Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.46K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Audio
“የአንድ ዓመት ጉዞ ቅኝት”

👍 ከ 45 በላይ ለህይወት ወሳኝ ርዕሶች የተዳሰሱበት ምርጥ የሬድዮ ፕሮግራም
👍 በማድመጥ፣ በተሳትፎ፣ በአስተያየት፣ በመጠየቅ፣ አጋር በመሆን ከኛ ጋር ስለነበራችሁ እጅግ እናመሰግናለን!!

👌 2ተኛው ምዕራፍ ይቀጥላል አብሮነታችሁ አይለየን!!
Audio
“በመላመድ የታሰሩ ቀለበቶች”

💎 ከማሰብ ህግ ወደ ፍቅር ህግ

💎 የፍቅር ግንኙነት መጀመሪያው እድሜ ስንት ቢሆን የተሻለ ያስኖራል?

💎 በመጠናናት ሰዓት የምናጠናው ማንን ነው?

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
📣📣🏆🪁⭐️በቅርቡ ይጀመራል!!📣🔶🎤👍👌
👌⭐️ንቃትና ብቃትን አጣምሮ የያዘ ምርጥ የልጆች የክረምት ስልጠና🌟🌟
🔶ሐምሌ 19 ይጀመራል
🔶ማይንድ ሞርኒንግ ለ7ተኛ ጊዜ የልጆች የክረምት ስልጠና አዘጋጅቷል
🔶ቀድመው ቦታ ይያዙ ምዝገባ ላይ ነን
🔶 ለበለጠ መረጃ 0935 545452 መደወል ይቻላል!!
አድራሻ መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ

📌 ለመመዝገብ፣ ቦታ ለማስያዝና ለአከፋፈል እንዲመች ይህን የባንክ ቁጥር ይጠቀሙ!!
📌 1000212244377 CBE Mind Morning

🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Audio
👨‍👩‍👧‍👦 “ልጆችና እንደራሴዎቻቸው” ክፍል 1

🏵 የልጆች የየእድሜያቸው ስነልቦና

👨‍👩‍👧‍👦ወላጆችስ ከልጆቻቸው አንፃር ምንይሳሳታሉ?

በወላጅና በልጆች መሃል አለመግባባቶች ለምን ይፈጠራሉ ?

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1
📣📣 ልዩ የክረምት የልጆች ስልጠና!!

https://t.me/mindmorning/445
🖲 🖥 ልጆች በዚህ ክረምት እቤት በመዋል በኤልክትሮኒክስ እንዳይደነዝዙ ማሰብና መፍትሄ ማበጀት ያስፈልጋል!!

🧩 አንዱ መፍትሄ ደግሞ ይህ ሥልጠና ነው!!
🟡 ለበለጠ መረጃ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ
https://t.me/mindmorning/445
1
በየትኛው የልጅዎ ባህሪ ተቸግረዋል?
‼️ይህ ስልጠና መፍትሄ ይሰጠዋል
🔆 ደግሞ ባይቸገሩም ለልጆችዎ ባህሪ ላይ ጥልቅ ንቃትን ይፈጥራልና
🔆 ክረምትን ይጠቀሙበት!!

https://t.me/mindmorning
📌 ቦታም እየሞላ ነው!
📌 ምዝገባም እየተጠናቀቀ ነው!
📌 ስልጠናው ሰኞ ሐምሌ 19 ይጀመራል!!

https://t.me/mindmorning