..... ተግባርና ክህሎት የልጆች ስልጠና ዛሬ ተጀመረ ....
💛 ዛሬ ደስ የሚል ቆይታ ነበርን በዛሬው ቆይታችን ውስጥ .....
📌 ጓደኛ ላይ መልካም ተፅዕኖ ማሳረፍ.
"ብዙ ንብ እንዲኖራችሁ ከፈለጋችሁ ለጓደኞቻችሁ ማር እንጂ ሎሚ አትስጡ "
📌 ለጓደኞቻችሁ ምን አድርጋችሁ ታውቃላችሁ?
ዘዴዎች :-
1,አብሮ መጫወት
2, ሌሎችን መረዳትና መርዳት
3, ስጦታ
ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ቀጣይ ቅዳሜ ላይ እንገናኛለን💛💛
👉ቅዳሜን በማይንድ ሞርኒንግ ያሳልፉ!!
+251970414243
+251935545452
Telegram|fecabook|YouTube

👍4❤2
.......... ወላጅነት በልዩነት.......
• ወላጅነት በልዩነት ስልጠና ልጆችን በልዩነታቸው እንድንይዝ የሚያስችል ስልጠና ነው!!
🥇 በወላጅነት ላይ ያሉ ጉዳዮች በጥልቀት ይታያሉ በተግባርም ይፈታሉ ፡፡
• ከዚህ በፊት ስልጠናውን ወስደው ልጆቻቸው ላይ እና እራሳቸው ላይ ትልቅ ለውጥ ባመጡ ወላጆች እንዲሁም የባህሪ ጥናት ባለሙያ በሆነው በእድሜአለም ግዛ ይሰጣል::
👉🏻ወላጅነት በልዩነት ብዙዎችን ያገዘ ያሳረፈ ስልጠና ነው ፡፡
✍️ ጥቂት ቦታዎች ስላሉን አዲስ ሰልጣኞችን እየመዘገብን ነው ፡፡
• ዘወትር ቅዳሜ ከሰዓት (8፡00-10፡30)
• መገናኛ- ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ
ይደውሉ ይመዝገቡ✍️
📞+251-970414243
+251-935545452
Telegram|Facebook|YouTube

👍6👏4
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት
😳የንቃት ሰዓት :- ሯጭ አንደበት
ለምን ፈጥነን እናወራለን. ለምንስ መቀየር አልቻልንም?
መፍትሄው :-
👉 ስኬትን አስቀድመን ማወቅ
👉 በደንብ አድርገን ከውስጣችን መተንፈስ ስጋትን እንድንቀንስ ያደርጋል....
👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

👍4