Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
#ራስን_በማወቅ_የተቃኘ_ወላጅነት
#ዓላማ_ያላቸው_ ልጆች_የሚያፈራ_ወላጅነት

💫 ቅዳሜ ታህሳስ 1/2015 ካቶሊክ ካቴድራል ልደታ ት/ቤት (LCCS) የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪ ወላጆች እንዲህ ቁጭ ብለው ተምረው ራሳቸውን የፈተሹበት መልካም የስልጠና ጊዜ ነበረን፡፡
ሁሌ በየ ዓመቱ ሳይታክቱ ይህን መድረክ ለሚያዘጋጁ ርዕሰ መምህራን አክብሮታችን ከፍ ያለ ነው፡፡

t.me/mindmorning
👍21
Audio
👌 ታህሳስ ወር-- 6ተኛው መርህ
በዓላማ የመኖር መርህ

🌟 የመጀመሪያ ሰኞ--- ዓላማ እና ምርጫ

🌟 ዓላማዬን እንዴት ማወቅ እችላለሁ?

🌟 ዓላማ፣ ችሎታ፣ ስራ፣ የመኖር ምክንያት፣ ምንድን ናቸው?

🌟 ልጅነታችን ላይ የምናደርጋቸው ነገሮች ከዓላማችን ጋር ግንኙነት አላቸው?

🌟 ምርጫ ለምን የዓላማ መገለጫ ሆነ?

ከዓላማ ጋር የተያያዘ ብዙ ጥያቄዎትን ይሚመልስ ፕሮግራም

ራስን ማወቅ እረፍት ነው!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
1
Forwarded from Our Body
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Sugar decreases immunity 17 times!

Endocrinologists have calculated that within six to seven hours after consuming sugar, the body's immune response decreases 17 times. This is because the chemical composition and properties of sugar are similar to those of vitamin C. And vitamin C is an immune stimulant.

Because of the similarity of the chemical composition of these substances, the body can confuse them when consuming a lot of sugar. Phagocytes - cells of the immune system feed on vitamin C, but can make a mistake and absorb sugar, because chemically, in structure, it is identical to ascorbic acid.

But when it enters the cell, the compound of glucose and fructose instantly destroys it from the inside, due to which the immunity decreases. For this reason, sweet mixtures and syrups for diseases are not the best solution.

Our Body
👍21
Audio
🎯 ታህሳስ ወር-- በዓላማ የመኖር መርህ

🎯 ሁለተኛ ሰኞ--- ዓላማ እና እምቢ ማለት

🔺 እምቢ የሚልልን ዓላማችን ነው!

🔺 እምቢ ማለትም፤ እሺ ማለትም ሚዘኑ የቱ ጋር ነው

🔺 እምቢ ማለት የሚችል ሰው ምን ዓይነት ባህሪዎች አሉት?

🔺 እምቢ ማለትን የሚያውቅ ሰው ምን የተለየ ችሎታ አለው ማለት ነው ?

💫 ራስን ማወቅ ድካምን ይቀንሳል!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
👍2
# Good Neighbor Ethiopia (መልካም ጎረቤት ኢትዮጵያ) መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት

🌾 ከሚሰራቸው በርካታ ማህበረሰብን የማገልገል ስራዎቹ ውስጥ አንዱ ተማሪዎችን ማገዝ ፣ ወላጆች እና መምህራንን የማብቃት አንዱ አላማ ነው ፡፡🧩

📍 በዚህም መሰረት ከማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ጋር በመተባበር ለወላጆች፣ ለመምህራን እና ለተማሪዎች የተለያዩ ስልጠናዎችን ይሰጣል፡፡
📍 ታህሳስ 12/2015 በልደታ ቅርንጫፋቸው በሚገኘው ትምህርት ቤት ለኬጂ መምህራን ራስን ማወቅ፣ የልጆች የየዕድሜ ማንነቶቻቸው እና የሚማሩባቸውን ዘዴዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና በማይንድ ሞርኒንግ እንዲህ ተሰጥቷል፡፡

🙏 GNE-Ethiopia ለማህበረሰብ ለሚያደርጋቸው በጎ ተግባራት ሁሉ አክብሮት እና ትብብር አለን!!

#ማይንድ_ሞርኒንግ
👍2
ልጆችዎ በነዚህ ደቂቃዎች ውስጥ መቀመጥ ከቻሉ በቂ እና ትክክል ናቸው!

ልጆች በዕድሜ፣ በአካል፣ በአስተሳሰብ፣ በምክንያታዊነት እና በብዙ ነገሮቻቸው የሚያድጉትን ያህል የትኩረት መጠናቸውም እንደ እድሜያቸው እያደገ የሚሄድ አንድ ጉዳይ ነው፡፡

ብዙ ወላጆች ባለመወቅ ምክንያት ልጆች በአንድ ጊዜ ግማሽ ሰዓት ገፋ ሲልም አንድ ሰዓት እና ከዛ በላይ በአንድ ጊዜ ትኩረት አድርገው እንዲቀመጡ፣ እንዲያነቡ መፈለግ ስህተት የሆነ ልምምድ ነው፡፡

🤔 በዚህም ምክንያት ልጄ ትኩረት የለውም/የላትም፣ ማንበብ አይወድም/አትወድም ፣ መቀመጥ አይፈልግም/አትፈልግም እና ሌሎችም ወቀሳዎች በልጆች ላይ ይሰነዘራሉ፡፡ (የጥናት ዘዴዎችን እና የማንበቢያ መንገዳቸውን አለማወቅን ሰይጨምር🔺)

👥 ሆኖም ግን ልጆች ገና ልጆች ናቸው፡፡ በማደግ ላይ ያሉ 👣

ብዙ ጥናቶች ምን ይላሉ?

🔸 የልጆች የትኩረት መጠን የዕድሜያቸው ቁጥር ሲባዛ በ2 እስከ የዕድሜያቸው ቁጥር ሲባዛ በ3 ድረስ ደስተኛ ሆነው፤ ሙሉ ትኩረት አድርገው መቀመጥ እና ማንበብ ይችላሉ፡፡

ለምሳሌ የ 9 አመት ልጅ የትኩረት መጠኑ ከ 18-27 ደቂቃ ድረስ በሙሉ ትኩረት መቀመጥ ይችላል፡፡🔺 ከዚህ ደቂቃ በተጨማሪ መጠቀም ሲያስፈልግ እና ያልፈፀሟቸው ተግባራት ካሉ በየመሃሉ አምስት (5) ደቂቃዎችን መበስጠት እንዲናፈሱ፣ ውሃ እንዲጠጡ፣ ተንቀሳቅሰው እንዲመለሱ በማድረግ ልጆች የጀመሯቸው ተግባራት እንዲጨርሱ ማድረግ ይቻላል፡፡

🏆 ልጆች መቀመጥን ሳይጠሉ፣ ማንበብን ሳይጠሉ፣ ማስታወስ ችለው፣ ውጤታቸው ጨምሮ፣ ጭቅጭቅ ቀንሶ፣ ደስተኛ ሆነው እንዲማሩ በቤትዎ ውስጥ ይህን ዘዴ ከልጆችዎ ጋር ተወያይተውበት ይጠቀሙት

ብዙዎች ብዙ አርፈውበታል

ለበለጠ የልጆች የክህሎት ስልጠናዎች
የልጆች የቅዳሜ የንቃት ጊዜን ይቀላቀሉን!!


t.me/mindmorning
👍2
Audio
🥀ታህሳስ ወር-- በዓላማ የመኖር መርህ

🥀ሦሰተኛ ሰኞ--- ራስን ማክበር

☄️ራስን ማክበር ሃላፊነት መውሰድ መቻል ነው!

☄️ራስን ማክበር ለዓላማ ለምን መገለጫው ሆነ?

☄️ራስን የማክበር መገለጫዎች

☄️ራስን ማክበር ራስን መሆን!

🔥ራስን ማወቅ ራስን ለማክበር ዕድል ይሰጣል!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
👍2
#ልጆችን_ቅደም_ተከተል_የማስተማር_ጥቅም
#Prioritization

🛎 ሂደቶችን መቀበል እንዲችሉ ያደርጋቸዋል!
🛎 ውሳኔ መወሰንን ያስተምራቸዋል!
🛎 ሃላፊነት እንዲወስዱ ያግዛቸዋል!

የቅዳሜ የልጆች የክህሎት ስልጠና ልጆችዎ ይቀላቀሉን ብዙ የህይወት ክህሎቶችን የዳብራሉ

ለበለጠ መረጃ 0912 333020 0935 545452

t.me/mindmorning
1
Audio
💎 ታህሳስ ወር-- የእንግዳ ልምድ የምንሰማበት

📍አራተኛ ሰኞ--- በዓላማ እየኖረ ያለ የእንግዳ ልምድ

📍"ዓላማዬን ያወኩት እንዲህ ነው…"

👉🏻 ለመኖሬ ጥልቅ ስሜት የሚሰጠኝ !
👉🏻ጠዋት የሚያነቃኝ እና የሚያተጋኝ!
👉🏻በምንም ሁኔታ ውስጥ ደስታ የሚሰጠኝ!

#ዓላማዬ

🎯 ዓላማን ማወቅ ህይወትን ያቀላል!!

የተኖረ ልምድ ይሰሙበታል ጊዜ ይውሰዱበት
መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
Audio
🌹ጥር ወር-- በራስ የመነቃቃት መርህ

🌹የመጀመሪያ ሰኞ--- በመማር መነቃቃት

አንድ ሰው በራስ መነቃቃት አለው የሚባለው…

እርስዎ የሚነቃቁት በውስጠት ወይስ በውጪያዊ ነገሮች?

የውስጠት መነቃቃት ምንድን ነው?

የውጪ መነቃቃትስ ምንድን ነው?

👀አዲስ ዕይታ የሚጨምሩበት ልዩ ፕሮግራም!
መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
1👍1