Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
👉🏻 ራሳችንን የምናይበት ስሜት ሌሎችንም ያያል!!

🤔 ውስጣችን የሞሉ ሃሳቦች ወደ ሌሎች ይፈሳሉ!!


🔴 ውስጣችን ምን አለ?
🔴 መገለጫችንስ ምንድን ነው?
🔴 ስሜቶቻችን እና ሃሳቦቻችን ምን ይመስላሉ?
🔴 የስሜት መዋዠቅ አለዎት?

🔺🔻 ስለራስዎ ማወቅ ይፈልጋሉ?

🔔 በራስን ማወቅ ስልጠና ብዙ ብዙ ያተርፋሉ!
🔔 ቅዳሜ ይቀላቀሉን!

⚡️ የቀረን ጥቂት ቦታ ነው!!

📞 ለመመዝገብ ለበለጠ ማብራሪያ
0912 33 30 20
0935 54 54 52

https://t.me/mindmorning
👍125
Audio
📍 መፅናት----#መሰጠት

📞የተሰጣችሁለት ነገር ምንድ ነው?

🏆 መሰጠት ውስጥ ያሉ ሰዎች ባሪያት

🏆 መሰጠትን የሚያመጡልን ልምምዶች

🏆 መሰጠትን ለማምጣት ምን እንቻል?

💎 ህይወትን ሁሉ አዲስ የሚያደርጋት እና አሁንን እንድንኖር የሚያደርገን የህይወት ገፅ ##መሰጠት!!

ሁሌም አዲስ ዕይታን የሚያገኙበት የሬድዮ ፕሮግራም

መልካም ጊዜ

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

የዚህ ፕሮግራም አጋሮች

#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ

https://t.me/mindmorning
👍207👏1👌1
🎉CONGRATULATIONS🎉
🎉 እንኳን ደስ አለን! አላችሁ🎉

ንጋትና ሕይወት
የሰዓት ጭማሪ አድርጓል
ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ ስርጭት
# በአዲስ አቀራረብ # በአዳዲስ ዕይታዎች
🙋 ስለምታደምጡን እናመሠግናለን!!
የንጋትና ሕይወት አጋሮች
#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ
🎉🎉

https://t.me/mindmorning
👍221👏1
Audio
🏆 የመፅናት መርህ የእንግዳ ልምድ የምንሰማበት

ፅናትን ያስተማረኝ ልጄ ነው!
🤔 ልጄ ልዩ ፍላጎት ያለው ልጅ ነው!
ፅናትን በተግባር የተወጣች እናት ልምድ

ሁሌም አዲስ ዕይታን የሚያገኙበት የሬድዮ ፕሮግራም

መልካም ጊዜ
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
የዚህ ፕሮግራም አጋሮች
#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ
https://t.me/mindmorning
👍2
Audio
📕 እንጠየቅ

🔺 ጥያቄ ክቡር ነው!!

ሰዎች ጥያቄዎችን መሸከም ካልቻሉ ጥሩ ተማሪዎች አይደሉም!!

ጥያቄው

👇👇👇👇
ውሳኔ የምንወስነው የዛሬ ሕይወትን በማሰብ ነው ወይስ የነገ ሕይወትን በማሰብ?
ለምን?

##እርስዎ ምን ይላሉ???

መልካም ጊዜ

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

የዚህ ፕሮግራም አጋሮች

#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ
👍92
🎯Mind Morning seeks to employ a project officer and a social media manager

💫 Any one who qualify our requirements can apply

through
👇👇👇
t.me/Applytoda

Until on Thursday, June 8 , 2023

t.me/mindmorning
👍43👌1
Audio
🌘 ከግርዶሽ ጀርባ የጥፋተኝነት ስሜት

🖍 የኋላ ታሪካችንን 🖍 እንመልከተው🖍 እንቀበለው 🖍 እናድሰው🖍

🌘 እያንዳንዱ ሰው በተለያየ ምክንያት ግርዶሽ አለው!

🙆‍♀️ የጥፋተኝነት ስሜት ተሰምቷችሁ ያውቃል?
🙋‍♀️ በምን ምክንያት?

✍️ምን ያህል ይዘውት ቆዩ?
✍️ እንደ መፍትሔስ ምን አደረጉ?

በጥያቄው ራስዎን ይፈትሹ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

የዚህ ፕሮግራም አጋሮች

#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ

https://t.me/mindmorning
3👍2👌2
😍በብዙዎች ሲጠየቅ የነበረው ስልጠና

👌👌መቻልና ብቃት ላይ መሰረት ያደረገ!

ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና!!
👇👇👇👇
📍በማይንድ ሞርኒንግ

👉🏻በምዝገባ ላይ ነን ሊያመልጥዎ አይገባም

ለበለጠ ማብራሪያ እና ለመመዝገብ
0912 333020
0935 545452

https://t.me/mindmorning
2
#የልጆችየንቃትጊዜ

❇️ ዘወትር ቅዳሜ ጠዋት ከ 3፡00-5፡30 ሲሰጥ
የነበረው ከ 8-11 እና ከ 12-19 የልጆች ስልጠና
ለ 30 ተከታታይ ቅዳሜዎች ሲሰጥ ቆይቶ ዛሬ ተጠናቀቀ

😍 ቆይታ በፎቶ በጥቂቱ...

😍 ከርዕሶች በጥቂቱ...


🏆አስደናቂ የልጆችን ልምድና ዕይታ የተጋራንበት፣ ብዙ ልጆች የተለወጡበት፣ እኛም የታደስንበት ቆንጆ ቆይታ!1


ለ9ኛው የክረምት የልጆች ሥልጠና በዝግጅት ላይ እንገኛለን!!

https://t.me/mindmorning
👍21👌1