Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.46K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
🎯🎯 ክረምቱን ለ 6 ሳምንታት በ 12 የመማሪያ ፈረቃ ንቃት እና ብቃት በሚል ርዕስ የተሰጠው ስልጠና በሚያምርና በሚያስደምም ሁኔታ ተሰጥቷል፡፡
👌 ልጆች ንቃታቸው ጨምሯል፣ 👌 በራስ መተማመናቸው ጨምሯል፣ 👌ራሳቸውን ሲገልፁ ማየት ያጓጓል፤ የተመሯቸውን ትምህርቶች ሲገልፁጹ ምናለ ጊዜው ባልሄደ፣ ስልጠናው ባለተጠናቀቀ ያሰኛል👌
😄🎯 ሆኖም ግን ስልጠናው ዓላማውን ሙሉ በሙሉ አሳክቶ ተጠናቋል
፡፡
😍 ከወላጆች እስከ ልጆች
🛎 ድንቅ ጊዜ
🛎 ድንቅ ልጆች
🛎 ድንቅ ትምህርት
🥰 🥰 ብቻ ፍቅር የሆነ ጊዜ በዚህ መልኩ ተጠናቀቀ

🙏 🙏 እናመሰግናለን
Audio
☠️ “የስብዕና ግርዶሽ” ክፍል 1

📍 ሰው መሆን ምንድን ነው?

📍 ሰው የመሆን ግርዶሾች ምንድን ናቸው?

📍 እነዚህ ግርዶሾች ምን አይነት ስብዕና ይፈጥራሉ?

🖌 ብቻ ሲያደምጡት ብዙ እይታዎችን ይጨምራልና ጊዜ ይውሰዱበት!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
☠️ “የስብዕና ግርዶሽ” ክፍል 2

ከክፍል 1 የቀጠለ

👤 እነዚህ የአምባገነን ባህሪ ያላቸው ሰዎች የባህሪ መገለጫዎቻቸው ምንድን ናቸው?

👤 የዚህ ባህሪ ምንጩስ ምንድን ነው?

እንዲሁም የአድማጭ ጥያቄ በሰፊው የተመለሰበት ፕሮግራም?

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
🙏😍🙏 መልካም አዲስ አመት 😍😍😍
Audio
🛤 🗾 “መንገድና መንገደኞቹ”

🌅 ከአዲስ አመት ዘመን መለወጥ ጋር ተያይዞ የምናስባቸው ሃሳቦች ጠቀሜታቸው ምንድን ነው?
🌠 በመንገዱ ላይ ያለነው መንገደኞቹ የሚጠበቁብን ነገሮችስ?
🎇 እንደ መጀመሪያው መነቃቃታችን አመቱን የማንጨርሰው ለምንድን ነው?
⁉️ የምንኖረው ፍላጎታችንን ነው ወይስ ምርጫችንን ልዩነቱስ?

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1
Audio
🛤 🌅 “መንገድና መንገደኞቹ” ክፍል 2

🏹 መንገዱ፣ ተጓዦቹ?
🏹 በመንገዱ ላይ ምን ያስፈልገናል?
🏹 እይታው፣ ጥርጊያው መንገድ፣ መጓዝና መፅናት
⁉️ እርስዎ የትኛው ይጎድልዎታል?

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
🎤ራስን መረዳትና ስኬት (ነጻ ስልጠና)

ዘወትር ማከሰኞ ከምሸቱ 12፡00-2፡00 የሚቀረብ ልዩ ነጻ ስልጠና

👉🏻 ከራስ ጋር መታረቅ
👉🏻 ከራስ ጋር መስማማት
👉🏻 ራስን ለአንድ ነገር ማስገዛት
👉🏻 የሰኬት ህይወትን ማጣጣም

ቦታ፡ መገናኛ ስለሺ ስህን ህንጻ 8ኛ ፎቅ #805

አዘጋጅ፡ ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር

ደውለው ቦታ ይያዙ
📞 (+251) 935545452
ዘወትር ማክሰኞ 12:00-2:00 አይረሳም አይቀርም ከጓደኛ ከቤተሰብ ጋር መጥተው ድንቅ ጊዜ የሚያሳልፋበት ድንቅ ቦታና ድንቅ ሃሳብ 🤔 ራስን መረዳት 🤔 ከራስ ጋር የወሰዱት ጊዜ አትራፊ ነው!!👍
ዛሬ ጥቅምት 1/2014 ወደ ትምህርት ቤቶቻችሁ የገባችሁ ትምህርታችሁን በጉጉት የናፈቃችሁ ውድ ተማሪዎች በንቃት የምታጣጥሙት የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ!!😍🏫📚🚸
ማይንድ ሞርኒንግ
Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ pinned «ዘወትር ማክሰኞ 12:00-2:00 አይረሳም አይቀርም ከጓደኛ ከቤተሰብ ጋር መጥተው ድንቅ ጊዜ የሚያሳልፋበት ድንቅ ቦታና ድንቅ ሃሳብ 🤔 ራስን መረዳት 🤔 ከራስ ጋር የወሰዱት ጊዜ አትራፊ ነው!!👍»