Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.7K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
507 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
ሰላም ቤተሰብ ይሄን ፕሮግራም sheet. ለልጆቻችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
1👍1
ንቁ ወላጅ ብቁ ልጅ!!

🤔 ብዙ ጊዜ ልጆቻችን በራሳቸው በቁ እንዲሆኑ እንጠብቃለን ወይም እንፈልጋለን።  ሆኖም ግን የልጆች ብቃት የሚነሳው ከወላጆች ንቃት ነው!!
🤔 የወላጆች ንቃት ደግሞ የሚነሳው እነሱ ካደጉበት አስተዳደግ, እያለፉበት ካለ ህይወት  እና ራሳቸውን ከማወቅ ካላቸው ልምድ ነው::
👍👍 ስለዚህ ልጆቻችሁ ብቁ እንዲሆኑ ከፈለጋችሁ፣ ልጆቻችሁን መምራት ቀላል እንዲሆንላችሁ ከፈለጋችሁ፣
👌  ቀላሉ መንገድ ራስ ላይ መስራት ነው!!

🔆 ለዚህ መልካም እድል ደግሞ በማይንድ ሞርኒንግ  ልዩ የወላጆች ስልጠና አዘጋጅተናል::
🔆 ጥር 17/2017 ይጀመራል
🔆 ቅዳሜ ከ8:00-11:00
🔆 ለአንድ ወር (4 ቅዳሜዎች) ይሰጣል::
🔆ደውላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
           ☎️ 0970414243
           ☎️ 0912333020
    🏢 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ወለል
@mindmorning
👍42
ቅዳሜ በ 17 ያመለጣችሁ በ 24 ቅዳሜ ልትቀላቀሉን ትችላላችሁ!!
🔆 ቅዳሜ ከ8:00-11:00
🔆 ለአንድ ወር (4 ቅዳሜዎች) ይሰጣል::
🔆ደውላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
           ☎️ 0970414243
           ☎️ 0912333020
    🏢 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ወለል
@mindmorning
4👍4
የልጆች የበጋ ፕሮግራም🔆🔆🔆🔆 ቅዳሜ ጠዋት
ትምህርት እና ባህሪ
በማይንድ ሞርኒንግ
0912 333020
👍8
ለማስታወስ💫💫💫 📞📞
👍31
👇👇👇
👂 ብዙ ጊዜ የተማሪዎች ክፍላቸው እየጨመረ ሲሄድ ውጤታቸው እየቀነሰ የሚሄደው ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? 🤔

🔆 Kg ላይ ልጆች ጤናማ ቤተሰብ ውስጥ ከሆኑ በጥሩ ባህሪ ከመጡ ውጤት ችግር አይደለም!!
      ብዙዎቹም አንደኛ ይወጣሉ kg ላይ ልጄ ጎበዝ ናት ልጄ ጎበዝ ነው ማለት ብዙ አይገርምም!!🤔

🔆 ከዛ ለተማሪዎች ከ1ኛ ክፍል እስከ 5ተኛ ወይም ደግሞ እስከ 6ተኛ ክፍል ድረስ ብዙም ሳይቸገሩ            
        ውጤት ማምጣት ይችላሉ።  ለምሳሌ 👉ብዙ ሳይቀመጡ 👉ብዙ ሳያጠኑ 👉ክፍል ውስጥ ብቻ በሰሙት 👉 የቤት ስራ ብቻ በሰሩት 👉አንዳንዴ ደግሞ 👉አስጠኚ ባስጠናቸው ብቻ 👉እና ተፈጥሯቸው አግዟቸው  ውጤት ለማምጣት ብዙ አይቸገሩም!! 🤔 አሁንም ልጄ ጎበዝ ነው ለማለት ብዙ አይገርምም::!!🤔
 
🔆 ከዛ ግን ከ7ተኛ ክፍል በላይ ውጤትን ማስቀጠል ወይም ማምጣት
    👉ሌላ አቅም እየጠየቀ
    👉ተጨማሪ ክህሎት እየጠየቀ
    👉ሌላ ችሎታ እየጠየቀ ይሄዳል

🤔ከዚህ በኋላ ነው ወላጅም ልጄ በትምህርት ጎበዝ ነው ቢል የሚያምርበት!!

በዚህ ዘመን የተማሪዎችን ውጤታማነት ማስቀጠል
           👉 ወላጅን የመምራት አቅም
           👉 ተማሪን የተለያየ ክህሎትን እየጠየቀ እየሄዳል።

💫 ለምሳሌ ለተማሪዎች 
      የትኩረት አቅም
      የጥናትና የንባብ ዘዴ
      የጽሁፍና የቋንቋ ክህሎት
      ሃላፊነት መውሰድ መቻል
      የጊዜ አጠቃቀም
      ራስን መቀበል
      አቅምን ራስን ማወቅና መጠቀም
      ከእፅዕኖዎች ነጻ መሆን
      ከራስ፣ ከጓደኛ፣ ከቤተሰብ፣ ጤናማ ግንኙነት
      እና ሌሎችም ክህሎቶች ካሏቸው

   ውጤት ይቀጥላል።

አለበለዚያ የልጆች ጉብዝና እስከ 6ኛ ክፍል ብቻ ይሆንና "ልጄ ጎበዝ ነበር" እንዳንል 

የልጆቻችሁን ውጤት ለማስቀጠል ከፈለጋችሁ ወላጆች  ቀድማችሁ ልጆቻችሁ ላይ የተለያየ ክህሎት ና ችሎታ እንዲኖራቸው ስሩ::

🎯🎯 እኛ ጋር ለ 11ኛ ክረምት ያዘጋጀነው ብዙ ፍሬ ያየንበት የተማሪዎች ስልጠና አለን ልጆቻችሁን ማስመዝገብ ትችላላችሁ::

🔆 ስልጠናው ሐምሌ 7 ይጀመራል 
🏢 አድራሻችን መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ተኛ ፎቅ
👂 ዝርዝር መረጃ ለመጠየቅና ለማስመዝገብ
 
☎️0912 333020
☎️ 0970414243
5👍2👏1