......ወላጆች ለወላጆች.......
🎇 የወላጆች አሰልጣኞች ስልጠና በተግባር ልምምዶች ላይ መሰረት አድርጎ በዚህ መልኩ ቅጥሏል::
😊ተሳትፎአችሁ አስደንቆናል ለዚህም
አክብሮት አለን!!🙏
🎇 የወላጆች አሰልጣኞች ስልጠና በተግባር ልምምዶች ላይ መሰረት አድርጎ በዚህ መልኩ ቅጥሏል::
😊ተሳትፎአችሁ አስደንቆናል ለዚህም
አክብሮት አለን!!🙏
👍2
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት
እንጠየቅ :ከሰዎች ጋር በጋራ ስርታችሁ ታውቃላችሁ?
🤔 ካወቃችሁ ጥቅሙስ ምንድነው?
👉 መተማመንን ያመጣል
👉 ትብብርን /ጥምረትን ያመጣል
👉 ስራውን ብቻ ሳይሆን የሰውን ባህሪ እድንለምድ ያደርጋል
👂ያድምጡት... ይማሩበት... ያጋሩት!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 8:00 -10:00 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።
+251970414243
+251935545452
Telegram|Facebook|YouTube

👍6❤2
👍4
📖 ለልጆች ወሳኝ ከሆኑ ትምህርቶች ውስጥ አንዱ የህይወት ክህሎቶችን መማርና ማዳበር ነው፡፡
🔐ልጆች በቅዳሜ ስልጠናችን፦
📌 በራስ መተማመንን ማጣት
📌 መርሳት
📌 ዝቅተኛ የትምህርት ውጤት
📌 ትኩረት ማጣት
📌 ፍርሃት
📌 ጀምሮ አለመጨረስ የተለያዩ ችግሮችን የሚፈታው ትኩረቱን ልጆች ላይ ያደረገ ማይንድ ሞርኒንግ ስልጠናውን በአዲስ መልኩ የፍታችን ቅዳሜ (16/06/2016) መስጠት ይጀምራል :::::
👉 እድሜ ከ (8-12)ና (13-19)ላሉ ልጆች እንሰጣለን!!!
🗓 ዘወትር ቅዳሜ 3:00-5:30 ሰዓት
✍ምዝገባው እስከ ቅዳሜ ይቀጥላል !!
📞+251970414243

❤3👍3👏1