Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.44K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Mind Morning:
🎬📟📻
🌅 ንጋትና ህይወት የሬድዮ ፕሮግራም
📯 አዘጋጅ፡ ማይንድ ሞርኒንግ
💡 የዕለቱ ባለሙያና አቅራቢ፡
እድሜዓለም ግዛ
በየሳምንቱ ሰኞ ከ 9፡00-10፡ 00
📡 ኤፍ ኤም አዲስ 97.1
🎤 የዕለቱ ርዕስ ፡ ደጅ የበላቸው ማንነቶች 🛠 የርዕስ ይዘት፡ ሥነ-ልቦና፣ የህይወት ዘይቤ፣ ትርጉም፣ ልማድ፣ባህሪ፣ ማንነት
📍 ያዳምጡን፣ ይሳተፉ፣ ይጠይቁ፣ አስተያየት ይስጡ
☎️ 0935 545452

ንጋትና ህይወት የሬድዮ ፕሮግራም!
ማይንድ ሞርኒንግ!

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
🌅 ንጋትና ህይወት የሬድዮ ፕሮግራም
የዕለቱ ባለሙያና አቅራቢ፡
እድሜዓለም ግዛ
በየሳምንቱ ሰኞ ከ 9፡00-10፡ 00
📡 ኤፍ ኤም አዲስ 97.1

🎤 የዕለቱ ርዕስ ፡ ስሜትና መገለጫዎቹ 🛠 የርዕስ ይዘት፡ ሃሳብ፣ ስሜት፣ ውጤት፣ የኑሮ ዘይቤ
📍 ያዳምጡን፣ ይሳተፉ፣ ይጠይቁ፣ አስተያየት ይስጡ
☎️ 0935 545452

ንጋትና ህይወት የሬድዮ ፕሮግራም!
ማይንድ ሞርኒንግ!

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
ርዕስ፡ የእናት ፍቅር
እርዝማኔ፡ 1 ደቂቃ ከ48 ሰከንድ
ተረቱ፡
• ልጆች ከወላጆች ጋር የሚወያዩበት
• ከስምንት ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች ወላጆች ሰምተው የሚተረኩላቸው
3
Forwarded from መልካም ተረት
መልካም ተረት ለመልካም እድገት!
የተረት ቻናላችን በቤተሰቦች በኩል ለህፃናትና ታዳጊዎች የሚደርስ ሲሆን፡-
 ቤተሰብን ያወያያል፤ ያቀራርባል
 ህፃናትና ታዳጊዎች ከተረት ሊያገኙት የሚችሉትን ከፍተኛ ጥቅም እንዲያገኙ ይረዳል::
የመልካም ተረት ይዘት፡-
 በድምፅ የተቀረፁ ተረቶች
 የተለያዩ የእንግሊዘኛ የልጆች መፃህፍት
 የሚያወያዩ ቪዲዮዎች
 በመረጃ ላይ የተመሰረቱ መልዕክቶችን ለወላጆች ያቀርባል
ስሜትና መገለጫዎቹ ክፍለ 1 እና ክፍል 2
👍3
በማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው የሬድዮ ፕሮግራም ዘወትረ ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ ይከታተሉን በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
👌1
👏የአሁኑን ክረምት ልጆችዎ በዚህ መንገድ ቢያሳልፉስ?👏

📍ላለፉት 5 ክረምቶች ልጆች ራስን ማወቅና ማበልፀግ ላይ የተለያዩ ስልጠናዎችን ለ 2 ወራት ሲወስዱ ነበር፡፡🔶
🛎አሁን ደግሞ ካለው ተግዳሮት አንፃር ልጆችዎ በቤታቸው በ On line (ZOOM) በመጠቀም እንዲማሩ፣ እንዲሰለጥኑ፣ ጊዜያቸውን በመነቃቃት እንዲያሳልፉ የሚረዱ ስልጠናዎችን በሚገባ ተሰናድተን እየጠበቅንዎ እንገኛለን፡፡ 🎯

📒ያለን ቦታ ጥቂት ስለሆነ ደውለው ማስመዝገብ ይችላሉ
👉0935 545452
👉0912 333020

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1
ZoomInstaller.exe
12.2 MB
🛎 ልጆቻችሁን ለክረምቱ ስልጠና ያስመዘገባችሁ ወላጆች በጥያቄያችሁ መሰረት የ ZOOM ሶፍትዌር ምናልባት ከሌላችሁ እዚህ ቴሌግራም ላይ ስላደረግን አውርዳችሁ በ ኮምፒውተራችሁ ላይ በመጫን መጠቀም እንደምትችሉ ለመግለፅ እንወዳለን፡፡

🛎 የመብራት ወይም የኔትወርክ መቆራረጥ ለሚያጋጥማችሁ ችግር የተላለፉ ትምህርቶችን ZOOM ሶፍትዌር መቅዳት ስለሚችል ሰልጣኞች ያለተከታተሏቸውን ትምህርቶች በግል ቴሌግራማችሁ ላይ በምትጠይቁን ጊዜ እንልክላችኋለን፡፡

🛎 የስልጠና ክፍያውን በ ማይንድ ሞርኒንግ የባንክ ሂሳብ ቁጥር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000212244377 በማስገባት ባንክ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ላይ የሰልጣኞችን ስም በመፃፍ ፎቶ አንስታችሁት 0912333020 ቴሌግራም ላይ በመላክ እኛም የተቆረጠላችሁን ደረሰኝ መልሰን እንልክላችኋለን፡፡

🛎 ሰልጣኞች ስልጠናውን ለመከታተል የሚያስፈልጓቸው ነገሮች
1. በስልክ ወይም በኮምፒውተር
2. የኢንተርኔት አገልግሎት
3. በስልክ ወይም በኮምፒውተር ላይ የ ZOOM ሶፍትዌር መጫን
4. ስልጠናውን ለመውሰድ ምቹ እና ፀጥተኛ የሆነ ቦታ ላይ መሆን
5. ሰልጠናውን ሲከታተሉ እስክርቢቶና ደብተር መያዝ
🛎 ለማንኛውንም ጥያቄዎቻችሁ 0912 333020 መጠቀም ይችላሉ
Audio
🏮የመቀበል ጥላዎች
👉ሰዎች ለምን ራሳቸውን፣ ሁኔታቸውን ወይም ህይወታቸውን መቀበል ይከብዳቸዋል እንዲሁም መቀበል የማይችሉ ሰዎች ባህሪን የሚዳስስ ርዕስ ነው
💡💡ንጋትና ሕይወት ዘወትር ሰኞ በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ከቀኑ 9፡00-10፡00 ሰዓት የባህሪ ጥናት ባለሙያ እድሜዓለም ግዛ ይቀርብላችኋል፡፡👏
👍2
Audio
በር የዘጉ ነፍሶች
ሁለት የጊዜ ባርነቶች፡- የመጀመሪያው ድርጊቶችን ለማከናወን ሳናስብ መጀመር፣ መዘፈቅ… ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ጊዜ መበደር፣ ማዘግየት… ናቸው፡፡ እናነት የትኛው ውስጥ ናችሁ ሙሉውን በር የዘጉ ነፍሶችን አንዲያደምጡ ተጋብዘዋል፡፡
👍2