Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.64K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
508 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
💫 በቅዳሜው የልጆች የክህሎት ስልጠና ራስን የመግለፅ ክህሎት ላይ ትኩረት ያደረገ ቆይታችን ድንቅ ነበር።
🗨  ልጆችን መምራት መቻል የነገ ህይወታቸውን ማቅለያ ትልቁ አቅም ነው።

👉ልጆችዎን በልጆች የክህሎት ስልጠናችን ቅዳሜ ጠዋት ከ3:00-5:30 ያስመዝግቡ!

👉ወላጆችም በተኖረው የወላጆች የልምድ መካፈያ ፕሮግራም ቅዳሜ ከ10:30-1:30 ድረስ ይካፈሉ።

#Mindmorning
+251970414243
+251935545452

Telegram|fecabook|YouTube
5👍1
💥ራስን የማወቅ ስልጠና 💥 3ተኛው ቀን

🌟 ተያያዥ የግንኙነትና የስራ ጥያቄዎች የሚመለሱበት

🌟 ድርጊቶች ከመርሆዎች ጋር የሚታረቁበትና በአግባቡ እንዲመሩ የሚያስችል ስልጠና ነው።

🎯 ለተከታታይ ስድስት (6) ቅዳሜዎች ይካሄዳል። የእውቅና ሰርተፊኬትም ይሰጣል።


🕐 ቅዳሜ ከሰዓት ከ(7:30-10:00) ሰዓት

📍 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ


ለተጨማሪ መረጃ

+2519-70414243

Telegram|Facebook|YouTube
👍3
🔵 ወላጅነት በልዩነት ስልጠና

🌟4ተኛው ሳምንት የወላጅነት በልዩነት ስልጠና በዚህ መልኩ ተካሄደ ::በ5ተኛው ሳምንት በአዲስ አሰልጣኞችና በአዲስ ርዕስ እንገናኛለን::

👉ቅዳሜን በማይንድ ሞርኒንግ ይሳተፉ!!

ቅዳሜ 10:30-1:00 ሰዓት ይካሄዳል


+251-935545452
+251-970414233

Telegram |Facebook |YouTube
👍1