🎈🎈 20ኛው ወላጅነት በልዩነት!🎉🎉
እንዳያመልጥዎ
⁉️ስነ-ምግባር፣ ⁉️መልካም ባህሪ፣ ⁉️ ጎበዝ፣ ⁉️ጥሩነት መመዘኛቸው ምንድን ነው?❓❓
🔔 የልጆች ባህሪ በሰፊው የሚዳሰስበት፣ 🔔 የወላጆች ልዩ ክህሎት የሚፈተሽበት
👌ቅዳሜ ከሰዓት የማያመልጥዎ ምርጥ ስልጠና አዘጋጅተን እንጠብቅዎታለን😍
ንቁና ብቁ ቤተሰብ መፍጠር!!
📯 ወላጅት በልዩነት- 💡ችግሮችን መቀየሪያ ፣ 💡 እይታን መጨመሪያ ፣ 💡መረዳትን ከፍ ማድረጊያ፣ የወላጆች የመማማሪያ ልዩ መድረክ!!
https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com

Audio
👑 ትርጉምና ፋይዳ
❄️ ሰዎች አይረዱኝም፣ አይወዱኝም የሚሉ ሰዎች ምን አይነት የአስተሳሰብ መርህ አላቸው❓
☀️ እኔ ተወዳጅ ነኝ ወይም ደግሞ እወደዳለሁ የሚሉ ሰዎች እንዴት ስላደጉ ነው ❓
❄️ አልወደድም ሰዎች አይረዱኝም የሚሉ ልጆች ወይም ሰዎች በህይወታቸው ምን ይጎዳሉ የአስተሳሰብ መርሃቸው ምንድን ነው❓
🌟 ይህን ሃሳብ ለመቀየር ምን ማድረግ አለብን❓
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

👂ምክር ከመስጠት ጆሮ መስጠት !!
🏆 ልጆች የጥያቄ ሃብታሞች የእውቀት ባለቤቶች ናቸው 🌠 ከነቃን መልካሚ አጋጣሚ 🖤ካልነቃን ደግሞ አድካሚ ናቸው !!
❓❓❓ብዙ ጊዜ ልጆችን የምናውቃቸው በጥያቄያቸው ብዛት ነው፡፡ ለምን?፣ ከየት መጣ?፣ እንዴት ተሰራ?፣ ግዛልኝ?፣ አምጣልኝ?፣ አሳየኝ?፣ ውሰደኝ? …. የሚሉ በጣም ብዙ ጥያቄዎች ባለቤት ናቸው!
አንዳንዴም መመለስ ሲያቅተን፣ ሲሰለቸን ጊዜ ስናጣ ጥያቄያቸውን ለመመለስና ጆሮ ለመስጠት ስልቹ እንሆናለን፤
ሆኖም ግን ይህ የመጠየቅ ባህሪ በልጆች ላይ እጅግ ጤናማ ከመሆኑም በላይ ለወላጅም መልካም አጋጣሚ መሆኑን መረዳት አስፈላጊ ነው
🌠 እንደው ምክር አብዝተን አብዝተን አለሰማኝ አለ/ አልሰማኝ አለች ብለን ከማሰባችን በፊት ጆሮ መስጠት ምክርን ያቀለዋል ልጆችን ለመምራትም ጥሩ እድል ይሰጠናል
💡ምክንያቱም ልጆች
🔑 ለማወቅ ያላቸውን ጉጉት የምናውቅበትና የምናደንቅበት
🔑 ለማማር ያላቸው ፍላጎት ማረጋገጫ የሚያገኝበት
🔑 በአእምሮ ማደጋቸውንና መብሰላቸውን የምንለካበት
🔑 ንቃታቸው እና የት እንደደረሱ የሚመዘንበት
🔑 ፍላጎታቸውና የሚያስደስታቸውን ነገሮች ጥርት አድርጎ የሚያሳይ
🔑 ልዩ ስጦታቸውና ታለንታቸውን እንዲወጣ የሚያደርግ
📌 ጥያቄያቸውን በመግደል ባዶ ልጆች እንዳናፈራ ምክር ከምንሰጣቸው ጆሮ እንስጣቸው!!
ወላጅነት በልዩነት
ማይንድ ሞርኒንግ

እውነትና ውሸት
<unknown>
🗣 እውነትና ውሸት 🗣
☄️ ውሸታም ሰው አልወድም
☄️ መዋሸት አልችልም ብዋሽም ይታወቅብኛል
☄️ ወሽቶ ማስታረቅ ከምን አንፃር
☄️ እውነት የመናገር አቅም
☄️ ህይወትን መዋሸት ይቻላል?
☄️ ሰዎች ለምን ይዋሻሉ፣ እውነትስ መናገር ምንድን ነው
🎯🎯 ብዙ አሃዎችን ይተርፋሉ!!
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
☄️ ውሸታም ሰው አልወድም
☄️ መዋሸት አልችልም ብዋሽም ይታወቅብኛል
☄️ ወሽቶ ማስታረቅ ከምን አንፃር
☄️ እውነት የመናገር አቅም
☄️ ህይወትን መዋሸት ይቻላል?
☄️ ሰዎች ለምን ይዋሻሉ፣ እውነትስ መናገር ምንድን ነው
🎯🎯 ብዙ አሃዎችን ይተርፋሉ!!
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
ምግብ_ለፍቅር
<unknown>
🥣 ምግብ ለፍቅር
✨ ልምድ ይካፈሉ !!
“ስጦታቸውን እንስጣቸው” መፅሐፍ ፀሐፊ - እናት እምነቴ ድልነሳ
🍳 ልጆችን ምን፤ እንዴት፣መቼ እንመግባቸው?
🍳 ልጆች መመገብ ከባድ የሚሆነው ለምንድን ነው?
🍳 ልጆችን በወራት እድሜያቸው ላይ ምን እና እንዴት ብንመግብ ወደ አመጋገብ መስመር ማስገባት እንችላለን ?
🥣 ልጆችን መመገብ ካላለማመድናቸው በቀር በድንገት ተነስቶ መመገብን የሚችል ልጅ የለም!! 🥣
🌟 ልምድ ይካፈሉ !! “ስጦታቸውን እንስጣቸው” መፅሐፍ ፀሐፊ እናት እምነቴ ድልነሳ

👉👉👂 አቧራ እያስነሱ አቧራ ማራገፍ👂👈👈
✴ራሳቸውን የሚጠሉ ልጆች አንዱ የመገኛ ምንጭ የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች ናቸው፡፡✴
🙅 የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች ከራስ ወዳድነት ያልፀዱ ስለሆኑ የልጆቻቸውን ጥያቄዎች የሚመልሱት ከለቅሶ በኋላ ነው ፡፡ 🚩 (ስግብግብ ልጆችን ያፈራሉ)
🙅የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች ከራሳቸው ጋር አንድ ስላልሆኑ ትጋት አይኖራቸውም ፡፡ቃልም አይከበሩም ፡፡🚩(ተጠራጣሪ ልጆችን ያፈራሉ)
🙅 የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች ከይቅርታ ይልቅ ልጆቻቸውን ይወቅሳሉ፡፡ 🚩(ወሸታም ልጆችን ያፈራሉ)
🙅 የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች የጥገኝነት ማንነት ስላላቸው ጥፋትን ያጋራሉ እንጂ ሃላፊነት አይወስዱም፡፡ 🚩 (ከስህተታቸው የማይማሩና ፈሪ ልጆችን ያፈራሉ)
🙅 የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች ገንዘብም፤ ጊዜም፤ ጉልበትም አባካኞች ናቸው ፡፡ 🚩 (ቀዥቃዣና ቅብጥብጥ ልጆችንያፈራሉ)
ማይንድ ሞርኒንግ
ወላጅነት በልዩነት!

📍 ጊዜ መሸጥ እና ጊዜ መግዛት
⁉️ ጊዜ መግዛት ምንድን ነው? ⁉️ጊዜ መሸጥስ?
⁉️ሰዎች ለምንድን ነው ጊዜያቸውን የሚሸጡት?
📍 እራስዎን የትኛው ጋር ያገኛሉ?
📍ጊዜ ወስደው ሲያደምጡት ራስዎን ያገኙበታል!
⭐️ “የአቻ ግፊት የሚያጠቃው ለትንንሽ ነገር የሚኖርን ሰው ነው!!”
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
⁉️ ጊዜ መግዛት ምንድን ነው? ⁉️ጊዜ መሸጥስ?
⁉️ሰዎች ለምንድን ነው ጊዜያቸውን የሚሸጡት?
📍 እራስዎን የትኛው ጋር ያገኛሉ?
📍ጊዜ ወስደው ሲያደምጡት ራስዎን ያገኙበታል!
⭐️ “የአቻ ግፊት የሚያጠቃው ለትንንሽ ነገር የሚኖርን ሰው ነው!!”
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
የይቅርታ_ግርዶሽ
<unknown>
🌘 “የይቅርታ ግርዶሽ”
🌞 “ይቅርታ”-- መጀመሪያ ራስን ይቅርታ
🧩 ለራስ ይቅርታ ማድረግ ከባድ የሚሆነው ለምንድን ነው?
🧩 ግርዶሾቹ ምንድን ናቸው?
🧩 ለራስ ይቅርታ ማድረግን ቀላል ለማድረግ ምን እናድርግ?
🪁 ለራስ ጊዜ መውሰድ መረዳትን ከፍ ያደርጋል ህይወትን ያቀላል!
🪁 ጊዜ ወስደው ሲያደምጡት ብዙ ጥያቄዎችን ይመልሱበታል!
መልካም ጊዜ!

📣 “ድክመት የበላው ጥንካሬ”➿
🔸 ድክመት የተባለው ምንድን ነው? 🔸ጥንካሬዎቻችንስ?
🔸 የአስተሳሰብ ህጎቹስ?
🔸 ያጣናቸው ነገሮችስ?
🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🟡 ለአድማጮች ጥያቄዎች የተሰጡ ምላሾች ተካተውበታል ጊዜ ይውሰዱበት!!
🟡 መልካም ጊዜ!!

📌 📌 “በግጭት የታሹ ማንነቶች ክፍል 1”
✨ ግጭት የሚጀምረው እንዲሁም የሚካሄደው በራስ ውስጥ ነው!!
✨ ባልተግባባንበት ነገር ላይ መጋጨት ወይስ ጊዜ መውሰድ?
✨ ግጭትና መጣላትን የሚፈሩ የሚሸሹ አስተሳሰብ...
ለሌሎች ልክ መሆንን ማምጣት ይቻላል ???
እይታና ሃሳብ አስቀያሪ ውይይት
ጊዜ ይውሰዱበት!!

💎 💎 “በግጭት የታሹ ማንነቶች ክፍል 2”
🔶🔶 ለግጭት የሚያበቁ ማንነቶች ሲተነተኑ🔸🔸🔸
እራስዎ ጋር ወይም በግንኙነቶችዎ ውስጥ ያሉትን የግጭት ማንነቶችና ባህሪያት እስኪ እያደመጡ ይፈልጓቸው፡፡

👏1
Audio
😞 “ቁስለት ያፀደቀው ብቸኝነት”
📌 ብቸኝነት ከጉዳት ይመነጫል!
📌 የብቸኝነትን የሚያፀድቁት ቁስሎች እነማን ናቸው?
📌 እርሶ ውስጥ የትኞቹ አሉ?
💦💧 ወራጅ ውሃ ወደ ተለያየ አቅጣጫ ሲፈስ እና ትንንሽ ውሃዎች ወደ አንድ ዋና ውሃ ሲፈሱ የሚፈጥሩት ነገር በጣም ይለያያል!!

❤1
Audio
📌 ቁስለት ያፀደቀው ብቸኝነት ክፍል 2
📌 ከአድማጮች የተነሱ ትያቄዎች የተመለሱበት ፕሮግራም
ልዩነትን ማስጠበቂያው መንገድ ትጋት ብቻ ነው!!