Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.64K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
508 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
🌟🌟ተግባርና ክህሎት የልጆች ስልጠና🌟🌟

👉በአዲስ መልኩ ምዝገባ ጀምረናል!!
💥ማይንድ ሞርኒንግ ልጆችን ምን ያግዛል?

1⃣ ለስሜታቸው በካውንስሊንግ ትርጉም ያበጃል
2⃣ አብሮነትን በቡድን ስራዎች ከፍ ያደርጋል
3⃣ ለትምህርታቸው ያልተለመዱ ማቅለያ ዘዴዎችን ያቀርባል

🎯 የፊታችን ቅዳሜ የልጆች ስልጠና በአዲስ መልኩ ምዝገባ ይጀምራል!!

💥 ከ 8-13 እድሜ ለሆኑ ልጆች ይሰጣል!!

ቅዳሜ ከ 3:00-5:30 ሰዓት

ለበለጠ መረጃ
+251-970414243
+251-935545452

Telegram | Facebook |YouTube
👍21
💥ራስን የማወቅ ስልጠና 💥 4ተኛው ቀን

🌟 ተያያዥ የግንኙነትና የስራ ጥያቄዎች የሚመለሱበት

🌟 ድርጊቶች ከመርሆዎች ጋር የሚታረቁበትና በአግባቡ እንዲመሩ የሚያስችል ስልጠና ነው።

🎯 ለተከታታይ ስድስት (6) ቅዳሜዎች ሲካሄድ የነበረው ራስን የማወቅ ስልጠና 2ቅዳሜዎች ብቻ ቀሩት!👏👏 የእውቅና ሰርተፊኬትም ይሰጣል።

👉አዲስ ሰልጣኞችንም ምዝገባ ጀምረናል::

🕐 ቅዳሜ ከሰዓት ከ(7:30-10:00) ሰዓት

📍 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ


ለተጨማሪ መረጃ

+2519-70414243

Telegram|Facebook|YouTube
👍31
🔵 ወላጅነት በልዩነት ስልጠና

🌟5ተኛው ሳምንት የወላጅነት በልዩነት ስልጠና በዚህ መልኩ ተካሄደ ::በ6ተኛው ሳምንት በአዲስ አሰልጣኞችና በአዲስ ርዕስ እንገናኛለን::

👉ወላጆችን ማምለጥ የሌለበት ሥልጠና ቅዳሜን በማይንድ ሞርኒንግ ይሳተፉ!!

ቅዳሜ 10:30-1:00 ሰዓት ይካሄዳል::


+251-935545452
+251-970414233

Telegram |Facebook |YouTube
1👍1
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

ከመድረክ ጀርባ :- ልብ ያለፈቀደውን አንደበት አያወራውም
👉አምቀን የምንዘው ሚስጥር የሚያመጣው ትልቅ ጉዳት
👉አስተማሪ ታሪክ

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍41
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

እንጠየቅ-ሱስና ብቸኝነት ምን ምን ናቸው? ለምን?
👉 ምን ጉዳትስ ያመጣሉ ?
👉 ወደ እነዚህ ውስጥ እድንገባ የሚያደርገንስ ምንድነው?ያድምጡት

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452


Telegram|Facebook|YouTube
👍31👏1