Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.65K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
..... ተግባርና ክህሎት የልጆች ስልጠና .....

👉በዛሬው ቆይታችን ውስጥ ልዩ ማንነቶች ላይ ትማምረናል ::

👉ቅዳሜን በማይንድ ሞርኒንግ ያሳልፉ!!

🌟 ዘወትር ቅዳሜ ጠዋት (3:00-6:00)ሰዓት በእድሜአለም ግዛ ይሰጣል ::

+251970414243
+251935545452

Telegram|fecabook|YouTube
👍4
💥ራስን የማወቅ ስልጠና 💥 ዛሬ ተጀመረ👏👏

🌟 ተያያዥ የግንኙነትና የስራ ጥያቄዎች የሚመለሱበት

🌟 ድርጊቶች ከመርሆዎች ጋር የሚታረቁበትና በአግባቡ እንዲመሩ የሚያስችል ስልጠና ነው።

🎯 ለተከታታይ ስድስት (6) ቅዳሜዎች ይካሄዳል። የእውቅና ሰርተፊኬትም ይሰጣል።


🕐 ቅዳሜ ከሰዓት ከ(7:30-10:00) ሰዓት

📍 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ


ለተጨማሪ መረጃ

+2519-70414243
+2519-35545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍72
🔵 ወላጅነት በልዩነት ስልጠና

🌟2ተኛው ሳምንት የወላጅነት በልዩነት ስልጠና በዚህ መልኩ ተካሄደ ::በ3ተኛው ሳምንት በአዲስ አሰልጣኞች እንገናኛለን::


ቅዳሜ 10:30-1:00 ሰዓት ይካሄዳል


+251-935545452
+251-970414233

Telegram |Facebook |YouTube
👍9
እንጠየቅ

👉ሰዎች በስኳር በሽታ ለምን የሚያዙ ይመሰላችኋል? ስነ-ልቦናዊ ዕይታው?


💬 መልሶቻችሁን አድርሱን

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
2👍2
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

ከመድረክ ጀርባ :- እውነት ወይስ ውሸት

👉አስተማሪ ታሪክ

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍2
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

እንጠየቅ-ሰዎች በስኳር በሽታ  ለምን የሚያዙ ይመሰላችኋል ?   ስነ-ልቦናዊ ዕይታው?

👉 በስኳር በሽታ ከሚያጋልጠን ውስጥ ስጋት, ጭንቀት....... ያድምጡት

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452


Telegram|Facebook|YouTube
👍61
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

የንቃት ሰዓት:- ዝግጁነት

👉 ሰዎች ሁሌ ዝግጁ ናቸውን? እኛስ?

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍3