🖲 🖥 ልጆች በዚህ ክረምት እቤት በመዋል በኤልክትሮኒክስ እንዳይደነዝዙ ማሰብና መፍትሄ ማበጀት ያስፈልጋል!!
🧩 አንዱ መፍትሄ ደግሞ ይህ ሥልጠና ነው!!
🟡 ለበለጠ መረጃ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ
https://t.me/mindmorning/445
🧩 አንዱ መፍትሄ ደግሞ ይህ ሥልጠና ነው!!
🟡 ለበለጠ መረጃ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ
https://t.me/mindmorning/445
❤1
  ❓በየትኛው የልጅዎ ባህሪ ተቸግረዋል? 
‼️ይህ ስልጠና መፍትሄ ይሰጠዋል
🔆 ደግሞ ባይቸገሩም ለልጆችዎ ባህሪ ላይ ጥልቅ ንቃትን ይፈጥራልና
🔆 ክረምትን ይጠቀሙበት!!
https://t.me/mindmorning

Audio
    
  🔆 “ልጆችና እንደራሴዎቻቸው” ክፍል 2
🔆 የልጆች የየእድሜያቸው ሥነ-ልቦና
🔆 አዛዥ ባህሪ ያላቸው፣ ታዛዥ ባህሪ ያላቸው እንዲሁም ቀጥተኛ ወላጆች ምን አይነት ባሕሪያትን ያሳያሉ?
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com

  🤭 “የታፈኑ ማንነቶች” 
🙅🏻 🙅🏻♂️ በቤት ውስጥ ረጅም ጊዜ የሚቀመጡ፣ የውጪውን አለም ያልተጋፈጡ፣ ራሳቸውን ያልተቀበሉ፣ ማረጋገጫ ያላገኙ ልጆች
🤾 የማይሳተፉ፣ የማይቀላቀሉ፣ የሂደት አካል መሆን የማይችሉ ልጆች
⁉️ ከወላጅ ምን ይጠበቃል?

👍1
  Audio
    
  ➿➿ “ስጋትና ቀለበቶቹ” 
🛑 ፍርሃት፣ ፍርሃት፣ ፍርሃት
⛔️ ስጋት፣ ስጋት፣ ስጋት
🚫 ጭንቀት፣ ጭንቀት፣ ጭንቀት
❓❓ በየራሳቸው ምንድን ናቸው? እንዴትስ እናስወግዳቸው?

👍2
  Audio
    
  👌 “ከስህተት ጀርባ” 
🧩 “ስኬት ??”❓

🎯🎯 ክረምቱን ለ 6 ሳምንታት በ 12 የመማሪያ ፈረቃ ንቃት እና ብቃት በሚል ርዕስ የተሰጠው ስልጠና በሚያምርና በሚያስደምም ሁኔታ ተሰጥቷል፡፡
👌 ልጆች ንቃታቸው ጨምሯል፣ 👌 በራስ መተማመናቸው ጨምሯል፣ 👌ራሳቸውን ሲገልፁ ማየት ያጓጓል፤ የተመሯቸውን ትምህርቶች ሲገልፁጹ ምናለ ጊዜው ባልሄደ፣ ስልጠናው ባለተጠናቀቀ ያሰኛል👌
😄🎯 ሆኖም ግን ስልጠናው ዓላማውን ሙሉ በሙሉ አሳክቶ ተጠናቋል፡፡
😍 ከወላጆች እስከ ልጆች
🛎 ድንቅ ጊዜ
🛎 ድንቅ ልጆች
🛎 ድንቅ ትምህርት
🥰 🥰 ብቻ ፍቅር የሆነ ጊዜ በዚህ መልኩ ተጠናቀቀ
🙏 🙏 እናመሰግናለን