Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.44K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Audio
🛎 ጨርሶ መጀመር
አንዳንዶች መጀመር ይከብዳቸዋል 🔶 አንዳንዶች ደግሞ ይጀምራሉ ነገር ግን መጨረስ ይከብዳቸዋል 🔶 ከዚህ ከሁለቱ ፍትጊያ የላቀው አስተሳሰብ ጨርሶ መጀመር ነው💡 እንዴት ካሉ ከዚህ ፕሮግራም ምላሹን ያገኛሉ 👍 እንዲያደምጡት ተጋበዘዋል
👏👏በማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው የሬድዮ ፕሮግራም ዘወትረ ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ ይከታተሉን በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍2
Audio
🛎 የዳቦ ስሞቻችን

🔑ብዙዎቻችን ሌሎችን እንተቻለን እኛም እንተ’ቻለን መተቸት ለምን ከምን ይመነጫል? ሙሉውን ቢያደምጡት ብዙ እይታዎችን ያገኙበታል፡፡ መልካም ጊዜ🌟

📻በማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው የሬድዮ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ ይከታተሉን በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍21
Audio
📍የጊዜ ጠርዞች

🔆 🔸ብኩን ፤ ነገሮችን ለማከናወን የጊዜ ጫፍ ላይ ራስዎን ያገኙታል በተደጋጋሚ ጊዜ አጣሁ፤ ጊዜ አልበቃ አለኝ፤ ይላሉ
🔸ይህ ርዕስ ብዙ ሃሳብዎትን ያቀልልዎታልና እንዲያደምጡት በአክብሮት እንጋብዝዎታለን👏👏

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው የሬድዮ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ ይከታተሉን በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1
🌼 እንኳን አደረሳችሁ!🌼

👍 ማይንድ ሞርኒንግ በአዲስ ዓመት፣ በአዲስ ቢሮ፣ በአዲስ ሃሳብ 👍
👉መገናኛ-ስለሺ ስህን ህንፃ ከ 3ተኛ ፎቅ ወደ 8ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 805 ተዘዋውረናል

🌟 የማይንድ ሞርኒንግ ቤተሰብ ይሁኑ!! 🤝
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መልካም በዓል ይሁንላችሁ!

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
2
Audio
🌼🌼እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ ዓመት

🔸🔸የእጅ መፍቻ ገፆች
📍ብዙ ጊዜ ያስባሉ? ያቅዳሉ? ክንውን ላይ ሲመጡ ግን ይቸገራሉ?? በዚህም ምክንያት እኔ አልችልም እቅድ ባቅድም አልሆነልኝም በማለት ጀምረዋል?? ራስን የመውቀስ ሂደት ውስጥ ከመገኘትዎ በፊት የእጅ መፍቻ ገፆቸን በሚል ርዕስ መስከረም 4 የሄደውን ፕሮግራም ጊዜ ወስደው ቢያደምጡት ብዙ ነገር ይፈቱበታል ያዩበታል፡፡ መልካም የተግባር ጊዜ ይሁንልን፡፡

🔆🔆ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው የሬድዮ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ ይከታተሉን በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1
🌼 🌼 እንኳን አደረሳችሁ

🛎 አሁንም ይችላሉ 👉አዲስ ዓመት-አዲስ ዕድል

ምንድን ነው ጥያቄዎ???

🔸እቅድ፣🔸 ዓላማ፣ 🔸ራዕይ፣ 🔸ግብ፣ 🔸 መተግበር፣ 🔸ማሳካት፣ 🔸መጨረስ ...

📍መስከረም 9 ቅዳሜ በሚመችዎ የመማሪያ ሰዓት ደውለው መመዝገብ ይችላሉ

📞 ለበለጠ መረጃና ማብራሪያ ይህን ይጠቀሙ

0935545452
https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
1
Audio
📍📍 "በጉልበት መዳህ" 🔸

👉 ብዙ ጊዜ ይሉኝታ ችግርዎ ነው? 👉ለራሴ መሆን አልቻልኩም፣ 👉ለህይወቴ ምንም አላደረኩም እና 👉በመሳሰሉት ሃሳቦች ይቸገራሉ ጊዜ ወስደው ይህን የሬድዮ ፕሮግራም ያድምጡት ብዙ ምላሾችንና እይታዎችን ያገኙበታል፡፡ 🔆

💡ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው የሬድዮ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ ይከታተሉን በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

📞0935545452
https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
🔆“የእንደገና ጊዜ ”🔆

👉ምን አይነት ወላጅ ነዎት? 💡የሚማራቸውን፣ 💡የሚያውቃቸውን፣ 💡ያነበባቸውን፣ ሁሉ ወደ ህይወት በተግባር ማምጣት የቻለ አስገራሚ ወላጅ🔑 ልምዶችን ያድምጡና ራስዎን ይፈትሹ📍 ምን አይነት ወላጅ ነዎት?

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው የሬድዮ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ ይከታተሉን በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

0935 5454 52
https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
የወላጅ ዱካ እና የልጅ ምናብ.mp4
61.6 MB
📍“የወላጅ ዱካ እና የልጅ ምናብ”📍

🔑ልጅዎን አንዴት ነው የሚረዱት? 🔑በምን ዓይነት መንገድ እንዲሄድ ይፈልጋሉ? 🔑ልጆችዎ በኤሌክትሮኒክስና በጌም ውስጥ ምን ችግር ይገጥማቸዋል? 🔑ብዙ ሃሳቦች በወላጅ እና በልጅ ጉዳይ ላይ ተዳሰዋል ጊዜ እንዲወስዱበት እንጋብዞታለን!!👏👏

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው የሬድዮ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ ይከታተሉን በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
🔸🔸“የኮረናን ለኮረና”🔸🔸

📍🛎 በኮረና ወቅት እርስዎና ቤተሰብዎ ምን ተጠቀሙበት

🔴 ለልጆችዋ ጊዜ ባለመስጠትዋ ብዙ ዋጋ የከፈለች እናት በኮረና ጊዜ ግን የነቃች፤ 🟢 ቤተሰብዋን መለወጥ የቻለች 🔆 ጎበዝ እናት ተሞክሮዋን ጊዜ ወስደው ቢያደምጡት ብዙ ያተርፉበታል !!👏👏

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው የሬድዮ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ ይከታተሉን በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👉 እንደገና ከጥንቃቄ ጋር 🧼🧴

🛎 2ኛው ወላጅነት በልዩነት

📍አዳማ - አዳማ መኮንን ሆቴል

🗓ቅዳሜ ጥቅምት 21/2013 ከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ 👉እንዲሳተፉ ለሌሎችንም እንዲጋብዙ በአክብሮት ተጋብዘዋል

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com