Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
🛎 ብዙ ጊዜ ልጆች ላይ የሚኖሩን “አለመቻል” ወይም “ችግር” የምንላቸው ጉዳዮች ለምሳሌ ⚡️የብቃት ማነስ፣ ⚡️በራስ መተማመን ማጣት፣ ⚡️ፍርሃት፣ ⚡️ዝቅተኛ ውጤት፣ ⚡️አሉታዊ ተግባርና ስሜቶቻቸው እና ሌሎችም በአንድም በሌላም መንገድ ከወላጆች የአስተዳደግ ዘይቤ፣ የመምራት ክህሎት እና ከንቃት ማነስ ጋር ቀጥታ ግንኙነት አላቸው፡፡

🤔የስህተት ግንዛቤው ግን ልጆች እንዲቀየሩ እንፈልጋለን ወላጆች ግን ራሳችንን ማየት እንቸገራለን!!

👀 ራሱን ለማየት ፈቃደኛ የሆነ ወላጅ ህይወቱም ቀላል ነው፤ ልጆቹንም የሚመራው በትዕዛዝና አድርግ አታድርግ በሚል ምክር አዘል ንግግሮች አይሆንም ፡፡

🌾 ወላጅ ሲችል ልጅ ይችላል!
🌾 ወላጅ ጆሮ ሲኖረው ልጅ ልብ ይኖረዋል!
🌾ወላጅ ተግባር ሲችል ልጅ መሪ ይሆናል!
🌾 ወላጅ መርህ ሲኖረው ልጅ ምክንያታዊ ይሆናል!

👁 ራሱን ያየ ወላጅ ሁሌም አትራፊ ነው፣ ልጆቹን በሚፈልገው መንገድ መምራት ይችላል!!

🎯 ለ 4 ቅዳሜዎች የተዘጋጀውን የወላጆች ልዩ ተከታታይ ስልጠና ይካፈሉ፤ ብዙ እይታዎችን ያገኙበታል

📞 ለበለጠ መረጃ 0912 333020 📞 0935 545452 መደወል ይቻላል

https://t.me/mindmorning
👍132
Audio
🏷 መጋቢት ወር 9ነኛ መርህ ኃላፊነት የመውሰድ መርህ

💫 የመጀመሪያ ሰኞ ግዴታና ምርጫን ማወቅ

🔖 ኃላፊነት የመውሰድ ጥቅም ምንድን ነው
🔖 ምርጫን ማወቅ እንዴት እንችላለን
🔖 ምርጫ ምን ይፈልጋል
🔖 ምርጫን የምንለምደው እንዴት ነው!!

🌞 መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
👍54
🛎 ብዙ ጊዜ ልጆች ላይ የሚኖሩን “አለመቻል” ወይም “ችግር” የምንላቸው ጉዳዮች  ለምሳሌ ⚡️የብቃት ማነስ፣ ⚡️በራስ መተማመን ማጣት፣ ⚡️ፍርሃት፣ ⚡️ዝቅተኛ ውጤት፣ ⚡️አሉታዊ ተግባርና ስሜቶቻቸው እና ሌሎችም በአንድም በሌላም መንገድ ከወላጆች የአስተዳደግ ዘይቤ፣ የመምራት ክህሎት እና  ከንቃት ማነስ ጋር ቀጥታ ግንኙነት አላቸው፡፡  

🤔የስህተት ግንዛቤው ግን ልጆች እንዲቀየሩ እንፈልጋለን ወላጆች ግን ራሳችንን ማየት እንቸገራለን!!

👀 ራሱን ለማየት ፈቃደኛ የሆነ ወላጅ ህይወቱም ቀላል ነው፤ ልጆቹንም የሚመራው በትዕዛዝና አድርግ አታድርግ በሚል ምክር አዘል ንግግሮች አይሆንም ፡፡

🌾 ወላጅ ሲችል ልጅ ይችላል!
🌾 ወላጅ ጆሮ ሲኖረው ልጅ ልብ ይኖረዋል!
🌾ወላጅ ተግባር ሲችል ልጅ መሪ ይሆናል!
🌾 ወላጅ መርህ ሲኖረው ልጅ ምክንያታዊ ይሆናል!

👁 ራሱን ያየ ወላጅ ሁሌም አትራፊ ነው፣ ልጆቹን በሚፈልገው መንገድ መምራት ይችላል!!

🎯 ለ 4 ቅዳሜዎች የተዘጋጀውን የወላጆች ልዩ ተከታታይ ስልጠና ይካፈሉ፤ ብዙ እይታዎችን ያገኙበታል

📞 ለበለጠ መረጃ 0912 333020  📞 0935 545452 መደወል ይቻላል

https://t.me/mindmorning
👍133👏1👌1
#ጤናማ_ትዳር_ለልጆችዎ

🌾 በአፍሪ ዘር ኤቨንትስ የተዘጋጀ የወላጆች መማማሪያ መድረክ

📍በዓለም ሲኒማ
🗒 መጋቢት 16
ከ 8:00-11:00

https://t.me/Afrizerevents
👏31👍1
ሁለተኛ ሰኞ--- ውሳኔ
<unknown>
📍 መጋቢት ወር-- ሃላፊነት የመውሰድ መርህ

📍 ሁለተኛ ሰኞ--- ውሳኔ

🖍 ውሳኔ- ህያው የምንሆንበት ነው!!
🖍 ውሳኔ ታሪክ ነው!!
🖍 ውሳኔ ማንነት ነው!!
🖍 ውሳኔ መገለጫ ነው!!
🖍 ውሳኔ ችግር ማቅለያ ነው!!
🖍 ውሳኔ አሻራ ነው!!

🤔 ውሳኔ የማይወስን ሰው የለም- 🤔 ልዩነቱ የውሳኔው አቅም እና ደካማነት ነው

👉🏻 እርስዎ በውሳኔ መስጠት ላይ ምን አይነት ነዎት

❇️ ብዙ ዕይታዎችን ስለሚያገኙበት ጊዜ ውሰዱበት!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
የዚህ ፕሮግራም አጋሮች
#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ
https://t.me/mindmorning
👍104👌2
Audio
📌መጋቢት ወር-- ሃላፊነት የመውሰድ መርህ

📌ሶስተኛ ሰኞ--- ተግባርን መቻል

ዘመኑ የመረጃ ዘመን ነው - ከተግባር አንድ የሚገድበን መረጃ ማብዛት ነው
ምርጫ -ውሳኔ ተግባር
ተግባር 👉ያስተምራል👉 በራስ መተማመን ይጨምራል👉 ከፍ ያለ ስሜት ይሰጣል
💥ተግባር መቻል ለህይወታችን የሚሰጠውን ትርጉም ይረዱበታል

መልካም ግዜ

#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ
https://t.me/mindmorning
👍132
የእንግዳ ልምድ ሃላፊነት የመውሰድ መርህ
<unknown>
የእንግዳ ልምድ የምንሰማበት

ሃላፊነት የመውሰድ መርህ

እኔ ሃላፊነት የምወስደው
    👉 ስለ ሃሳቤ
    👉 ስለ ድርጊቴ
    👉 ስለ ምርጫዎቼ ነው

ብዙ ዕይታዎችን ስለሚያገኙበት ጊዜ ውሰዱበት!!

መልካም ጊዜ

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

የዚህ ፕሮግራም አጋሮች

#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ

https://t.me/mindmorning
👍112
Audio
ሚያዝያ ወር-- የመፅናት መርህ (10ኛ መርህ)

🌟የመጀመሪያ ሰኞ--- በመፅናት መርህ ጀምሮ መጨረስ

🔑እኔነት ጠላት ይወዳል!! ለመፅናት እንዴት እንቅፋት ይሆናል!

ፅኑ የሚባሉ ሰዎች የባህሪ መገለጫዎች

እርስዎ ስንቱን የባህሪ መገለጫ አለዎት

ለመጀመር፣ ለመጨረስ፣ ለመፅናት ዕይታ ወሳኝ ነው

ብዙ ዕይታዎችን ስለሚያገኙበት ጊዜ ውሰዱበት!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
የዚህ ፕሮግራም አጋሮች
#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ
https://t.me/mindmorning
👍171
Audio
🛎 የኋላ ህይወት ትክክል እንዲሆን ከኛ ምን ይጠበቃል?

🛎 የወደፊት ህይወት ቀላል እና ስኬታማ የሚሆነው ምን ስናደርግ ነው?

🤔 ምላሹን በቅድሚያ ከራስዎ ጋር ይነጋገሩበት!

ፕሮግራሙን በማድመጥ ጊዜ ሲወስዱ ደግሞ አዲስ ዕይታን እና ምላሹን ያገኛሉ!

👌መልካም ጊዜ

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

የዚህ ፕሮግራም አጋሮች
#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ

https://t.me/mindmorning
👍122
😞 አሉታዊነት የያዝነውን ያህል ይይዘናል!

👉🏻 ሳናውቀው የደህንነት ስሜታችን አሉታዊ ስሜቶቻችን ላይ መሰረት ያደርጋል፡፡ 🚫ከዛም የህይወታችን ቅኝት አሉታዊ ስሜቶቻችንን በማብራራትና ትክክል በማድረግ ይቃኛል፡፡🚫 በዚህ የአሉታዊ ስሜቶች አዙሪት ውስጥ መሆናችንን እስከማናውቀው ድረስ ይዋሃደናል!!

🌘ያለመንቃት ጨለማ ውስጥ ስንሆን መምረጥመወሰን እና ሃላፊነት መውሰድ በ አሉታዊ ስሜቶች ይበለጣሉ ህይወታችን በዝቅተኛ ስሜቶች በቁጣ፣ በፍርሃት፣ በመነጫነጭ፣ እና በወቀሳ ይሞላሉ፡፡

💫 በህይወታችን ውስጥ ሁሌ ንቃታችን ላይ ካልሰራን ድክመታችን ያሸንፋል፡፡

🔸 ለመንቃት፣ 🔸ከአዙሪት ለመውጣት፣ 🔸የህይወትን ትግል ለመቀነስ፣ 🔸ራስን ከመውቀስ ለመዳን የመጀመሪያው ህክምና ራስን መወቅ ነው!!

☑️ በብዙ አሉታ ስሜቶች ከተቸገሩ፣ ☑️ የመወሰን እና የማሰብ አቅምዎ ከተዳከመ
🔺 ስለ ራስዎ ማወቅ ከፈለጉ፣ 🔺ሕይወትዎ ላይ አዲስ እይታዎችን መጨመር ካስደሰትዎ

ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው!📍 ትክክለኛው ቦታ እዚህ ነው!

📣 ራስን መጠየቂያ፣ ጥያቄዎችን ማንሻ፣ ፣ የንቃት መነሻ የሆነ ስልጠና!!

🪑 ያለን ቦታ ጥቂት ነው!!

📝 ለመመዝገብ ለበለጠ ማብራሪያ

📞 0912 33 30 20 📞 0935 545452

https://t.me/mindmorning
👍112👏1
የልጆችዎ ቅዳሜ እንዴት እያለፈ ነው???

😍 ስንቅ በሆነ፣ 😍አቅም በሆነ፣ 😍ትርጉም ባለው ነገር እንዲያሳላፉ ቢወስኑስ?

#ልጆች_በ_ማይንድ_ሞርኒንግ

🖍 ልጆችዎ ዘወትር ቅዳሜ ለህይወታቸው ወሳኝ የሆኑ ክህሎቶችን ይማራሉ

#ዝግጁነት #ራስን መቀበል #በራስ_መተማመን #ራስን_ማወቅ #ትኩረትን_መጨመር #በራስ_ማድረግ #ማስታወስ_መቻል #ቅደም_ተከተል_መቻል #ሃሳብን_መግለፅ #አቅምን_መረዳት #የጥናት_ዘዴ #የትምህርት_መክህሎት #ምክንያታዊ_አስተሳሰብ

....
https://t.me/mindmorning
2
Audio
🔎 ለድርጊቶቻችን ዋጋ መስጠት

እርስዎ እንዲፀኑ የሚያደርግዎት እንዲሁም ከፅናት የሚገድብዎ ምንድን ነው?

📍 ሰው የመሆን አንዱ መለኪያ ፅናት ነው!
📍ፅናት ምን ይከፍለናል?
📍እንድንፀና የሚያደርገን ነገር ምንድን ነው?

❤️ሁሌም አዲስ ዕይታን የሚያገኙበት የሬድዮ ፕሮግራም❤️

መልካም ጊዜ
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

👏 የዚህ ፕሮግራም አጋሮች

#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ

https://t.me/mindmorning
👍82👏1