Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.44K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
📯🏮 ውድ ቤተሰቦቻችን አዳማ መኮንን ሆቴል የነበረው ፕሮግራም ወደ በቀለ ሞላ ሆቴል መቀየሩን በአክብሮት እንገልፃለን 🛎

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
የአንድ ገፅ ግንኙነት.mp4
53.4 MB
💡“የአንድ ገፅ ግንኙነት”

‼️ ልጅዎ ወይም እርስዎ ወይም የቤተሰብዎ አባል በኤሌክትሮኒክስ፣ በፊልም ወይም በጌም ተጠምደዋል?

መጠመድዎንስ ያውቁታል? እነዚህ ነገሮች ወደ ሱስና ወደ አዕምሮ ህመም እንደሚወስዱ አስበውት ያውቃሉ?

⁉️በህይወትዎ ላይስ ምን ዓይነት ተፅዕኖዎችን ይፈጥራሉ ?

📣 ጊዜ ወስደው ይህን የሬድዮ ፕሮግራም ቢሰሙት ብዙ ያተርፋሉ !!

🔸በአክብሮት ጋብዘንዎታል🔸

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👉👉ልጆች በእሴት ለማሳደግ የሚረዱ መንገዶች...
በተግዳሮት መማር.mp4
49.3 MB
🏮በተግዳሮት መማር

👉የብዙ ወላጆች ስጋት

📯የትምህርት መከፈት እና የልጆች ጥንቃቄ

📕ልጆችን ትምህርት ቤት ለመላክ ያለው የወላጆች ስጋትና ፍርሃት

🔗 ከብዙ ክፍተት በኋላ የልጆች ወደ ትምህርት ልምምዳቸው የመመለስ ጥያቄ 🔖
👇👇👇
በዚህ ጉዳይ ላይ ስጋትና ጥያቄዎች ካለዎት ይህንን ፕሮግራም ቢያደምጡት ብዙ ጥቄዎን ይመልስልዎታል ሃሳብዎ ይረጋጋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
🏮🏮ልጆች ረዘም ላለ ጊዜ በቤት ውስጥ በመቆየታቸው ምክንያት
የተፈጠሩባቸውን 👉 የስነ ልቦና ጫናዎችና አስተሳሰቦች

👉በስነ-ልቦና ባለሙያ 🔺ለመፈተሽ፣ 🔺ለማንቃት፣ 🔺ለማቅናት፣ እንዲሁም 🔺ዝግጁ እንዲሆኑ ታስቦ የተዘጋጀ ስልጠና!! 🛎

🎯ከንቃት ጋር ጥቂት ልጆች ብቻ የሚያዙበት ለ 4 ሳምንት ብቻ የሚቆይ!!

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
ዳርቻ ወይንስ መሰንበቻ.mp4
47.4 MB
🔗“ዳርቻ ወይንስ መሰንበቻ” 🔗

🌀 በማሳደጊ ተቋማት ውስጥ የሚገኙ ልጆች የማን ናቸው?

🌀ለምን እና እንዴት እዚያ ሊገቡ ቻሉ?

✳️ ይህን ፕሮግራም ሲያደምጡ ብዙ ሃላፊነት ስለሚሰማዎ በአክብሮት ጋብዘንዎታል?

ንጋትና ሕይወት በማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
🏮ወላጅነት በልዩነት ወርሃዊ ፕሮግራም ወላጆች ሚሳተፉበት ስለልጆች፣ ስለራሳቸው እና ስለቤተሰባቸው የሚማሩበት ወር በገባ የመጀመሪያው ቅዳሜ ላይ የሚካሄድ ትምህርታዊ መድረክ በማይንድ ሞርን ባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ፕሮግራም፡፡
🛎በንቃት የቴልቭዥን ፕሮግራም ተቀርፆ በባላገሩ ቴሌቭዥን እሁድ ማታ 2፡00 የተላለፈውን መድረክ እንዲያደምጡ በአክብሮት ጋብዘንዎታል፡፡
ማመን እና መተማመን.mp4
54.3 MB
📯 “ማመን እና መተማመን ”

በራስ መተማመን እንዴት ይገለፃል መመዘኛውስ ምንድን ነው ?
እኔ በራስ መተማመን አለኝ ወይም የለኝም ብለው ያስባሉ?
በልጆች ላይ በራስ መተማመን ማጣት እንዴት ይገለፃል?
በራስ መተማመን እንዴት መጎልበት ይችላል ?

🔆 እነዚህን እና ሌሎች ጥያቄዎችን የሚዳስሰውን ይህን ፕሮግራም እንዲሰሙት በአክብሮት ጋብዘንዎታል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
1
00001
💎 “የቅድመ ጋብቻ መነፅሮች”
ክፍል 1
📯 የዕውነት ፍቅር እውር ነው???
🛎 ከመጋባታችን በፊት ማወቅና ማጤን ያለብን ነገሮች?
🔖 የመጠናናት ጊዜ ላይ የምንሳሳታቸው ነገሮች?
⁉️ ሰዎች በጓደኝነት ጊዜ ላይ መተው ወይም መተ’ው የማይችሉት ለምንድን ነው?

እና ብዙ የፍቅር ግንኙነትን የሚዳስሰውን ይህን ፕሮግራም ቢሰሙት ብዙ ያተርፉበታል!! 🟠
መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
“የቅድመ ጋብቻ መነፅሮች”
ክፍል 2
🏮የተፈቀረና የተጠየቀ ሁሉ እሺ ማለት አለበት ወይ?
🏮እሺ መባል የምንፈልገው ለምንድን ነው?
🏮ባል የለም ሚስት የለም የሚለው ሃሳብ ከምን ይመጣል?

🟠 እና ብዙ የፍቅር ግንኙነት ጥያቄዎች የሚመልሰው ይህን ፕሮግራም ጊዜ ወስደው እንዲሰሙ በአክብሮት ጋብዘንዎታል
መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
1👍1
Audio
📊 “የሃሳብ ደርዞች ”

❇️ ሃሳብ ምንድን ነው?
❇️ ስህተት የሆነ አስተሳሰብ ምንድን ነው?
❇️ እንቅልፍ፣ ምግብና ሃሳብ ምን ያገናኛቸዋል?
❇️ የአዕምሮ ህመምና ሃሳብ ምን ያገናኛቸዋል?

ከሃሳብና ከአስተሳሰብ ጋር የሚገናኙ ብዙ ጥያቄዎችዎን እንደሚመልስ ሙሉ ተስፋ አለን!!
እንዲያደምጡት በአክብሮት ጋብዘንዎታል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1
🛎 ወላጅነት በልዩነት

💎 በ ባላገሩ ቴሌቭዥን

💎 በንቃት የቴሌቭዥን ሾው

💎 እሁድ ማታ 2፡00 ሰዓት ላይ ይቀርብልዎታል

📕 እንዲከታተሉ በአክብሮት ጋብዘንዎታል!1
🛎 ማይንድ ሞርኒንግ ለተማሪዎች የሚሰጠውን የባህሪ ብልፅግናና የትምህርት ብቃት ስልጠና ምዝገባ ጀምሯል፡፡
🛎 ሥልጠናው ታህሳስ 13 ይጀመራል፡፡
💎💎 ሙሉ መረጃውን በምስሉ ላይ ያገኛሉ አልያም 0912 333020 ወይም 09 35 545452 መጠቀም ይችላሉ🔖
Audio
📯 “ሚና በምዘና”

📕የእናት ሚና እና የአባት ሚና በልጆች ባህሪ ላይ ምን ልዩነት ያመጣል?
📕 ሚና ምንድን ነው?
📕 የሚና መዛባት፣ መብዛት፣ ማነስ እና ሚና ማጣት በልጆቻችን ላይ?
📕 የእናት ሚና ያለ አባት?
📕 የአባት ሚና ያለ እናት?

👂🏻👂🏻ብቻ ለማድመጥ ጊዜ ይውሰዱበት ብዙ እይታዎችን ይጨምራሉ!!
መልካም ጊዜ !!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
👀 “በር አልባ እስር ቤቶች” ክፍል 1

💢 እስር ቤት ነው ግን በር የለውም!! ሱስ

⭕️ እንደሚባለው ሱስ ስጋትን፣ ጭንቀትን፣ ሃሳብን፣ ያጠፋል ወይ? ⭕️ ሃሳብ ማመንጫስ መሆን ይችላል ወይ?

⭕️ ሰዎች በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ለሱስ ሊጋለጡ ይችላሉ?

⭕️ ብዙ ጊዜ ዋና የሱስ ተጠቂዎችና ተጋላጮች እነማን ናቸው?

⭕️ ጨዋ፣ ዝምተኛ፣ ጎበዝ የሚባሉ ልጆች ብዙ ጊዜ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ሲገቡ ለምን በቀላሉ በሱስ ይጠቃሉ?

ከሱስ መውጣት ከባድ የሚሆነው ረዘም ላለ ጊዜ በውስጡ ማሳለፋችንን ስለምንረሳ ነው❗️

🔺 ይህን ፕሮግራም ሲያደምጡት ለራስዎ እንዲሁም ለሌሎች መፍትሄ ጠቋሚ መሆን ይችላሉ!!
መልካም ጊዜ !!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
🖌3 ኛው ወላጅት በልዩነት
📍አዳማ በቀለ ሞላ ሆቴል
🕰 ቅዳሜ ታህሳስ 24 ከ 8፡00-11፡00 ሰዓት
💎💎ይምጡ ይካፈሉ!! ሌሎችንም ይጋብዙ!! 💎💎
https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1
Audio
🔗 “በር አልባ እስር ቤቶች” ክፍል 2

👂🏻 የሱስ አዙሪት እና ደረጃዎቹ

👂🏻 በሱስ የተጠቁ ሰዎች ብዙ ጊዜ በምን አይነት ስሜት ይዋዥቃሉ?

👂🏻 ከሱስ ለመላቀቅ ቀላሉ መንገድ ምንድን ነው?

📯📯 ለማድመጥ መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com