💥ራስን የማወቅ ስልጠና
💥 2ተኛው ቀን
🌟 ተያያዥ የግንኙነትና የስራ ጥያቄዎች የሚመለሱበት
🌟 ድርጊቶች ከመርሆዎች ጋር የሚታረቁበትና በአግባቡ እንዲመሩ የሚያስችል ስልጠና ነው።
🎯 ለተከታታይ ስድስት (6) ቅዳሜዎች ይካሄዳል። የእውቅና ሰርተፊኬትም ይሰጣል።
🕐 ቅዳሜ ከሰዓት ከ(7:30-10:00) ሰዓት
📍 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ
ለተጨማሪ መረጃ
+2519-70414243
+2519-35545452
Telegram|
Facebook|
YouTube