Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.65K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
💥ራስን የማወቅ ስልጠና 💥

🌟 ተያያዥ የግንኙነትና የስራ ጥያቄዎች የሚመለሱበት

🌟 ድርጊቶች ከመርሆዎች ጋር የሚታረቁበትና በአግባቡ እንዲመሩ የሚያስችል ስልጠና ነው።

🎯 ለተከታታይ ስድስት (6) ቅዳሜዎች ይካሄዳል። የእውቅና ሰርተፊኬትም ይሰጣል።

🗓 ቅዳሜ መጋቢት 7 ይጀምራል

🕐 7:00-9:30 ሰዓት

📍 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ

ለተጨማሪ መረጃ

+2519-70414243
+2519-35545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍21
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

😳የንቃት ሰዓት :-የሚያስፈልገንን መጠየቅ ለምን እንፈራለን?
👉ከዚህ በፊት ጠይቀን ካጣን...

መፍትሄው :-
👉 ስንጠይቅ ለማጣትም ለማግኘትም ዝግጁ ሆነን መጠየቅ
👉..አለመፍራት
👉.. የምንፈልገውን እስክናገኝ መጠየቅ
👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍6
Forwarded from Mindmor Service G
👍3
እንጠየቅ

🤔 ሰዎች አዎንታዊ (+)መሆን ለምን ይከብዳቸዋል?

💬 መልሶቻችሁን አድርሱን

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
1
………ወላጅነት በልዩነት ……….
የቅዳሜው ዕለት ሰልጠናችን አስደማሚ በሆነ መልኩ እና
ትልቅ እይታዎችን ያገኘንበት ሆኖ ተጠናቋል፡፡

በቀጣይ ቅዳሜ በአዲስ አሰልጣኞች እንዲሁም
የባህሪ ጥናት ባለሙያ በሆነው በእድሜአለም ግዛ ይሰጣል፡፡

ይሳተፉ !! ቅዳሜን ከማይንድ ሞርኒንግ ጋር !!!
👌1
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

ከመድረክ ጀርባ :- ራስን አለማወቅና ባርነቶቹ

በብዙ ውጣቶች ላይ የሚታዩ ቸልተኝነት አስተማሪ ታሪክ..... ያድምጡት 👂

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍5
......ማይንድ ሞርኒንግ.....

👉 የተለያዩ ስልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛል....
👉 ለልጆች
👉 ለወላጆችና
👉 ለመሪዎች እንዲሁም ራስን ማወቅ ስልጠና ይሰጥበታል::

መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ!!
📞+251-970414243

Telegram |Facebook |YouTube
👍31
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

እንጠየቅ- ሰዎች አዎንታዊ (+)መሆን ለምን ይከብዳቸዋል?

👉እኛስ ምን አይነት አመለካከት ነው ያለን 🤔????እራሳችንን እንይበት........

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍4
💥ራስን የማወቅ ስልጠና 💥

🌟 ተያያዥ የግንኙነትና የስራ ጥያቄዎች የሚመለሱበት

🌟 ድርጊቶች ከመርሆዎች ጋር የሚታረቁበትና በአግባቡ እንዲመሩ የሚያስችል ስልጠና ነው።

🎯 ለተከታታይ ስድስት (6) ቅዳሜዎች ይካሄዳል። የእውቅና ሰርተፊኬትም ይሰጣል።

🗓 ቅዳሜ መጋቢት 7 ይጀምራል

🕐 7:30-10:00 ሰዓት

📍 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ

ለተጨማሪ መረጃ

+2519-70414243
+2519-35545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍4
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

😳የንቃት ሰዓት :- ውድቀትን መፍራት

👉ውድቀት ለምን እንፈራለን?
ምክንያቶቹስ..ምን ምን ናቸው? ያድምጡት

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
👍91