይወትዎን ገፅ ይወቁት-- ከዛም ፕሮግራምዎን ያስተካክሉ እና ይህን ግሩፕ ጥቅምት 20 ይቀላቀሉ ብዙ ያተርፋሉ!!🤔 😍

📞 09 35 545452

ማይንድ ሞርኒንግ
1
Forwarded from Temesgen A.
በፍቅር ውስጥ መኖር (ርዕስ)

ራስን መረዳትና ስኬት (
4ኛ የንቃት ምሽት)

🔑 ነጻነትን የተጎናጸፈ ህይወት መኖር

🔑 ሙሉነትን መረዳት

🔑 በእያንዳንዱ ቅጽበት ደስታን ማጣጣም

🔑 ሀሳብን መግዛት

🔑 ተፈጥሮ ያደለችንን ሀብት ያለገደብ መመንዘር

መቼ፡ ማክሰኞ 12:00-2:00 (ከሰዓት)

የት፡ መገናኛ ሰለሺ ስህን ህንጻ 8ኛ ፎቅ 805

አዘጋጅ፡ ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ማማከርና ምርምር


📞 0935545452

@mindmorning
ስሜቶች ሲገለጡ ምን ይላሉ??
Audio
“ነፃነትን ያነገሠ ኃላፊነት” ክፍል 2

⁉️ በራስ ማፈር ሃላፊነት እንዳንወስድ አንዱ እንቅፋ እንዴት ይሆናል?
⁉️በራስ የማፈር መንስዔዎቹ ምንድን ናቸው?
⁉️ ግዴታ ከኃላፊነት ጋር ምን ያቆራኘዋል?
💯 ኃላፊነት የወሰደ ሰው ባህሪያት?
👤 እንዲሁም ልምዱን የሚያካፍለን እንግዳ የተጋበዘበት ፕሮግራም

🤔 ጊዜ ይውሰዱበት ንቃትን ያተርፉበታል!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1
😄☺️ ደስታችንን ለማግኘት ከምን እንጀምር?😄🤔
የንቃት ምሽት #5

የስሜት ንቃት
(ርዕስ)

🔑 ከሰውነታችን ጋር መግባባት
🔑ለሃሳብና ለድርጊቶቻችን ማረጋገጫ ማግኘት
🔑ለውጥን ማስተናገድ
🔑 ራስን ማድመጥ

መቼ፡ ማክሰኞ ምሽት 12፡00 – 2፡00 ሰዓት

ቦታ፡ መገናኛ ስለሺ ስህን ህንጻ 8ኛ ፎቅ #805

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ማማከርና ምርምር

@mindmorning
Mind Morning would like to see an experienced project officer professional in psycho-social projects
Application : In person at MM office Megenagna office No 805 with all the necessary experiece ducuments
Place to be reported : at Megenagna , Sileshi sihin Building, 8th floor, 805
Audio
🎉 “የአንድ ዋልታ ሁለት ገፆች”

⚖️የልክነት ሚዛኖች
⚖️ እሺ/እምቢ እርስዎ ከሁለቱ የትኛው ይከብድዎታል? የትኛውን ይችላሉ?
⚖️ሚዛኑን እንዴት መጠበቅ ይቻላል?
⚖️ እሺ ማለት ምንድን ነው? እምቢ ማለትስ?

🎉🎉 ይህን ድንቅ ፕሮግራም ጊዜ ይውሰዱበት ያተርፉበታል

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👌1
ፈጠራ የሚችሉት ማሰብ የማይችሉ ሰዎች ናቸው ቢባሉ እርስዎ ምን ይላሉ? ማሰብ የሚችሉ ፈጠራ አይችሉም እንደማለት ነው አባባሉ......
ማሰብና ያለማሰብ
ማሰብ ቅርፅ ማውጣት ስለሆነ መርህ ይበዛዋል ፡፡ መርህ ሲቆይ ህግ ይሆናል ፡፡ ህግ ሲበዛ ደግሞ አምባገነን ያደርጋል ፡፡ ነገሮችን መቀያየርም ይከለክላል፡፡ግትር ይሆናል፡፡ የማፍረስን ዕድል አይሰጥም፡፡ ወንበር መንበር ነው አልጋ አይሆንም እንደማለት፡፡ ጊዜ የሌለው ፤ነፃ ያልሆነ ፈጠራ አይችልም፡፡ በማሰብ የተጠመደ ስለሆነ !!
ያለማሰብ ደግሞ ነጻ መሆንን ይወክላል፡፡ መስራት ማፍረስ፤ መስራት ማፍረስ እድል ያለው በፈጠራ ውስጥ ነው፡፡ለመግባባት ፤ ስሜት ለመጋራት፤ ጊዜ ለመግዛት እድል ይሰጣል፡፡ በየጊዜው ስለሚቀያየርም ስጋትን ሊፈጥር ይችላል፡፡ ለዚህም ነው የአንድ ሰው ፈጠራ የሚባል የለም የሚባለው፡፡ ስለሚገጣጠም፤ ስለሚቀናጅ በስሜት ማለት ነው ፡፡ ህፃናት ፈጠራ የሚችሉትም የማሰብ አቅማቸው ስላልዳበረና የህግ አጥር ስለሌላቸው ነው፡፡
🤔 ቁጭ ብሎ መማር ለናፈቃችሁ
🤔መንቃት ለምትፈልጉት
🤔 ማወቅ ለሚያጓጓችሁ
🤔ለውጥ ለምትወዱ
😄 የቤተሰባችሁን ደስታ ማምጣትና መጠበቅ ለምትፈልጉ

👨‍👩‍👧‍👦 ውድ ወላጆችና የቤተሰብ መሪዎች

👉 ወላጅነት በልዩነት ልዩ ትምህርታዊ መድረክ
👇
በህዳር መጨረሻ
በዓለም ሲኒማ አዳራሽ
🏃 ዳግም ወደ መድረክ ይመጣል!!
😍😄🎉 እንኳን ደስ አላችሁ !

ቤተሰብ ሲነቃ ሃገር ይድናል!!
ማይንድ ሞርኒንግ