📍 10ኛ ለአሁን የመጨረሻ የሆነ….
🔎 ግን ያላየናቸው አሻራዎች ስለሚኖሩ በልጆችዎና በራስዎ ባህሪ ለመፈተሸ ጊዜ ይውሰዱ::
🌓 ልጅዎ ራሷን የምትገልፅ ሆና ወይም ራሱን የሚገልፅ ሆኖ ከጊዜ በኋላ የተወች ከሆነ፣ ወይም ብዙ ጊዜ ከቤተሰብ ይልቅ ወደ ውጪና ወደ ጓደኞች መግለፅና ማውራት የምታበዛ / የሚያበዛ ከሆነ።
ምንአልባት ቤትዎን በዚህ ሃሳብ ይፈትሹ ፣ አሻራዎን ቼክ ያድርጉ⚡️
🔥 ዋናው ለምንን ማወቅ ነው!!
💥 ከ1 እስከ 10 ባሉት ሂደቶች ውስጥ በእርስዎ ቤተ ያዩት መገለጫ አለ??? ካለ፤ ጊዜ ቢወስዱበት የማይፈታ ነገር የለም!!
🗣 ልጆች ለምን ተሰማቸው እንዴት እንዲህ ይላሉ ብሎ መውቀስ አያዋጣም!!
🤷♀️ ምክንያቱም👣 አንዳንዴ የምናስቀምጣቸው አሻራዎች አይታወቁንም 👣👣
🔥 ይልቁን ራስን ለመመልከት፣ ማስተካከያዎችን ለማድረግና ለመመካከር መልካም በሮች ናቸው!
🧩 ወቀሳ ነው ብለን ለጉዳዮቹ እይታ ካልሰጠናቸው ወዴት እንደሚያድጉ፣ ወይም ከበጎነት እና ከጥሩ ባህሪ እንዴት እንደሚገድባቸው እና ምን እንደሚፈጥርባቸው ለማየት ውሎ ማደር ይጠበቅብናል!!
ዝግጁዎች ሁሌ መልካም አጋጣሚዎችን ይጠቀሙባቸዋል!!
ምላሽዎን በ Comment ላይ ያስቀምጡልን!!
ለሌሎችም ያጋሩት!!
mind morning

👍6❤3
⏳ ምዝገባችን እየተገባደደ ነው!
🛎 ስልጠና ሐምሌ 10 ይጀመራል!
🚫 ልጆች በክረምት እቤት ሲውሉ ለምን ለምን ይጋለጣሉ
◾️ አብዝቶ ለኤሌክትሮኒክስ መጋለጥ
◾️ አካላዊ እንቅስቃሴያቸው መገደብ
◾️የምግብ ፍላጎት ማጣት
◾️ የሰውነት ክብደት መዛባት
◾️ለድብርት መጋለጥ
◾️ለስሜት አልባነት እና ለብቸኝነት መጋለጥ
◾️ሃሳብን ለመግለፅ መቸገር /ቃላት ማጣት
◾️የግል ንፅህናን መዘንጋት
◾️ስልጩ እና ቸልተኛ ለመሆን መጋለጥ
◾️ከወንድም እህት ጋር ፀብና ክርክር መብዛት
◾️ህይወትን የሚያዩበት አቅጣጫ መጥበብ
◾️አዲስ ነገር የመጋፈጥ እና ችግሮችን የመፍታት አቅም ማሳጠት
◾️በቀጣይ ለሚጀመር ትምህርታቸው መነሳሳትና መነቃቃት ማጣት
🟥 ኧረ ብዙ ናቸው....
ግን ግን ከነዚህ ሃሳቦች ልጆችን ለማሻገር የወላጅን ጊዜ እና ዕይታ ይፈልጋል
#አዲስነገር #መርህ #ተግባር #በራስመተማመን #ትኩረት #መማር #ማወቅ #መሰልጠን #አዲስእይታ #ማደግ #መንቃት #አሃ #ሃላፊነትመውሰድ #ክህሎት #ክረምት #ልጆች #ራስንማወቅ #አቅምመጠቀም
#ማይንድሞርኒንግ

👍3
🎯 በሚለው ፖስት
🤔 ጊዜ የሌለው ፍቅር እንዴት ይገለፃል?
🤔 ፍቅር የሌለበት ጊዜስ ምን ያደርጋል!!
ፍቅር በቤተሰብ እና በልጆች ላይ እንዴት ይገለፃል?
እነዚህ ጥቂትና ዋና መገለጫዎች ናቸው!!
የፍቅር ሚዛን ሲያደላ🤗🤗🤗
Mind Morning
🤔 ጊዜ የሌለው ፍቅር እንዴት ይገለፃል?
🤔 ፍቅር የሌለበት ጊዜስ ምን ያደርጋል!!
ፍቅር በቤተሰብ እና በልጆች ላይ እንዴት ይገለፃል?
እነዚህ ጥቂትና ዋና መገለጫዎች ናቸው!!
የፍቅር ሚዛን ሲያደላ🤗🤗🤗
Mind Morning
❤5👍1
🔎 ልጆች የባህሪ እና የትምህርት ችግሮቻቸውን የሚፈቱበት
🔎 ማረጋገጫዎችን የሚያገኙበት
🔎 ራሳቸውን የሚፈትሹበት
የክረምት የክህሎት ስልጠና!!
⚡️ ምዝገባችን እየተገባደደ ነው!! ቦታ እየሞላ ነው!!
🎯 ስልጠናው ሐምሌ 10 ይጀመራል!!
📞 ለበለጠ መረጃ 0912 333020 0935 545452
Mind_Morning
🔎 ማረጋገጫዎችን የሚያገኙበት
🔎 ራሳቸውን የሚፈትሹበት
የክረምት የክህሎት ስልጠና!!
⚡️ ምዝገባችን እየተገባደደ ነው!! ቦታ እየሞላ ነው!!
🎯 ስልጠናው ሐምሌ 10 ይጀመራል!!
📞 ለበለጠ መረጃ 0912 333020 0935 545452
Mind_Morning
❤7
Forwarded from Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
🔎 ልጆች የባህሪ እና የትምህርት ችግሮቻቸውን የሚፈቱበት
🔎 ማረጋገጫዎችን የሚያገኙበት
🔎 ራሳቸውን የሚፈትሹበት
የክረምት የክህሎት ስልጠና!!
⚡️ ምዝገባችን እየተገባደደ ነው!! ቦታ እየሞላ ነው!!
🎯 ስልጠናው ሐምሌ 10 ይጀመራል!!
📞 ለበለጠ መረጃ 0912 333020 0935 545452
Mind_Morning
🔎 ማረጋገጫዎችን የሚያገኙበት
🔎 ራሳቸውን የሚፈትሹበት
የክረምት የክህሎት ስልጠና!!
⚡️ ምዝገባችን እየተገባደደ ነው!! ቦታ እየሞላ ነው!!
🎯 ስልጠናው ሐምሌ 10 ይጀመራል!!
📞 ለበለጠ መረጃ 0912 333020 0935 545452
Mind_Morning
👍9